Abuki HD - አቡበከር ይማም
Статистика- Последний пост
- 3 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በአርሲ ዞን በግፍ ህይወታቸውን ላጡት የክርስቲያን ወገኖቻችን የተሰማኝ ሀዘን ጥልቅ ነው። 💔 የሰባዊነት መለኪያው እምነት ሳይሆን ሰው መሆን ነው። በንጹሃን ላይ የሚፈጸም ማንኛውም አይነት ጥቃትና ግፍ ሁላችንንም እኩል ያመናል፣ እኩልም ያስለቅሰናል። እንደ አንድ ሙስሊም፣ በዚህ ከባድና አስጨናቂ ወቅት ለተጎዱት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ወገኖቼ፣ ለሟች ቤተሰቦችና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ ከልብ የመነጨ መጽናናትን እመኛለሁ። ፈጣሪ ጥንካሬውንና ጽናቱን ይስጣችሁ። በትውልድና በሃይማኖት ሰበብ በንጹሃን ላይ የሚደርስ በደል በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም። ሁላችንም በጋራ የምንኮንነው ድርጊት ነው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ ለተጎዱትም መጽናናትን ይስጥልን። አርሲ ውስጥ ሙስሊሞችም ተገድለዋል። ፍትሕ በምስራቅ አርሲ ያለ አግባብ እየተገደሉ ላሉ ወገኖቻችን‼ ፍትሕ መቃብር፣ ትምህርትና መስጂጅ በቄሶች ለተከለከሉት የአክሱም ሙስሊሞች! #ሰብአዊነት #አርሲ #መጽናናት #ሰላምለሀገራችን @abuki_hd
без подписи
ዛሬም ነገም ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን። ዒድን ግን ሰግደው ይሆን? አላህ ይፈርጃቸው🤲 @abuki_hd_official
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ታላቅ በዓል የደግነት፣ የራህማ (እዝነት) እና የጋራ መተሳሰብ ተምሳሌት ነው። ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለው። መልካም በዓል! 🌙 @abuki_hd_official
በዛሬዋ ቀን ዱአ ላይ ተጠናከሩ። አላህ ያሰባችሁትን በሙሉ ያሳካላቹ፣ ሚያስጨንቃችሁንም ነገር ያንሳላቹ🤲
ዒድን እንዴት እንደምናሳልፍ እያቀድን ነው፣ አክሱሞች ግን ተክቢራ እንኳን አይሉም ፣በጀመዓም ወጥተው አይሰግዱም።በዓረፋ ቀን ለነሱ ዱአ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ🥺🤲 @abuki_hd_official
የነገው ፆም። @abuki_hd_official
ኢድ ላይ ሊሰጥ የነበረው የ remedial ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ብለው የነበረ ቢሆንም ግንቦት 19 ኢድ በመሆኑ ጫና ፈጥረን ነበር ። አሁን በወጣው መግለጫ ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ተላልፏል ።ማሻአላህ ጥሩ ዜና ነው @abuki_hd_official
ዛሬ በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናት ሁሉ በላጩ እና ከየትኛውም ጁሙዓህ የበለጠችው ምርጥ የጁሙዓህ ቀን ናት! (اليوم أفضل اليوم في السنة وأفضل جمعة على الإطلاق ونحن في ذي الحجة وليس فيها إلا هذه الجمعة وفيها ساعة لا يرد فيها الدعاء) ያለነው በዙል-ሒጃ (ወርቃማዎቹ 10) ቀናት ውስጥ ነው፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ደግሞ ከዚህች ጁሙዓህ ውጪ ሌላ ጁሙዓህ አናገኝም። በዚህችም ዕለት ዱዓእ ተቀባይነት ሳያገኝ ወደ ኋላ የማይመለስባት አንዲት (ልዩ) ሰዓት አለች! በተለይ ከዐስር በኋላ! በተለይ መጝሪብ ሊቀርብ ሲል! አላህ ያግራልን @abuki_hd_official
አክሱም ላይ መጀመርያ መስጂድ አትሰግዱም ነበር ሚሉት፣ አሁን ደግሞ በየቤታቸው የሚሰግዱትን ለማሰር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። የራሳቸውን ዩኒፎርም ያላቸውን ፖሊሶች ቤተ-ክህነቷ መልምላ አሰማርታለች። አላህ ነስሩን ያምጣው። @abuki_hd_official
በነገራችን ላይ እኔ ላይ ቪዲዮ የሰራች የመጀመሪያው ሰው አይደለችም፣ በጣም በርካታ ቪዲዮዎችን አይቻለሁ ይህን የሚያደርጉት ልጁን ከውይይቱ ለማስመለጥ በማሰብ ብቻ ነው
ስድብ ከማን እንደተማረች ግልጽ ነው😁 @abuki_hd_official
https://vt.tiktok.com/ZSxkEkAMC/ 👆👆እዚ ፖስት ላይ ሄዳቹ "ወንድ ልጅ አናመልክም" ብላቹ ኮመንት አድርጉ😁
@abuki_hd_official
ጨረቃ ዛሬ በሳዑዲያ ስለታየች ነገ ሰኞ የዙል ሒጃ የመጀመሪያ ቀን ስለሚሆን፤ ዒባዳችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ። @abuki_hd_official
እስልምና ገዳይ ነው ይላሉ አደል?😁 ገድለው ጨረሱትኮ😂 @abuki_hd_official
ጉድኮ ነው😁 @abuki_hd_official
"እፎይ ኢምራንን ሲያየው ፊቱ ጠቆረ"😁 #share @abuki_hd_official
без подписи
#AAU " ዘላቂ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ኒቃባቸውን ለብሰው መማርና ሌሎች አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲችሉ በጊዜያዊነት ስምምነት ላይ ተደርሷል " - የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ከኒቃብ ክልከላ ጋር በተያያዘ ለ20 ወራት የቆየ የረጅም ጊዜ ጥያቄ እንዳላቸው ገልጸዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ሙስሊም ኒቃብ የሚለብሱ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው፦ - የመግቢያ በሮች፣ - በካፌ፣ - በክፍል፣ - በላይብረሪ እና በተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች ላይ አድሎ ሲፈጸምባቸው መቆየቱን አስረድተዋል። ከተቋሙ የጥበቃ አባላትም የተለያዩ ዛቻዎች ይደርሱባቸው እንደነበርና ክልከላው ትምህርታቸውን በተረጋጋ ሁኔታ ለመከታተል ከፍተኛ ጫና እንደፈጠረባቸው አመልክተዋል። ችግሩ እንዲፈታ ተማሪዎቹ ሁሉንም ሰላማዊ መንገዶች በመከተል በተደጋጋሚ ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡና አዎንታዊ ምላሽ ሲጠብቁ መቆየታቸውን፣ እስካሁን ድረስ ተገቢው ምላሽ ባለማግኘቱ ተማሪዎቹ ትላንት ከጁምዓ ሶላት መልስ (ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ) በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በር ላይ በመሰባሰብ በሰላማዊ መንገድ ድምጻቸውን እንዳሰሙ አመልክተዋል። ተማሪዎቹ " ረሃብና ብርድ በመቋቋም እስከ ምሽቱ 4:30 ድረስ በቦታው ቆይተናል " ብለዋል። በተፈጠረው ሁኔታ ላይ ለመነጋገር በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የሒጃብ ጉዳይ እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የተመራ ልዑክ ቦታው ላይ ተገኝቶ ነበር። በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አመራሮች (ኡስታዝ ሺሐቡዲን ሸህ ኑራ፣ ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው እና ሐጂ ሪያድ ጀማል) እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተሳትፈዋል። በተደረገው ውይይትም ተማሪዎቹ ዘላቂ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ በሚኖራቸው የትምህርት ቆይታ ኒቃባቸውን ለብሰው መማርና ሌሎች አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲችሉ በጊዜያዊነት ስምምነት ላይ መደረሱን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አሳውቋል። ውይይቱ ተጠናክሮ ቀጥሎ የተማሪዎቹ የመብት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እንደሚሰራም ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ተናግረዋል። መጅሊሱም ከዚህ በፊት ጉዳዩን ሲከታተልና ከባለድርሻ አካላት ጋር ሲወያይ መቆየቱን አስታውቋል። " ጊዜያዊ ሳይሆን ዘላቂ መፍትሄ ያስፈልጋል " - የተማሪዎች ምላሽ ከተደረገው ውይይት በኋላ ተማሪዎቹ ወደ መኝታ ክፍላቸው የተመለሱ ቢሆንም የተሰጠው ምላሽ ጊዜያዊ መሸንገያ ብቻ መሆን እንደሌለበት አሳስበዋል። የተማሪዎቹ ተወካዮች ባስተላለፉት መልዕክት፤ መጅሊሱ የገባውን ቃል አክብሮ ጊዜያዊ ሳይሆን እስከመጨረሻው የሚዘልቅ እውነተኛ መፍትሄ ሊፈልግ እንደሚገባ አሳስበዋል። ከትምህርት ሚኒስቴር ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው አማካኝነት የወጡና የሙስሊም ተማሪዎችን መብት የሚገድቡ አግላይ ሕጎች ከወረቀት ላይ ሙሉ በሙሉ እንዲነሱ ተማሪዎቹ አጥብቀው የጠየቁ ሲሆን የአመራሮቹን ቃል አደራ በማለት ቃላቸውን እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። @abuki_hd_official