ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
Статистикаበቻናላችን ስር 👇 #የምንማማርባቸዉ_ኢስላሚክ_ጥያቄዎች #ሰሂህ_ሀዲሶች #የታላላቅ_ዓሊሞች_ምክር #ኢስላሚክ_ጥቅሶች #የቁርዓን_ተደቡሮች #የሶሃቦች_ታሪክ #የነብያት_ታሪኮች #የቁርዐን_ጥቅሶች መወያያ ግሩፓችንን 👇 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper_Gp የተፍሲር ቻናላችን :- @tedeburr ያገኙባቸዋል ተቀላቁሉን ❤ For comment:- @FuKhrbin
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 647
- 1/48двое суток
- 1 887
- 1/72трое суток
- 2 035
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
اصبر يا عبدَ اللَّه، المنازل العالِية لا تُنال إلا بالبلاء. ابـن تيمية ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
🔖የዛሬው የመፀሀፍ ግብዣችን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በሙሀመድ ሰዒድ(ማሒ) የተዘጋጀውን 📌 ያስተነትኑምዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው የተሰኘውን መፅሀፍ ነው። ➖➖➖➖➖🤍➖➖➖➖➖ አንድ ባልንጀራዬ “የወለሉን ሥር መፈተሽ እንዳለብኝ ይሰማኛል አንዳች ምስጢር እንዳለበት ደመነፍሴ ነግሮኛል” በማለት ፈቃድ ጠየቀኝ።ካህናቱ ይህን ሲሰሙ የመደናገጥ የመረበሽ ስሜት ዓይኖቻቸው ላይ አነበብኩ። ፍተሻው እንዲቀጥል አዘዝኩ። የገዳሙ እጅግ የተዋበ ምንጣፍ ከነወለሉ ተነሳ። በየክፍሎቹ ወለል ላይ ውሃ በብዛት እንዲያፈሱ አዘዝኳቸው።ከአንደኛው ክፍል የፈሰሰው ውሃ ወደ ውስጥ ሰረገ። ወደታች የሚወስድ በር ነበረው። በስልት ተዘግቷል። የወለሉ አካል ይመስላል። ከገዳሙ አለቃ ቢሮ አጠገብ በተቀመጠ ቀጭን ሠንሰለት አማካኝነት በስልት ይከፈታል። ወታደሮቹ በሩን መስበር ጀመሩ። ካህናቱ በድንጋጤ ገፅታቸው ገረጣ። በሩ ተከፍቶ የሚወስደውን መሰላል እየረገጥን ወደታች ዘለቅን። አንድ ጧፍ አገኘሁ።...... ➖➖➖➖➖🤍➖➖➖➖➖ 📖ከመፅሃፉ የተወሰደ ❤ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
መመካከረ!🖋 አላህ በሱረቱ አሊ ዒምራን እንዲህ ይላል፦ ﴿فَاعْفُ عَنْهُمْ وَاسْتَغْفِرْ لَهُمْ وَشَاوِرْهُمْ فِي الْأَمْرِ ۖ فَإِذَا عَزَمْتَ فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ﴾ “እነሱን ይቅር በላቸው፣ ለእነሱም ምሕረትን ለምንላቸው፣ በጉዳዮችም አማክራቸው። ከወሰንክ በኋላ በአላህ ላይ ተመካ።” (3:159)📖 ቀታዳ (ረሒመሁላህ) ይህን አንቀጽ ሲያብራራ እንዲህ አለ፦ 🔁“አላህ ለነቢዩ (🩷) ከሰሓቦቹ ጋር በጉዳዮች እንዲመካከሩ አዘዛቸው። ምንም እንኳን ለነብዩ(🤎) ከአላህ ዘንድ ወሕይ የሚወርድላቸዉ ቢሆንም።” 🔁“ሰዎች አላህን ብቻ ለመፈለግ በመመካር ላይ ሲሰበሰቡ አላህ ወደ ትክክለኛውና ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸዋል። Share ➕ 💻@islamic_picture_wallpaper🤩
видео или голосовое, без подписи
🚫ተጠንቀቅ! 🔵ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن جَرَّ ثَوْبَهُ خُيَلاءَ لَمْ يَنْظُرِ اللَّهُ إِلَيْهِ يَومَ القِيامَةِ﴾ “ልብሱን በትዕቢትና በኩራት (መሬት ላይ) የጎተተ ሰው፤ አላህ በቂያመታ ቀን ወደ እርሱ አይመለከትም (በዕዝነት አያየውም)።” 🔖ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 3665
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أخْوَفُ ما أخافُ على أُمَّتِي كلُّ مُنافِقٍ علِيمِ اللسانِ﴾ “በህዝቦቼ ላይ ከምፈራው ሁሉ ይበልጡኑ የሚያሰፈራኝ የምላስ አዋቂ (አንደበተርእቱ) የሆኑ ሙናፊቆችን ነው።” ☘ሶሂህ አልጃሚ፡ 239
مَنْ تَرَكَ الْأَمْرَ بِالْمَعْرُوفِ وَالنَّهْيَ عَنِ الْمُنْكَرِ فَقَدْ خَانَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ. -ابن تيميه | رحمه الله. ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
እንደምን አደራችሁ አህባቢ😊😊 የሆነ ነገር ልጋብዛችሁማ። ስደት ላይ ያለች እህት የገጠመችዉ ግጥም ነው እና ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ።😍 Comment ላይ ንገሩኝ 👇👇
እንደምን አደራችሁ አህባቢ😊😊 የሆነ ነገር ልጋብዛችሁማ። ስደት ላይ ያለች እህት የገጠመችዉ ግጥም ነው እና ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ።😍 Comment ላይ ንገሩኝ 👇👇
- والله إنَّ سماعَ الأغاني ليس بالأمر الهيِّن، فاجتنبوها. ولا تجعلوا حالاتكم سببًا في نشرها؛ فإن وضعتَ مقطعًا فيه غناء، ثم سمعه غيرك بسبب نشرك له، فقد تتحمّل إثم الدلالة على ذلك، قال النبي ﷺ: «مَن دَعَا إلى ضَلَالَةٍ كانَ عليه مِنَ الإثمِ مِثلُ آثامِ مَن تَبِعَهُ، لا يَنقُصُ ذلك مِن آثامِهِم شيئًا». فاحذر أن تكون سببًا في معصية غيرك، وانشر ما ينفعك وينفعهم.. نقلا 🍃🌸 ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
ጃቢር ኢብኑ አብደሏህ ኢብኑ ሀራም የዛሬው ባለታሪካችን ከአንሷሮች በኑ ሰለማ ጎሳ ውስጥ የተወለደ ነው ። “በኑ-ሰለማ” ጎሳዎች የሚታወቁበት አንድ ታሪክ አለ ፤ ሁሌ ለሶላት ወደ ረሱል መስጅድ የ 45 ደቂቃ ያህል መንገድ አቋርጠው በየሶላቱ ይመላለሱ ነበር ። አንዳንዶቹ ይህ ነገር ሲከብዳቸው ቦታቸውን እየሸጡ ወደ መስጅዱ ጠጋ ያለ ስፍራ ለመግዛት አሰቡ ። ይሄን ነገር ረሱል ሲሰሙ "ያበኑሰለማ ዲያሩኩም…
ጃቢር ኢብኑ አብደሏህ ኢብኑ ሀራም የዛሬው ባለታሪካችን ከአንሷሮች በኑ ሰለማ ጎሳ ውስጥ የተወለደ ነው ። “በኑ-ሰለማ” ጎሳዎች የሚታወቁበት አንድ ታሪክ አለ ፤ ሁሌ ለሶላት ወደ ረሱል መስጅድ የ 45 ደቂቃ ያህል መንገድ አቋርጠው በየሶላቱ ይመላለሱ ነበር ። አንዳንዶቹ ይህ ነገር ሲከብዳቸው ቦታቸውን እየሸጡ ወደ መስጅዱ ጠጋ ያለ ስፍራ ለመግዛት አሰቡ ። ይሄን ነገር ረሱል ሲሰሙ "ያበኑሰለማ ዲያሩኩም ቱክተቡ አሳሩኩም"/በኑ ሰለማዎች ሆይ! ባላችሁበት ቦታ ሁኑ ኮቴያችሁ ይፃፋል/ አሏቸው ። ስለ ጃቢር ከማንሳታችን በፊት ስለ አባቱ እናንሳ (እሱም ታዋቂ ሶሀቢ ነውና) ። አብደሏህ ኢብኑ ሀራም የአቀባ ስምምነት ላይ ከነበሩ ሰዎች አንዱ ነው ። በ2ኛው የአቀባ ስምምነት ደግሞ ልጁ ጃቢርን የ15 አመት ልጅ ባለበት ሰአት ወደ ረሱል አምጥቶ አስተዋውቋቸዋል። (ሁለተኛውን የአቀባ ስምምነት ሁለቱም ተሳትፈውበታል) ። በበድርና ኡሁድ ዘመቻ ሲሳተፍ ጃቢር ግን በሁለቱም አልተሳተፈም! ለምን እንዳልተሳተፈ ሲጠየቅ አባቴ እንዳልሳተፍ ከልክሎኝ ነው ማለቱ ተዘግቧል ። እንደውም ከኡሁድ ዘመቻ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ወደ ክፍሉ ጠራኝና “በነገው ጦርነት መጀመሪያ ሸሂድ ከሚሆኑ ሰዎች ውስጥ እንደሆንኩ ይሰማኛል ፤ እንደምታውቀው ቤቱ ውስጥ 9 ሴት ልጆች አሉኝ ፤ አንተም ብቸኛው ወንድ ልጄና ከረሱል በመቀጠል የምወድህ ሰው ነህ ፤ እዚሁ ቆይተህ እህቶችህን ተንከባከባቸው ፤ እንዲሁም የሰው እዳ አለብኝ እየሰራህ እዳዬን ክፈልልኝ” አለኝ ። እንደገመተውም በኡሁድ ዘመቻ የመጀመሪያው ሸሂድ የጃቢር አባት ሆነ!
🥥የጀነት ፀጋ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ يَنْعَمُ لَا يَبْأَسُ، لَا تَبْلَى ثِيَابُهُ، وَلَا يَفْنَى شَبَابُهُ﴾ “ጀነት የሚገባ ሰው በፀጋ (በደስታና በተድላ ይኖራል)። አይቸገርም (አይከፋም)፤ ልብሶቹ አይረጁም፤ ወጣትነቱም አያልቅበትም (አያረጅም)።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2836
በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል ✍🏻 ረሱል ﷺ
⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp