tgindex
ፍቅር ላብ - Fkr Lab

ፍቅር ላብ - Fkr Lab

Статистика

𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜 𝐝𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐫 & 𝐯𝐢𝐝𝐞𝐨 𝐞𝐝𝐢𝐭𝐨𝐫 𝓒𝓸𝓷𝓽𝓪𝓬𝓽 𝓶𝓮 𝓽𝓱𝓻𝓸𝓾𝓰𝓱 direct messages

Последний пост
12 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
444
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
938
20 постов
Вовлечённость
211,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • @FkrLab

  • 9 февр.5924из PharmaBrandP

    Attachment styles ➖➖➖➖➖➖➖ ትልቆች ሁነን ስለራሳችን እንዲሁም ስለሌሎች የሚኖረን አተያይ እና ተግባቦት: በልጅታችን ከወላጅ/አሳዳጊዎቻችን: በተለይም ከእናታችን ጋር የሚኖረን ግንኙነት እና መቀራረብ መሰረት የሚቃኝ ነው:: በዚህ ረገድ John Bowlby እና ሌሎችም ጥናትና ምርምሮችን ሰርተዋል:: የመጀመርያዎቹ 1000 ቀናት ለአካል እና አዕምሮ እድገት ብቻ ሳይሆን ለስነልቦና መዋቅራችን ግንባታም ወሳኝ ጊዜ ነው:: እድገታቸው ምሉዕ እንዲሆን የተመጣጠነ ምግብ ብቻ ሳይሆን ፍቅር እና እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል:: ይህ Attachment: በወደፊት የህይወት ምዕራፎች ለራሳችና እና ለሌሎች የሚኖረንን አተያይ/አረዳድ ይወስነዋል:: Working model ይሆነናል ማለት ነው:: አታችመንት ስታይልን Secure(1) እና Insecure(3) ብሎ መክፈል ይቻላል:: Insecure Attachment ያላቸው ሰዎች ለተለያዩ የአዕምሮ ህመም እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ያለ ስለሆነ በሕይወታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያመጣል::

  • видео или голосовое, без подписи

  • Rate this sticker

  • ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር። የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።

  • https://youtu.be/eEArBA9MRQU

  • https://www.youtube.com/watch?v=0_q-BxhJdgg

  • https://www.youtube.com/watch?v=xx4p4z7QZCI

  • https://www.youtube.com/watch?v=yPJ-ecNBLE0

  • 2ተኛው የኢትዮ -ግሪን ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በዘርፉ የያዘችውን ዕቅድ ለማሳካት እንደሚያግዝ ተነግሯል። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://www.youtube.com/watch?v=RT9XY22Nx98

  • የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የየካቲት 17 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_ ❇️👉በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ብርሃኑ ፀጋዬ 83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ጂቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ገለጹ፡፡ ❇️👉ኢትዮጵያ በዚህ ወር መጨረሻ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ለማግኘት ወሳኝ ድርድር ልታደርግ መሆኑ ተሰማ፡፡ ❇️👉የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 60 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ያቀረበ ሲሆን ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታው ነገ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታወቋል። ❇️👉የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን ወደ 255 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር አውያለሁ አለ፡፡ ❇️👉የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ ውስጥ እንዲሰማራ በዛሬው እለት ከስምምነት መድረሳቸው የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ ❇️👉በኢትዮጵያ የሚገኙ የሱዳን ስደተኞች ተጥሏል ባሉት ከፍተኛ የቪዛ ክፍያ ምክንያት ለችግር ተጋልጠናል አሉ፡፡ ❇️👉የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚንስቴር ሰው ሰራሽ የገበያ እጥረትን ለመፍጠር ነዳጅን በህገወጥ መንገድ ጨለማን ተገን በማደረግና በችርቻሮ የሚሰራጩ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!" የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured

  • https://youtu.be/yOU4Zr5Hi-g

  • https://youtu.be/b5ux9DYK5E8

  • https://youtu.be/kw0HterjNXE

  • የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የየካቲት 14 2017 ዓ.ም የእኩለ 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_ 🇪🇹 ኢትዮጵያ በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የአፍሪካውያን የልማት ጥረት ድጋፍ እንዲያገኝ ከአባል ሀገራቱ ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች፡፡ ❇️👉በኢትዮጵያ ለመጪው አንድ ሳምንት የጦር ሃይሎች ሆስፒታልን ጨምሮ በተለያዩ ሆስፒታሎች ነጻ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ልዑክ ከአገረ ፖላንድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ❇️👉የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርትን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ፡፡ ❇️👉በኢፌዴሪ አየር ኃይል ተሰርታ “ፀሃይ - 2” የሚል ስም የተሰጣት የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወኗ ተነገረ፡፡ ❇️👉የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ ወይም (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በዛሬው እለት መሰጠት ጀምሯል። ❇️👉በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የህፃናት አንጎልና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና የልህቀት ማዕከል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገልጿል። ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!" የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured

  • የጥር 27 የረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች 🇨🇳ቻይና ከአሜሪካ በሚገቡ የተፈጥሮ ጋዝ ምርቶች ላይ የ15 በመቶ እና ማሽነሪዎች ላይ ደግሞ የ10 በመቶ ቀረጥ መጣሏን ይፋ አደረገች። 🇺🇸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በዋይት ሀውስ ምክክር እንደሚያካሂዱ ተነገረ። 🇺🇸የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት “ዩኤስኤይድ” በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ሊጠቃለል መሆኑ ተሰምቷል። 🇨🇩በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል የሚንቀሳቀሱት አማፅያን የሰብዓዊ ድጋፍ መስጫ ያሉትን የተኩስ አቁም አወጁ። 🇿🇦የደቡብ አፍሪካ የማዕድን ሚኒስቴር ጌውዲ ማንታሽ አሜሪካ በሀገራችን ላይ ማዕቀብ የምትጥል ከሆነ ወደ አሜሪካ የሚሄደውን ማዕድን እናቆማለን ሲሉ አስጠነቀቁ። #EBS #EBSTVNEWS #EBSTVSPORT #_7696_WN https://t.me/ebstvnews

  • видео или голосовое, без подписи

  • የታህሳስ 14/2017 ዓ.ም የረፋድ አበይት የአለም ዜናዎች ! 🇺🇸 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ለውጭ ሀገራት የምትሰጠው እርዳታ ለ 90 ቀናት በ ጊዜያዊነት እንዲቆም መወሰኑን ተናገሩ :: 🇮🇱 የእስራኤሉ ቁንጮ የወታደራዊ ሹም ሌተናል ጄነራል ሄርዚ ሃሌቪ የፍልስጤሙ ሀማስ ቡድን በእስራኤል ላይ ከ 2 አመታት በፊት የፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው ሀላፊነቱን ወስደው ከስልጣን መልቀቃቸውን ተናገሩ ። 🇺🇦የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የአውሮፓ ህብረት በአለም አቀፉ ጂኦ ፖለቲካ ወሳኝ ሚና ሊጫወት ይገባል ሲሉ በመካሄድ ላይ ባለው አመታዊው የዳቮስ ጉባኤ ጥሪ አቀረቡ :: 🇺🇸ፕሬዝዳንት ትራምኘ ተወዳጁን የማህበራዊ ሚዲያ ቲክ ታክ ባለፀጋው ኢሎን መስክ ቢገዙት ፈቃደኛ እንደሆኑ ተናገሩ : : 🇨🇺ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሽብርተኝነት በመንግስት ደረጃ ከሚደግፉ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ በቅርቡ ተፍቃ የነበረውን ኩባን መልሰው አካተቱ ። #EBS #EBSTVNEWS #EBSTVSPORT #_7696_WN https://t.me/ebstvnews

  • https://youtu.be/w0ZxvQdUTto

  • https://youtu.be/REEr0ugwzAU

ፍቅር ላብ - Fkr Lab — tgindex