🇹🇷Turkish Lover🇹🇷
СтатистикаKanalımıza Hoş geldiniz(እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ) ይህ ቻናል ለቱርክ ወዳጆች እንዲሁም ቱርክኛ ቋንቋን መማር ለምትፈልጉ እና ቱርክን ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ነዉ። Instagram:- https://www.instagram.com/hubturkish?igsh=NXA4cjMxZW42dm1j Turkish with hubrim 🇹🇷
- Последний пост
- 23 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 408
- 1/48двое суток
- 467
- 1/72трое суток
- 504
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🌙 Welcome to Luna Collection 🌙 Your destination for trendy and affordable women’s fashion in Ethiopia. ✨ We offer: • Crop Tops • Trendy Tops & T-Shirts • Dresses • Jeans & Bottoms • Handbags • Hageregna Bags • Shoes • Accessories Link: https://t.me/bezluna21 ✨የምትፈልጉትን ልብስ እንዲቀመጥላችሁ ከዚህ በታች ባለዉ ስልክ ይደውሉ 📞+251991090320 📞 +251903402883 Tg: @bez_luna21 📍አድራሻ Adama delivery free Ke ketema wuchi Delivery አለን ክፍያ በእናንተ ነው።
أجمل الأدعية بيوم عرفة "لا إله إلا الله، وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد، وهو على كل شيء قدير" "اللهم إنا نسألك في يوم عرفة عفوًا يكفينا، وعافيةً تغنينا، ومقامًا في الفردوس يعلينا، ورحمةً ومغفرةً لنا ولوالدينا" "ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار" "اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك اللهم يا مصرف القلوب صرف قلوبنا إلى طاعتك اللهم أعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك" "اللهم افتح بيني وبين رزقي وسعادتي وتوفيقي فتحًا مبينًا، وأنت خير الفاتحين، واجعلني موفقًا مسددًا مباركًا أينما سرت. اللهم افتح لي مغالق السماوات والأرض، وسخر لي الخير والمحبة والبركة والجمال، وكل من تولى أمري، واجعلني خفيفًا طيبًا أينما نزلت" "(اللهم إني أسألك من خير ما سألك منه نبيك محمد ﷺ، وأعوذ بك من شر ما استعاذ منه نبيك محمد ﷺ)" "اللهم لا تخرجنا من يوم عرفة إلا وقد أصلحت حالنا، وثبت إيماننا، وأسعدت حياتنا، وحققت ما في بالنا. اللهم لا تختم يوم عرفة إلا وقد جعلت أسماءنا في صحيفة العتق من النار. اللهم إنا استودعناك أدعية فاضت بها قلوبنا، فبشرنا بالإجابة" Amin♥️ @hubrimturkey
❤️🩹🌹 Nasılsınız umarım iyisiniz🦋
عيد مبارك💕 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وكل عام وأنتم بخير. Bayramınız mübarek olsun Allah tuttuğunuz oruçları ve ibadetlerinizi kabul etsin. Nice huzurlu, sağlıklı ve bereketli bayramlara. @hubrimturkey
🌙 Day 21 – ለይለተል ቀድርን መፈለግ * የታላቁ ሌሊት ፍለጋ ዛሬ ይጀምራል። በጎዶሎ ቀናት ውስጥ እንፈልጋት። قال ﷺ: "تَحَرَّوْا لَيْلَةَ الْقَدْرِ" (البخاري) “ለይለቱል ቀድርን (በመጨረሻዎቹ አስር ቀናት) ፈልጓት።” * ይህች ሌሊት በሺህ ወራት የማታገኘውን ትርፍ የምታገኝባት ልዩ ሌሊት ናት። لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِنْ أَلْفِ شَهْرٍ (القدر 3) “ለይለቱል ቀድር ከሺህ ወር በላጭ ናት።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 16 – መልካም ንግግር ለሰዎች የምንናገረው ቃል ጣፋጭ ይሁን። ንግግራችን ሰደቃ ነው። وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا (البقرة 83) “ለሰዎችም መልካም ንግግርን ተናገሩ።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 15 – Avoid Sins (ከሀጢአት መራቅ) ስንጾም ምላሳችንና አይናችንም አብረው መጾም አለባቸው። መጥፎ ንግግርን እንተው። قال ﷺ: "فَلَا يَرْفُثْ وَلَا يَفْسُقْ" (البخاري) “መጥፎ ንግግር አይናገር፤ አያምጽም (ወንጀል አይስራ)።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 13 – Allah is Near / አላህ ቅርብ ነው አላህ ከእኛ ጋር ነው። የልባችንን ሽክሽክታ ይሰማል። ብቻህን አይደለህም። فَإِنِّي قَرِيبٌ .....(البقرة 186) “እኔ (ለባሮቼ) ቅርብ ነኝ።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 12 – የአላህ እዝነት የአላህ እዝነት ሰፊ ነው። ተስፋ ሳንቆርጥ ምህረቱን እንለምነው። وَرَحْمَتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ (الأعراف 156) “ችሮታየም (እዝነቴም) ነገሩን ሁሉ ሰፋች፡፡” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 11 – ተውባ (መመለስ) የመጀመሪያው 10 ቀናት አልቀዋል፣ አሁንስ የት ነው ያለነው ምን አሻሻልኩ ብለን እንጠይቅ እራሳችንን፣ ከወንጀላችን ተጸጽተን ወደ አላህ የምንመለስበት ጊዜ አሁን ነው። وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ (النور 31) “እናንተ አማኞች ሆይ! ሁላችሁም ወደ አላህ ተመለሱ (ተውባ አድርጉ)።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 8 – Charity - ሰደቃ (ምጽዋት) መጾም ብቻ ሳይሆን የተራቡትን ማሰብና መርዳት የረመዳን ትልቅ ክፍል ነው። وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ (البقرة 110) “ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ። ዘካንም ስጡ።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 ቀን 7 – ዱዓ አላህ ዱዓችንን ሰሚ ነው። በጾም ወቅት የምናደርገው ዱዓ ተቀባይነቱ ከፍተኛ ነው። [[ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ ]] 📖 سورة البقرة – الآية 186 “ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 ቀን 6 – ምሕረት ረመዳን የወንጀል መታጠቢያ ወር ነው። በአግባቡ የጾመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል። مَن صَامَ رَمَضَانَ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ (البخاري) “ረመዳንን በእምነትና አጅርን በመፈለግ የጾመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 ቀን 5 – የቁርአን ወር ረመዳን እና ቁርአን የማይነጣጠሉ ናቸው። በዚህ ወር ከቁርአን ጋር ያለንን ግንኙነት እናድስ። شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ (البقرة 185) “የረመዳን ወር ያ ቁርአን የተወረደበት ወር ነው።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 ቀን 3 – ተቅዋ (التقوى) ተቅዋ (አላህን መፍራት) የጾም ዋናው ግቡ አላህን የምንፈራና ትዕዛዙን የምናከብር ባሮች መሆን ነው። لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ (البقرة 183) “አላህን ትፈሩ ዘንድ (ተቅዋ ይኖራችሁ ዘንድ)።” @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 2 – Fasting is Obligatory (ጾም ትእዛዝ/ግዴታ ነው) መጾም የአላህ ትዕዛዝ ነው። ይህ ወር ራሳችንን ለአላህ የምናስገዛበት ትልቅ አጋጣሚ ነው። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ [[.. Surah Al-Baqarah 183 ..]] @hubrimturkey @hubrimturkey
🌙 Day 1 – Intention (Niyyah/ኒያ) ረመዳን የሚጀምረው በንፁህ ልብ እና ለአላህ ብሎ በመነየት ነው። ስራችን ተቀባይነት እንዲኖረው ኒያችንን እናስተካክል። قال رسول الله ﷺ: "إِنَّمَا الأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ" (البخاري) “ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በኒያ (በአላማ) ነው።” @hubrimturkey @hubrimturkey
Ramazan ayınız mübarek olsun. Allah tuttuğunuz oruçları kabul etsin, dualarınızı hayırlısıyla kabul eylesin. Sağlık, huzur ve bereket dolu bir Ramazan geçirmenizi dilerim. አላህ ጾማችሁን ይቀበል ጸሎታችሁን ይስማ ሰላም ጤና እና በረከት የተሞላ ረመዳን ይሁንላችሁ/ ይሁንልን✨️ Ramazan Mübarek❤️🩹🤲 @hubrimturkey @hubrimturkey
Sabır🫀 “Rabbinin hükmünü sabırla bekle, kuşkusuz sen bizim gözetim ve korumamız altındasın.” [[ ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡♡]] Surah At-Tur 52:48) It's Friday اللهم صلي وسلم على نبينا محمد♥️❤️🩹 @hubrimturkey @hubrimturkey
"Gelmek" & "Gitmek" በእነዚህ ቃላት መካከል ያለው ልዩነት፡- 1.Gelmek ✨️መምጣት ምሳሌ፡- A: Eve ne zaman geliyorsun? ወደ ቤት መቼ ትመጣለህ? B: On dakika sonra geliyorum. ከአስር ደቂቃ በኋላ እመጣለሁ። 2. Gitmek ✨️መሄድ ምሳሌ፡- A: Yarın işe gidiyor musun? ነገ ወደ ስራ ትሄዳለህ? B: Evet, sabah saat sekizde gidiyorum. አዎ፣ ጠዋት ሁለት ሰዓት እሄዳለሁ። Please react ♥️ Turkish with hubrim🇹🇷 @hubrimturkey @hubrimturkey