tgindex
ጥንቅሻ✍🏼🦋

ጥንቅሻ✍🏼🦋

Статистика

ውስጣዊ የህሊና ድምፅ" Get it down…. አስተያየት👉🏻 @sumey_afedlu የመወያያ Group👉🏻 https://t.me/+AWrWNOeYxLpjMWM0 TikTok👉🏻 https://www.tiktok.com/@tenqesha43?_t=8pL3P6glx3u&_r=1 Since January,14,2024

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 555
+11 за 2 дн.
Сутки
+3
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 786
20 постов
Вовлечённость
149,0%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
723
1/48двое суток
828
1/72трое суток
893

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሀዘን ቤቴ ሆኖ ሀሴት ይቀፈኛል፣ መወደድ መፈቀር መሳቅ እና ማረፍ፣ ዉሸት ይመስለኛል ዛሬን ደስ ካለኝ እንደው ፈገግ ካልኩኝ …አላቅም ብቻ ግን ከደስታ… ሀዘን ደስ ይለኛል

  • 4 авг.1 7704612

    Reposting‼️ A struggle is a struggle . ሽንኩርት ሲከትፍ ቢላዋ የቆረጠዉ እና እንጨት ሲፈልጥ እጁ የተቆረጠ ሰዉ ሁለቱም “ምን ሆነህ ነዉ?” ቢባሉ “እጄ ተቆርጦ ነዉ” ይላሉ፥ . ባለ ሽንኩርቱም፡ ባለ መጥረቢያዉም ይደማሉ፣ ይቆስላሉ፡ ቁስላቸዉን ያስታምማሉ፥ A struggle is a struggle ©️

  • 30 июл.4 480298

    ትንሽ ብቻ እኮ ነው የቀረኝ . . ስለዚህ ጠብቁኝ አንድ ሁለት አመት…ቢበዛ አስር አመት አትኑሩ ጥላቹኝ ጠብቁኝ…ትንሽ ብቻ ጠብቁኝ….

  • 23 июл.3 1754619

    የማስበዉ እና የምኖረዉ ህይወት ከመለያየቱ የተነሳ ሀሳቦቼን የሚያስብልኝ ሌላ ሰዉ ኑሮዬን ሚኖርልኝ ሌላ ሰዉ ይመስለኛል ወይ ሀሳብ ወይ ሰዉነት አበድሩኝ በሞቴ!!

  • 4 июл.3 885466

    ከወደድኩት

  • 16 июн.5 3544733

    ጓደኝነት is so much beyond That, it is not something that comes with Proximity, Familiar Faces or Just random Shared moments. It is something Sacred, slow-grown, soul-tested and Heart Held. I believe የሆነን ሰው ጓደኛ ብሎ መጥራት በራሱ ለልብ የሆነ ሸክም ያለው ይመስለኛል Like a silent Promise. “We’re safe with each other” የሚል ዕምነት እና when we call someone who is not “a Friend” I feel like we Tire out Hearts with Expectations they were Never meant to Carry…. ©️

  • 8 июн.5 3625526

    ከወደድኩት✨

  • 7 июн.9 6662925

    ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል!! እንደ ደንቡ ለመኖር እንፍገመገማለን እንጂ፣ እንደ ደንቡ… እኛም ያለንን ተጣጥረን ከጊዜ ለመበደር መከራ እናያለን፣ ጊዜ ሀያል የሚሆንበት ተስፋ ሲይዝ ነው፣ ካልሆነ ጊዜ ያን ያህል ሀይል የለውም፣ ተስፋ መሳሪያው ነው.. የጊዜ አምነዋለው፡ ተስፋዬን ጊዜዬን አልፈራውም ፡ ያለዚያ ግን ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል

  • 31 мая4 6583810

    Maybe in another life we don’t have to leave home for a better future…

  • 9 мая11,7 тыс4842

    “የማያውቁት እንዴት ይናፍቃል?” . . ልክ ደስ እንደሚል ህልም፣ ሳትጨርሱት ቀድማቹ እንደነቃቹ፣ መልሶ መተኛት እንደሚያስመኝ የጋራ ትናንት፣ የታቀደ ነገ የሌለበት፤ So maybe one day, when the ache just feels right, When my chest feels Full and Empty at the same time, That’s when I see him, That’s where He will be… እሱን መናፈቄ፤ በዝምታ መውደድ በሆነበት ቅጽበት…

  • 27 апр.7 2766168

    እኔ እና እኔ ብዙ ትዝታ አለን የማልረሳቸው በቀናት ክምር ውስጥ መአት ሀሳቦች መአት ደሞ አለመሆኖች፣ . ኖሬ ኖሬ ለማለት ብዙ እድሜዬ ባይሄድም፤ ትዝታው አልቀረልኝም ፤ የማስታውስው ወደሇላ የሚመልሰኝን በአቅሜ ይዣለው . . ልቤ ደከመ ፣ ጉልበቴ አለቀ ፣ መልኬ ረገፈ ፣ ጸጉሬ ሳሳ ፣ የሄን ሁሉ ባልልም በአቅሜም ቢሆን እኔ ከኔ ጋ የተጓዝኩት ትዝታ አለኝ፤ . ነገም ደሞ ነገ ሆኖ ዳግም ትዝታን ፤ ሊሰራ እቺን ታክል ኑሬ ቋጥሬ በትናንት መሀረብ ያስቀመጥኩት ፣ እኔ ከ እኔ ጋ ትዝታ አለኝ…

  • 26 апр.4 218131

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 апр.7 5998755

    የህመም መጨረሻው መደንዘዝ ነው፣ ተጨንቄ ስጨርስ ነው ለምንም ነገር ማሰብ ያቆምኩት።

  • 5 февр.7 335177

    ✨✨

  • 12 янв.9 2421612

    The crumbs of myself kept falling apart and I can’t keep record of myself. So no revenge because I turned into the very thing I swore I’d never become!! ©️

  • 8 дек.9 7443813

    ከወደድኩት

  • 7 дек.11,5 тыс358

    ቆንጆ ሴት ስለሆነች ፥ ራሷን እንደ ድሬዳዋ ትቆጥራለች። ‘የፍቅር ሀገር’ ይሏታል። ‘ከድሬዳዋ ነኝ’ ሲሉ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ተቀባይነትን ዲማንድ የሚያደርጉ ይመስለኛል። . . አልስማማበትም። ተሳስቼ ይሆናል። . ግን እሷ ፥ ራሷን እንደ ድሬዳዋ ትቆጥራለች።

  • 25 окт.10,4 тыс489

    This👆

  • There are countless things I love. The things I hate? You ask. Well I could give you a list, though it would be short. But I can’t never list out all the things I love. For ጥላቻ is small part of this world. That’s why it stands out. But love is boundless and never ending!! ©️

  • አላየሁም አልሰማሁም አንል ነገር ሲደረግ እያየን ነዉ፣ እንዳንሸሽ መኖር ልናቆም ነዉ፣ ስንቱን በፍርሀት ሸሽተን እንችለዋለን?

ጥንቅሻ✍🏼🦋 — tgindex