tgindex
ከእለታት....📖📚📖📚📖📚

ከእለታት....📖📚📖📚📖📚

Статистика

ለአስተያየታችሁ @Shedorka

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 207
+33 за 3 дн.
Сутки
+12
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 111
23 постов
Вовлечённость
31,1%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 554
1/48двое суток
1 780
1/72трое суток
1 920

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 203221

    በማገኛት ሽርቁር ጃዝ እየሰማሁ ጆርናል ሳደርግ የሚያሳይ ፎቶ.... "መቼ ነው ጃዝ እየሰማሁ ቡናዬን ካናት ካናቱ እየጠጣሁ ተረጋግቼ ጆርናል ማደርገው" እያልኩ ነበር....ቡናውና መረጋጋቱ ይቀራል እንጂ አሳክቼዋለሁ....😁

  • 13 авг.1 36228

    ሀሙስ እንዴት እየጀመረ ነው...?

  • 12 авг.1 75610615

    ምን ትላላችሁ😁

  • 11 авг.1 7815

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 752615

    ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • 10 авг.2 143721

    ትዝ ይላችሁ እንደሆነ አላውቅም....ግን ያለፈው አመት አንድ ረዘም ያለ ፅሁፍ አበርክቼ ነበር....እንደውም በወባ እና ቲቢ ህመም እየተሰቃየሁባችሁ የፃፍኩት ፅሁፍ ነበር....ብዙ ጊዜ እየቀጣኋችሁ አስቸግሬ እንደነበርም ትዝ ይለኛል....እና ያን ሰሞን አንድ ወዳጄ ጋር ስናወራ ''አመቱ ባከነብኝ ምንም ሳልሰራ እየተንከራተትኩ"ስለው ' ተይ እንጂ 'ፍቅር ቅብን' የመሰለ ድርሰት አስነብበሻል....ብሎ በረከቴን ያስቆጠረኝ..... "ይሄ ህመም ብቻ ይልቀቀኝ....ቀጣይ አመት ብዙ ፅፋለሁ" ብዬ የዛትኩት ዛሬ ትዝ አለኝ....የድርሰት ደፍተሬን ገለጥኩ....የተመለሰ ብድር....ያልተመለሰ የሱቅ ዕዳ....ማዋጣት ያለብኝ ብር....ቀሪ....ተመላሽ....አይነት ችክቸካ አየሁ.... ገለጥኩ...."three reasons I’m not going back to my ex" በሚል ርዕስ ውስጥ ብዙ ችክቸካ.... ገለጥኩ...."በእናቴ ጫማ ብሆን ምን አደርግ ነበር....?...."....ብሎ ጠይቆ ብዙ የሚያብራራ ችክቸካ ገለጥኩ...."ለምን ጓደኞች ጨረስኩ....".....የሚል ጥያቄ እና ክፍት ቦታ.... ገለጥኩ...."መፅሀፍ ማሳተም እፈልግ ነበር አይደል.....".....ብዙ ጥያቄ ምልክት.... Adult መሆን ይሄ ነው እንዴ....ራስን ማስተዳደር....ሶሻል ላይፍ....ገንዘብ....ፍቅር...እዛው እዛው የሆነ ህይወት.....'ህልም' የትኛው ሽንቁር ውስጥ ነው የሚገባው.... ህልሜን ያያችሁ....... ✍Shewit https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka

  • 5 авг.3 5586612

    የአንዳንድ ስንብቶች ልከኝነት የሚገባኝ ከስንብቱ በኃላ በሚሰማኝ ጥሩ ስሜት ነው.... ✍Shewit https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka

  • 5 авг.3 2143

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.5 032887

    ይሄ ክረምት በቶሎ ካላለፈ ሶስቱ ኤክሶቼን እንደ ብርድ ልብስ መከናነቤ የማይቀር ነው..... (ብርዱ በአንድ ብርድ ልብስ የሚቻል ስላልመሰለኝ ነው😁) ደህና እደሩ....

  • 28 июл.4 970734

    ለራሳችሁ ደግ ሆናችሁ ዋሉ እሺ💙 መልካም ቀን።

  • 26 июл.5 648614

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.5 02452

    ቅዳሜያችሁ እንዴት እያለፈ ነው....?

  • 23 июл.5 905561

    እንደምን አላችሁ ወዳጆቼ

  • 18 июл.7 4442

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.7 6602

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.6 6662

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.5 4552

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.5 04883

    Available on hand👉@magiy https://t.me/shopdarinaa https://t.me/shopdarinaa https://t.me/shopdarinaa

  • 17 июл.5 4076430

    ዛሬ በትክክል አንድ ዓመት ሞላሽ :: ለዓለም አንድ ዓመት ማለት 365  ቀናት ሊሆን ይችላል ለእኔ ግን እያንዳንዱ ቀን ያንቺን ትንፋሽ ያንቺን እቅፍ እየለመንኩ የሞትኩበት እና የተነሳሁበት የዘመናት ያህል የረዘመ የጨለማ ጉዞ ነበር:: ጡትሽን እያጠባሽ በደረትሽ አታብከሽ ከሰው አስበልጠሽና አኩርተሽ ያሳደግሺኝ ውዷ አያቴ.... አንቺን ካጣሁሽ ዛሬ ሙሉ አንድ አመት ሆነኝ::ያንቺ መሄድ በህወቴ ላይ የጣለው ጥላ ምን ያህል ከባድ እና ጨለማ እንደሆነ መናገር የሚችሉት ቃላት በምድር ላይ የሉም :: ሰው ሲሞት አብሮት የሚቀበረው አስክሬኑ ብቻ ሳይሆን የቀሩት ሰዎች ደስታና ተስፋ ጭምር እንደሆነ የተረዳሁት አንቺን ባጣሁበት በዚያ መርዶ ቀን ነበር :: ከአንድ ዓመት በፊት አንቺን ሳይሆን የቀበርኩት የራሴን ነፍስ... የራሴን ነገዬን ጭምር ነው :: አንቺ ከሄድሽበት ቀን ጀምሮ በውስጤ የተፈጠረው ባዶነት እንደ ገደል እያስተጋባ በየቀኑ ያደክመኛል :: ሰዎች ጊዜ ሁሉንም ይፈውሳል ይላሉ ግን ውሸታቸውን ነው :: አንድ ዓመት ሙሉ ስባባ... ስታመም በናፍቆትሽ ሲቃጠል እንጂ የዳነ አንድም የውስጤ ክፍል የለም :: ይባስ ብሎ እያንዳንዱ ቀን የድምፅሺን ዜማ.....የፊትሺን ብርሃን ያንን እቅፍሽን ይበልጥ እየናፈቀኝ ውስጤን ያደማዋል :: ደስታ ሚባለው ነገር ለኔ የውጭ ሰው ሆኖብኛል :: መሳቅ እንኩዋን ስሞክር የውስጤ ስብራት እና ጩሀት ከውስጥ ይጎትተኛል :: ብቻዬን ስሆን ማንም በሌለበት ጨለማ ክፍል ውስጥ ቁጭ ብዬ ስላንቺ ሳስብ የሚሰማኝ ተስፋ መቁረጥና ብቸኝነት የትየሌሌ ነው :: መጠጊያዬ ብቻ አልነበርሽም አንቺ ለኔ መላው አለሜ... መኖሬ... የቆምኩበት ጠንካራ መረቴ ነበርሽ :: ያንቺ መሄድ መሰረቴን አናግቶ ባዶ ሜዳ ላይ ጥሎኛል :: እንደ እናት ሆነሽ ማንም ባልረዳኝ ጊዜ የልቤን ትርታ ተረድተሽ በፍቅርሽ ስታክሚኝ የነበርሽው ውድ እመቤቴ...ዛሬ እቅፍሽን ብመኝ የሚያቅፈኝ እንባዬን ብጠርግ የሚያብስልኝ አይዞሽ ልጄ የሚለኝ አጥቼ ተንከራታች ሆኛለው :: ሕይወት ካንቺ በሁአላ ትርጉም አጥታብኛለች :: ውስጤ ተሰባብሮ ተሰነጣትቆ እንደማይገኝ ዕቃ ሆኗል :: ምንም እንኩዋን እኔ በዚህ ምድር ላይ ባዶነቴን ተሸክሜ በናፍቆትሽ እየታመምኩ ቢኖርም ያሳየሺኝ ፍቅር ግን ሁሌም ቢሆን በልቤ ውስጥ ሕያው ሆኖ ይኖራል :: ላንቺ ያለኝ ፍቅር ከሞት በላይ ጠንካራ ነው :: ፈጣሪ መፍስሽን በቅዱሳን እቂፍ በገነት ያኑርልኝ እኔ እዚህ በምድር ላይ እስክከተልሽ ድረስ ሁሌም በናፍቆትሽ በታላቅ ክብር ሳስብሽ እኖራለሁ :: ✍Betsi https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka https://t.me/shewitdorka

ከእለታት....📖📚📖📚📖📚 — tgindex