tgindex
የኛ ጓደኝነት

የኛ ጓደኝነት

Статистика

በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 241
+11 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
794
30 постов
Вовлечённость
24,5%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
501
1/48двое суток
574
1/72трое суток
619

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ...ፍቅር መሸነፍ ነው ፍቅር መያዝ ነው ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው” ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው ያስፈራል ፍቅር የማይታከሙት ህመም፣ የማይጠገን ቁስል፣ የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል።” የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን፤ ማፍቀር ራሱ ነው። ካፈቀርሽ በኋላ “እኔ” የምትይው ሁሉ ይጠፋል። ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።” ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው እጅ መስጠት፣ ወዶ መግባት፣ ከራስ መነጠል፣ መጥፋት፣ በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ ከ አለመኖር መፅሐፍ

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • ✨....come ...🪽 🌊Let's talk to each other through the soul.Saying things  secret to the eyes and ears. Let's smile like a rose garden Without lips and teeth. Let's converse through thoughts without tongues or lips. Let's tell all the secrets of the world untill the end without opening our mouth like devine intellect 🤍      🅡𝖚𝖒𝖎

  • ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው... ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው። ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው✨ 💃💃💃

  • видео или голосовое, без подписи

  • ‎life is full of unexpected goodbyes . ‎ ህይወት ባልታሰቡ ስንብቶች የተሞላች ናት አንዳንዴ ቻው የሚለው አንድ ቃል ... የገነባነውን አለም... ያጣጣምነውን ትዝታ... የተካፈልነውን ስሜትና ያሳለፍናቸውን ዘመናት... በሙሉ በአንድ አፍታ የሚደመስስ ሃይል አለው … ‎ በአንድ ቻው ብቻ ፈርሰው የቀሩ ተስፋቸው የተቋጨ እልፍ አእላፍ ግንኙነቶች አሉ ‎ ቻው ... ቻው... ቻው... Wubie ✍️

  • Morning ✨

  • ተይው እንተወው ተይው እንተወው፣... የዘመን ቃፊሩን ማለፍ አልቻልንና ይህ ዓለም ጥበቱ፣ አልመጠነንና፤ ተይው እንተወው፣... ውጥኑ ግብ ይሁን ጅማሬው ፍፃሜ፣ ቅፅበቷ ሙሉ ዕድሜሽ ወቅቷ ዘላለሜ። [ ደበበ ሰይፉ ]

  • 6 авг.762155

    በ ሕይወቴ አንዳንድ ሰዎችን ትንሽ ቀደም ብሎ ባገኛቸው አንዳንዶችን ትንሽ ዘግይቶ ባውቃቸውና አንዳንዶችን ደግሞ ፈፅሞ ባላውቃቸው ብየ እመኛለሁ 🥲...

  • видео или голосовое, без подписи

  • አፈቅርሻለሁ ያልኩትን... ከንስለነዋል ...

  • ጠፋው እንዴ....?🙄

  • 2 авг.1 238143

    የፍቅር ተቃራኒ ጥላቻ አይደለም ደንታ-ቢስነት ነው የውበት ተቃራኒ አስቀያሚነት አይደለም ደንታ-ቢስነት ነው የእምነት ተቃራኒ ክህደት አይደለም ደንታ-ቢስነት ነው የሕይወት ተቃራኒ ደግሞ ሞት አይደለም በሕይወትና በሞት መካከል ያለው ደንታ-ቢስነት ነው ... Elie wiesel

  • 31 июл.1 211212

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 321114

    ... በጣም አምኜህ ነበር  አንተ ግን ያ እምነት የሚገባህ ሰው ሆነህ አልተገኘህም 💔   እምነቴን ማጉደልህ ካጣሁት ነገር በላይ ልቤን አቁስሎታል ...

  • 29 июл.1 3911410

    “ ከአመታት በፊት እንደዚህማ አልሆንም ብዬ የማልኩበትን ሰው አገኘሁት ... ያ ሰው እኔ ነኝ ! ”

  • 28 июл.1 4181310

    አንዳንዴ ግን ማውራት ምንፈልገውን ነገር ሰዎች በ እይታ ብቻ ቢረዱን ጥሩ ነበር 🥲 ...

የኛ ጓደኝነት — tgindex