tgindex
Thoughts
@justhoughtsssInstagramанглийский

ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022

Последний пост
15:32
Последнее чтение
14:45
Постов за неделю
21
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 983
+1 за 3 дн.
Сутки
+4
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 213
24 постов
Вовлечённость
20,1%
к подписчикам
Постов в день
3,0
всего 35
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 3 постам
1/24сутки в ленте
1 001
1/48двое суток
1 285
1/72трое суток
1 385

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 15:321061

    видео или голосовое, без подписи

  • 14:25485154

    ቀኑ ደርሷል ዛሬ እሁድ 2 ሰዓት ላይ ከእለታት ግማሽ ቀን እዚሁ https://t.me/justhoughtsss ቻናል ላይ ይዳሰሳል ትኖራላችሁ አይደል?

  • 07:02666333

    "ግን ቢያንስ ሊያስደስትሽ የሚችል አንድ ነገር አግኝተሻል" "ምን?" መልሱን ልቤ እያወቀው "እኔን አገኘሺኛ ገብተሽ መስታወት ፊት እየዘለልሽ celebrate እንደምታደርጊ የማላውቅ መስሎሽ ነው" "ጥፍጥፍ ነህ ታውቃለህ አይደል?" "ያንቺ ጥፍጥፍ" "መንገዱ አልረዘመም? ስመጣ እኮ ቶሎ ነው የደረስኩት?" "እና ከሁለት አመት በኋላ አግኝቼሽ በአጭሩ መንገድ የምንመለስ መስሎሽ ነበር? Its always the little things ከ"ምናልባት" የተቀነጨበ https://t.me/justhoughtsss

  • 21:2391213

    በሉ ደህና እደሩ

  • 21:229012

    видео или голосовое, без подписи

  • 20:171 000213

    видео или голосовое, без подписи

  • 20:071 02652

    Fake dating trope ለሚመቻችሁ በሁለት ሳይንቲስቶች መካከል የሚፈጠር ቆንጆ የፍቅር ታሪክ ከex boyfriendዷ ጋር ከተለያየች በኋላ ጓደኛዋ እሱን date ማድረግ ስለፈለገች ስትጠይቃት እሷ already ሌላ ሰው date እያደረገች መሆኑንና የዛን ቀን ማታ እንደውም ቀጠሮ እንዳለባት ትነግራታለች (ማንም የተቀጠረ ሰው ባይኖርም) ከዛ ምን ይፈጠራል... በሳይንቲስቶች መካከል ያለ ሴቶች ላይ የሚደርስ ጭቆና እስከዛሬ ባልታየ መልኩ የገለፀችበት መፅሀፍ ነው መስከረም ላይ የፊልም adaptation ሊሰራለት ነው በኔ ይሁንባችሁና አንብቡት

  • 20:009833
  • 19:5695061

    ቁራጭ የቲክቶክ ቪድዮ አይቼ ሮማንስ መስሎኝ ነበር ያየሁት። የሆነው ግን ተቃራኒው ነው። ካየሁት በኋላ ግን ብዙ ነገሮችን ደግሜ እንዳስብ ነው ያደረገኝ። በግልፅ የማይነገር ግን imply የሚደረግ የልጅነት ጠባሳ እንዴት ኖሮ ኖሮ ራሱን እንደሚገልጥ ነው የሚያሳየው ተዋደው የተጋቡ ሰዎች their value በጊዜ ሂደት እየተለያየ ከመጣ እንዴት ይሆናል ብቻ እስኪ እዩት

  • 19:529463
  • 19:498757

    ተወዳጆች ከትላንትና ወድያ መፅሀፍ ወይስ ፊልም ብያችሁ በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየቅኩ ይኸው አንዱን ሳይሆን ሁለቱንም recommended ላድርግላችሁ

  • 15 авг.1 0913из ጽ ጌ ❤

    📚 ከREKIK SUCCESS VIP ቻናል የተወሰደ አጭር ማስታወሻ! ✨ ለመማር ረጅም ኖት በመደጋገም ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ፣ ዋና ዋና ነጥቦችን በአጭርና በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ Amazing Short Notes እናዘጋጃለን። 🎯 በVIP ቻናላችን የሚያገኙት፦ 📌 Amazing Short Notes 📄 Special PDFs 📝 Quizzes 📚 Past Questions 🎓 Accounting & Finance | Nursing | Management | IT | Computer Science | Economics ይህ የምናቀርበው ይዘት ከVIP ቻናላችን የተወሰደ ምሳሌ ብቻ ነው! 🚀 👉 ምዝገባው እየተካሄደ ነው! 📲 @kelemeakadami ጥረታችሁ ለስኬታችሁ! 🌱

  • 14 авг.1 07364из HiwotWogудалён 15:41

    ይህንን ዝግጅት ደስ ካላችሁና ከተመቻችሁ ኑ ! መግቢያው ነፃ ነው ብለዋል የጋበዙኝ ወጣቶች።

  • 14 авг.1 2183из kelematadshub

    ልጆቾ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ክህሎቶችን እቤታቸው ሆነው እየተማሩ ቢያሳልፉስ? 🌟 ልጆቾ በ3 ሳምንታት ውስጥ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበት፣ የሚፈጥሩበት እና እውነተኛ የሕይወት ፈተናዎችን መፍታት የሚለማመዱበትን ዕድል ያመቻቹላቸው። የኢዲት (EDit) የክረምት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ትምህርት ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩበት አዝናኝ እና ተሳታፊ የሚያደርግ የኢንተርኔት ስልጠና ነው። ልጆቾ በፕሮግራሙ፦ 💰 የገንዘብ ነክ እውቀት፦ ገንዘብን እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለባቸው 💡 የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፦ ሀሳቦችን ወደ መልካም አጋጣሚዎች እንዴት መለወጥ እንደሚችሉ 📱 የሚዲያ እና መረጃ እውቀት፦ መረጃዎችን በጥበብ እና በጥንቃቄ እንዴት መገምገም እንዳለባቸው ይማራሉ። 🏆 የምስክር ወረቀት + የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካቷል! 💎 ከ 7 - 12 ላሉ ልጆች የበለጠ ተስማሚ ትምህርት ነው። 📅 ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ቀን፦ ነሐሴ 11 🎟 ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው! 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ፦ +251989202555 💬 ቴሌግራም፦ @editeducationet ኤዲት (EDit) — በጨዋታ እና በተግባር መማር። 🚀

  • 13 авг.1 01117удалён 14 авг.

    እየተነበበ ነው?

  • 13 авг.1 43882

    Movie ወይስ book recommend ይደረግ? movie ❤️ Book 👍

  • 13 авг.1 07952удалён 14 авг.

    .                       የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre ስኬት ከፈለግክ ድምፅህን አጥፍተህ ስራ፤ በጥንቃቄ ተጓዝ። ቀጣይ እርምጃህን እንዲያዉቁ በፍፁም አትፍቀድላቸዉ፤ ትጠለፋለህ። አላማህን ልክ እንደ ተኩላ ሆነህ እደን ወዳጀ ! Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre

  • 13 авг.1 085222удалён 14 авг.

    Download on Google Playstore: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.streetwriters.callofwriting

  • 13 авг.1 102323удалён 14 авг.

    In english ፅሁፍ ለምትሞክሩ ልጆች daily practice ለማድረግ ፀዴ app ነው የሆነ topic generate ያደርግላችሁ እና ለተሰጠው ደቂቃ በዛ ርዕስ ላይ መፃፍ ነው ይሄን የተለየ የሚያደርገው ለተወሰነ ሰከንዶች መፃፍ ካቆማችሁ ያደረጋችሁትን progress delete ያደርገዋል ስለዚህ የፅሁፉ perfection ሳያሳስባችሁ ዝም ብላችሁ ጭንቅላታችሁ ላይ የመጣውን ቀጥታ እንድትፅፉት የሚያስገድድ ነው እንደበዓሉ ግርማ በቀን ሁለት ሰዓት መድባችሁ ፅሁፍ ለመለማመድ ጊዜ ካጣችሁ በዚህ app ታክሲ ውስጥም ምናምን exercise ማድረግ ትችላላችሁ ይለቀቅ የምትሉ?

  • 13 авг.1 0134удалён 14 авг.

    I have an app suggestion...