- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 894
- 1/48двое суток
- 1 024
- 1/72трое суток
- 1 104
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ደብዳቤ ስጽፍ ለስንተኛ ግዜ እንደሆነ አላቅም ግን ለመጀመሪያ ግዜ የጻፍኩት አማርኛ መምህራችን ጻፉ ያለችን ቀን ነው ብቻ ብዙ ተሳስቼ ነበር መሰል ከዛ በዋላ ደግሞ ምስጋና ላንቺ ይሁንና ብዙ ታስጽፊኝ ጀምረሻል. . . አንቢቢው አታንቢቢው ገድ ሰቶኝ አያቅም እያንዳንዱ መስመር እያንዳንዱ ቃል ለኔ ትርጉም አለው. . . አንዳንዴ የጻፍኳቸውን ተራ በተራ አንብና ዝም እላለው በዛ ዝምታዬ ውስጥ ያንቺን ትዝታዎች ነው በመላ ህዋሳቶቼ ማደምጠው። የሆነው ሆኖ ሁል ግዜ መጠበቅ ያማል አደል. . . ያቆስላል አደል ይገድላል አደል. . . እኔስ አንቺን ካጣው ወዲህ በህይወት አለው ማለት ችላለው? . . . . ብቻ የስራሽን ይጥሽ ልል ፈልግና በዋላ ተጎድሽ ሳስበው እኔኑ መልሱ ያመኛል አለ አደል እዛ እንደ ጥዋት ጸሀይ ሙቀቱ ና ብርሀኑ ሚናፍቀው ሳቅሽኝ ማጨለም አልፈግልም. . . ግን እውነት ስልሽ አወራር ጠፍቶብኛል . . . ቃሌ ከነፍሴ በፊት ሊሞት እያጣጣረ ይመስለኛል . . .። ግን እኮ እንደ ድሮው መሳቅ ፈልጋለው. . . እንደድሮው ነገ የተሻለ ይሆናል ማለት ፈልጋልው . . . አለ አይደል. . . ብዙ ተስፋዋቼ አንቺ ያጣውሽ ቀን አብረው ከስመዋል . . . ግን ስንቶቻቹ በትናታቹ ታስራቿል? 121(አኮብ)
በዚህች ምድር ላይ ሰባ ዓመት ብቻ ትኖራለህ፤ እና ምናልባትም እሱ እድሜ ላይ ሳትደርስ ሞት በድንገት ይወስድሃል። ታዲያ ለምን በሀዘን፣ በህመም፣ ስለ ሰዎች እና ስለወደፊትህ በማሰብ እራስህን ታጠፋለህ?። ማንነትህን በማጣት፣ የምትመኘውን ሳታገኝ በጥቂት አመታት ብዙ ፍለጋ ውስጥ ባክነ እንደመሞት ያለ የመጨረሻ ኪሳራ የለም!።
«አንድ ሰው ላይ ከሚደርሰው መጥፎ ነገር መካከል በናፈቀው ነገር ላይ አቅም ማጣት ነው። የሚቀርበውን ሰው ከልቡ ለማውራት አቅም ማጣት፤ ለረጅም ውይይትና ንግግር አቅም ማጣት፤ በሚያናድደው እና በሚያበሳጭ ነገር ላይ እራሱን ላለመውቀስ እስከመጨረሻው አቅም ማጣት። መነሻውም መድረሻውም በጸጸት የተከበበ ብቸኝነት ለብቻው ማስተናገድ!።» ፦ሙሐመድ ሹክሪ―Counting stars 📖 Imagination_officially @yefekerdebdabe @yefekerdebdabe
#Under22🚫 ልጂ ሲበዛ አይናፋር ነው ቤቱ እንግድነት ጠርቶኝ እንኳን የሚያወራኝ አንገቱን አቀርቅሮ ነው እኔ ደግሞ አይናፍር ወንድ ድክመቴ ነው የቀዳልኝን ወይን በአንድ ትንፋሽ ጨለጥኩት ድፍረት ተሰማኝ ያበጠው ይፈንዳ አልኩና ጠጋ ብዬ እጁን ያዝኩት በቀስታ የተራቆተ ጭኔ ላይ አሳረፍኩት እጁ ይሞቃል የሞት ሞቱን ቀና ብሎ አየኝ ከንፈሩን በስሱ ሳምኩት አንገቱ ስር ገባሁ ጠረኑ ደስ ይላል.... "ተይ ሳ.....ም" አለኝ እየተንተባተበ ወደ ጆሮው ጠጋ ብዬ ጆሮው ስር እየሳምኩት በለሆሳስ "ነጻ ሆነህ ሳመኝ" አልኩት እያወላወለ ከንፈሩን አቀበለኝ ጠበቅ አድርጌ ሳምኩት እሱም በስሱ አፀፋውን መለሰ ትንፋሹ እንደ ነበልባል ይጋረፋል የጠጣሁት ወይን ጋር እንደ እንፋሎት የሚፋጀው ትንፋሹ ሲጨመር ሰውነቴ እሳቱን አጫረ እሱም ጋለ ከንፈሩን ከከንፈሬ ሳያለቅቅ በቀስታ እጆቹን ወደ ጡቶቼን ልኮ ጨመቃቸው አቃተትኩ ተቅበጠበጥኩ በጥድፊያ ሸሚዙን ከላዩ ላይ አወጣሁት ደረቱ የሰጠ ነው በቀስታ ከንፈሩን እየመጠጥኩ ሶፋው ላይ እንዲንጋለል አመቻቸሁትና ልብሴን አውልቄ ከላይ ሆኜ ጡቴን አስጨበጥኩት ከስር ወንድነቱ ዘራፍ ብሎ ቆሞ ሲገፋኝ አቃተትኩ አንገቱን ... ደረቱን ... እንብርቱን ...... እየሳምኩ ወደታች ወረድ ............ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . እረ እየተኛን ወገን🤭 ሳም እንደፃፈችው @yefekerdebdabe
`` በመጀመሪያ የምትናገረውን ትርጉም ተማር ከዚያም ተናገር ! `` #Epictetus
“ የተናደደውን ሰው በፍቅር ዝም አሰኘው፤ ደስተኛ ያልሆነውን ሰው በደግነት ዝም አሰኘው፤ ድሀውን በልግስና ዝም አሰኘው፤ ውሸታም ሰውን በእውነት ዝም አሰኘው። ” ናመስቴ 🙏🏽 Gautama Buddha
`` When Life does not find a singer to sing her heart she produces a philosopher to speak her mind.`` `` ህይወት የልቧን የሚዘፍንላት ዘፋኝ ስታጣ ሀሳቧን የሚናገር ፈላስፋ ታፈራለች `` #Kahlil_gibran ፦ from Sand and Foam 📖 (1926)
<ይሄን ብር ያዝልኝ እኔ ጋር ከሆነ አጠፋዋለሁ> ብላችሁ ለሰው ሰጥታችሁ ገንዘባችሁን ቢያጠፉባችሁ ምንድን ነው የምትሉት? አንደኛ ያው ምነው ባልሰጠሁት ብላችሁ ቁጭት እና ፀፀት ውስጥ ትገባላችሁ። ግን ከዛ በላይ ጥያቄ አይፈጥርባችሁም? ምን የሚል?... <ገንዘቡን እኔ ጋር ባስቀምጠው ኖሮ የምር ጨክኜ አጠፋው ነበር?> የሚል ጥያቄ ሽው አይልባችሁም? ቀለል አድርጌ ነገርየውን ገንዘብ አደረኩት እንጂ የሆነ የራሳችንን ነገር ከእኛ በላይ ሊጠነቀቁለት ይችላሉ ብለን አስበን ለሰዎች አሳልፈን እንሰጣለን። ነፃነታችንን.. ጊዜያችንን.. ህልማችንን.. እድሜያችንን.. እና እነዚህን በዋጋ የማይተመኑ ነገሮችን አሳልፈን ሰጥተን ልክ ነፋስ ላይ እንደተበተነ ዱቄት ብንንንን አድርገው ሲያጠፉት ምንድን ነው መልሳችን? እምነትን ያህል ነገር ሰጥተን ወሽመጥን ቁርጥ የሚያደርግ ክህደት.... እድሜን ያህል ጊዜ ሰጥተን <እንዴ> የሚያስብል ቸልተኝነትን እንቀበላለን። ልባችንን አሳልፈን ሰጥተን እነሱ ግን ስብር አድርገውት ሲሄዱ ምንም እስካይመስላቸው ነው ድንዳኔያቸው። ለቅሷችን... ናፍቆታችን... ትኩረት መስጠታችን ሁሉ ለእነሱ ኢምንት ሆኖ ስናገኘው ... ምነው በቀረብኝ ያስብላል። እኔ ልቤ ያሳዝነኛል ፤ ሰፍ ብሎ ሄዶ ተጋጭቶ እየደማ ሲመለስ ያሳዝነኛል። እርፍ ሊል ሄዶ ኮስኩሶት ሲመለስ ያሳዝነኛል። ተው እያልኩት አምኖ ስላቅን ተቀብሎ ሲመለስ እና ክፍት ሲለው ያሳዝነኛል። ከዛ በላይ ልቤን ማስታመም እኔን ያደክመኛል። ህመምን እንደማይችል ስለማውቅ እና ሲደማ ስለሚያሳዝነኝ እንዲህ አደርጋለሁ.. ልክ አንዲት እናት ተደባዳቢ ልጇን እስር አድርጋ ከቤት እንዳይወጣ እንደምትከለክለው ሁሉ .. አይምሮዬም ልቤን ቆንጠጥ አድርጎ አርፎ እንዲቀመጥ ያደርገዋል። ግን ደግሞ ጥልጥል ብሎ ማረፊያ ፍለጋ ክርትት ሲል መልሶ ደግሞ ያሳዝነኛል። ልቤን ስገድበው ያሳዝነኛል .. እየፈለገ ተው ስለው ያሳዝነኛል። <እስኪ ልሞክር > እያለኝ .. ጭክን ስልበት ያሳዝነኛል ስሜቱ እንዴት መሰላችሁ... ብቻ የመሆን ልብን የመከልከል ስሜቱ... በሃይለኛው ውሃ ጠምቶን <ቆይ ትንሽ.. > እያሉ እንደማስታገስ ነው። በመንገድ የዛለ ሰውነታችንን <ቆይ ደርሰናል..> እያሉ እንደማስጓዝ ነው። ያለምንም ተስፋ ተስፋ እንደመስጠት ነው። ይከብዳል። እንዴት እንደሆነ ባላውቅም አደራን ጠብቆ ራስ ጋር ማቆየትም ፤ አደራን ለሰው መስጠትም ከባድ ነው። Fantu emu
" I live my life as I want not what other people expect me to be. This way makes me happier. " " ህይወትን የምኖራት እንደምፈልገው አድርጌ እንጂ . . . ሌሎች ሰዎች እንድሆን እንደሚጠብቁኝ አይደለም፤ ይህኛው መንገድ ይበልጥ ደስተኛ እንድሆን ያደርገኛል። " ፦ Osho
``Having a good home , eating good food , wearing good clothes , are a means to living well ; they are not the goals of our life . The quality of your life is decided by how peaceful and joyful you are .`` `` ጥሩ ቤት መኖር ፥ ጥሩ ምግብ መብላት ፥ ጥሩ ልብስ መልበስ ጥሩ ኑሮ መኖር። እነሱ የሕይወታችን ግቦች አይደሉም! የህይወት ጥራት የሚወሰነው እናንተ ምን ያህል ሰላማዊ እና ደስተኛ መሆኖ ላይ ነው። `` 🧘🏽♂ #Sadhguru
ሳላውቅህ በፊት ጨለማ እፈራ ነበር። ጨረቃ ወጣች፣ መሸ፣ ነጋ... ግድ የሚሰጠኝ ምንም አልነበረም። ለኔ ምሽትና ንጋት የቀን መለዋወጥ ብቻ ነበሩ፣ ትርጉም የለሽ ዑደት። አንተ ግን በህይወቴ ገብተህ ሁሉንም ለወጥከው። አሁን መስኮቴን ከፍቼ ጨረቃዋንና ጨለማውን ሳያቸው "ይሄን ያህል ተጉዘን ነበር?" እላለሁ። ትዝ ይልሃል? እጅ ለእጅ ተያይዘን ማርጀት ነበር ፍላጎታችን። ለልጆቻችን የምንተርክላቸውን ተረት የሚመስል ታሪካችንን ስትተርክልኝ፣ ድምጽህ አሁንም ድረስ በጆሮዬ ያስተጋባል። መድረስ የምትፈልግበትን ቦታ ስትነግረኝ፣ እጄን ይዘህ ላግዝህ ስጣጣር የነበርኩበት ስሜት አሁንም በአእምሮዬ ይዋልላል። ብቻ... ልክ ኮምፓስ እንደጠፋበት መርከብ፣ አሁን ወዴት እንደምሄድ አላውቅም። እጄን ይዘህ ያደረስከኝ ቦታ ላይ ቆሜ መንገዱን ከማማተር ውጪ ምን አማራጭ አለኝ? አዎ... አንተ ኮምፓሴ ነበርክ! 🧭 አሁን ጨረቃን ሳያት አንተ ትዝ ትለኛለህ። አንዳንዴ ካለህበት ጎትቼ ላወጣህ እፈልጋለሁ፣ ግን አልችልም። ምናልባት. . . ጥላ ከለላ የሆኑን ሰዎች ሲርቁን ነው፣ የህይወት ዱላዋ በትክክል የሚሰማን። ዛሬም ጨረቃዋ ወጥታለች። ግን ዛሬ... ብቻዬን ሆኜ ነው የማያት። 121(አኮብ)
በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦ «እኔ ስሞት ካንተ ጋር የሰላም ውል ጠይቀው ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። የምታምነውን አንድ ሰው ከእኛ ጉባኤ ወይም ከቤተሰብህ መካከል አንዱን መርጠው ወደአንተ ይልኩታል። የተላከው ሰውም ለሰላም ስምምነት እና ለአንተ የበለጠ ሹመት ልታገኝ እንደሆነ በመንገር ስብሰባው መች እንደሚከናወን የቀጠሮ ቀኑን ያሳውቅሃል። በዚህ ስብሰባ ወቅት ግን አንተ ትገደላለህ!። ለዛም ነው ይሄን የምልህ፤ ያ ለሰላም እና ለሹመት የሚልኩት ሰው ማንም ይሁን ማን አስወግደው ከሃዲ ነው!።»
https://t.me/Nazrawit38
"የድሮ ደብተሬን ስገለጥ፣ 'ፍቅር እያደር ወጣት ይሆናል እንጂ እንደ ሰው አያረጅም' የሚል ጽሁፍ አገኘሁ። የኔስ ፍቅር የት ደረሰ? እንደ እድሜ ጠገብ አዛውንት መቋሚያ ተደግፎ ይሆን ወይ? 'ገና አልሞትኩም' እያለ ለማትረፍ የሚታገል... አንዳንዴ በውስጥ ያለን ስሜት አለመናገር፣ ከልብ የማይጠፋ የዘወትር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል። እናንተስ? የውስጣቹን ሳትናገሩ ግዜ የሸበለለባቹ ነገር አለ?" አኮብ(121)
አሁንኮ ድንገት ትዝ ብለኸኝ…እንዲሁ በኑሮ በኑሮ መሀል አንዳንዴ አስብሀለሁ።ትዝታ ግን አይገርምህም? . ትዝታ ጎበዝ የሒሳብ ሊቅ ነው። ይሔ ሲደመር ይሔ ..ሲደመር ይሔ…ነው እዚህ ያደረሳችሁ ይለኛል። እሺ እላለሁ። ይሔ ሲቀነስ ይሔ…ሲቀነስ ይሔ ነው…ልብሽን ባዶ ያደረገው ይለኛል። እሺ እላለሁ። ይሔ ሲባዛ ይሔ …ሲደመር ይሔ ..እኩል ይሆናል ይሔ መለያት ይለኛል። እሺ ነው መቼስ ለትዝታ ምን ይመልሱለታል? . ትዝታ የአለም አንደኛ ዲፕሎማትም ነው። ይሔ ሆኗል ይሔም ተደርጓል ቢሆንም ፍቅርን የሚያህል የታል? ይላል። ያኔ ልብም አዕምሮም ለዘብ ረገብ ይሉለታል። የተኩስ አቁም ስምምነት ይፈርሙለታል። እንዲያ እያሞኘ ድል ይረታል። እንጂ እኔ አሁን አንተን ላስብ ይገባል? በፍፁም! . ትዝታ እግዜር የጎበዝ ዕድሜ በደላችንን ያይደል የልጅነት የወተት ጥርሳችን እያሰበ ይቅር እንደሚለን ለማስታወስ በልብ ያስቀመጠው ህቡዕ ቋንቋም ይመስለኛል። ለዛ ነው መሰል ሰው ነፍሱ ስጋውን ስትሰናበት ለሰከንድ በህይወት ሳለ የሰራው ዋና ዋና ነገር summary ይቀርብለታል አሉ። ችግሩ ያኔ ‘take me back to the night we met’ን እየዘፈኑ መመለስ የለም። . ስለዚህ ዛሬ አስብሀለሁ። ስለማስብህም ብዙ አይደብረኝም። ወደተዋወቅንበት ፀደይ ዘመን እየሔድኩ ደግ ደግህን እደግማለሁ። አንተ ግን በቃ እረሳኸኝ እንደዛ የሰው limited edition ነሽ እንዳላልከኝ። እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ከቴዲ ታደሰ ጋር ከመጮህ ውጪ ከተስማማህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ ከሞላልህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ…..🎧 ቤቴልም እንደ ከተበችው
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!» ―ኢቫን ቶርጌኔቭ
°° እኛ የቀትር ህልሞች ነን ቀን የተፋነውን እንቅልፍ ማታ የምናላምጥ 🎈
በወሬ መሀል እንደቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ስምሽን ሲያነሱ ድንገት ነበር ሳቄ ከገፄ ላይ የተራገፈው... ድንገት ነበር ጨዋታ የጠፋብኝ... ድንገት ነበር በዝምታ ባህር ውስጥ የሰጠምኩት... ብቻ ከምሸሸው እኔነቴ ጋር ነው ያላተሙኝ.. አላወቁትም እንጂ ማባርያ ከሌለው ዶፍ ትዝታ ውስጥ ነበር የዘፈቁኝ... "!አንዳንዴ የተዳፈነ ትዝታ ሰው ፊት ሲነቃ አንገት ያስደፋል '' 121
አባት ሁሉ ወታደር ነው. .አንዳንዱ የገዛ ልጁን ሲገድል፤ አንዳንዱ ግን ልጁን ለማኖር እራሱን ያጠፋል!።
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!» ―ኢቫን ቶርጌኔቭ