tgindex
አርምሞ🧘🏽‍♂

አርምሞ🧘🏽‍♂

Статистика

ጥ ቂ ት ም ና ኔ. .🧘🏽‍♂️

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
49
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 404
+38 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 367
40 постов
Вовлечённость
12,0%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 49
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 147
1/48двое суток
1 314
1/72трое суток
1 417

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.14541из Imagination_officiallyудалён 15 авг.

    (Algospeak 💬) ET 9:08 PM The map turned to static The compass forgot north My avatar feels borrowed The tower above stopped blinking The horizon wears a final color Just searching for a raft before the tide logs me out ✍🏼ɢᴜʀᴜ

  • ሌሎች የሚያስተዋውቁ ሰዎች ስላሉ screenshot ላኩልኝ ተባበሩኛ ምንድነው'ዚህ 😥

  • የሆነ ድርጅት ማስታወቂያ ሊያሰራኝ ነው። 1 ሺህ ፎለር እስከ እሁድ ካስገባውኝ ይጸድቅልኛል። አታሳፍሩኝም የፌስቡክ ፔጅ ነው ፎሎ ማድረግ ብቻ ከስር ሊንካቸውን ለቅቂያለሁ። እንደኔ የሚሰሩ ብዙ ሰዎች ስላሉ የእናንተ እገዛ በጣም ያስፈልገኛል። ከስር ሊንክ አለ። ከሁለቱ አንዱ ክሊክ አድርጉ👇🏼 fb Lite 👇🏼 https://www.facebook.com/profile.php?id=61585619639039 ዋናው ፌስቡክ 👇🏼 https://www.facebook.com/share/19QRKJrvjF/

  • 14 авг.182удалён 14 авг.

    (Algospeak 💬) ET 9:08 PM The map turned to static The compass forgot north My avatar feels borrowed The tower above stopped blinking The horizon wears a final color Just searching for a raft before the tide logs me out

  • 13 авг.1 2503414

    እስቲ ዛሬ ስለደበረኝ ላስደብራችሁ። የካርል ማርክስ የትርፍ ዋጋ (Surplus Value) ቲዎሪ  በፎቶ ሳገኘው የገባኝን ያህል ላስረዳችሁ ወደድኩ። የካርል ማርክስ የትርፍ ዋጋ «Surplus Value» ቲዎሪ የካፒታሊዝም ትርፍ እንዴት ነው የመጣው የሚለውን ለማብራራት የቀረበ ሀሳብ ነው። ካርል ማርክስ እንዲህ የምትል አባባል አለችው፦«The worker creates the wealth, capital claims the profit» ምን ማለቱ መሰላችሁ ሰራተኛው ከሚከፈለው ደሞዝ በላይ ዋጋ ይፈጥራል፤ ያ ተጨማሪ ዋጋ ግን ለካፒታሊስቱ ነው ትርፍ የሚሆነው። በፎርሙላ ሲቀመጥ፦Surplus Value (s) = Total Value Created (v) − Wages (w) ይመስላል። በአጭሩ ሳስረዳችሁ፦ S= V−W S= የትርፍ ዋጋ (Surplus Value) V= ሰራተኛው የፈጠረው ጠቅላላ ዋጋ W= የተከፈለው ደሞዝ ይወክላል። ለምሳሌ አንድ ዳቦ ጋጋሪ በቀን 1000 ብር የሚያህል ዋጋ ይሰራል እንበል። ደሞዙ ግን 400 ብር ነው። S= 1000 − 400= 600 ብር ይመጣል። እዚህ ጋር ማርክስ ይህ 600 ብር ከየት መጣ አይልም። ይልቅስ ለምንስ ለካፒታሊስቱ ብቻ የሚገባ ዋጋ ሆነ ነው ጥያቄው። ይህን ጭዌ አልሰማችሁም። አንድ የኩባንያ ባለቤት አዲስ መኪና ገዝቶ ወደድርጅቱ ያቀናል። አዲሱን መኪና የተመለከተው ሰራተኛም በጉጉት አለቃውን ይጠይቀዋል፦«በጣም ምርጥ መኪና ነው የገዛኸው የምር አስቀናኸኝ» አለቃውም ፈገግ እንዳለ፦«አንተም አሁን ባለህበት አቋም ጠንከረ የምትሰራ ከሆነ ቀጣይ አመት ሌላ የተሻለ መኪና እቀይራለሁ!» 🤓 ማርክስ የሚለን ይሄንኑ ነው። ሰራተኛው ደሞዙን ለማግኘት ግማሽ ቀን ይሰራል፤ የቀረውን ግማሽ ቀን ደግሞ ለአለቃው ትርፍ ይሰራል። ሰራተኛው ጠንክሮ ይሰራል፤ አለቃው ጠንክሮ ትርፍ ይሰበስባል። ለምሳሌ አንድ ሰራተኛ በቀን 8 ሰዓት ይሰራል። በመጀመሪያው 4 ሰዓታት የቀኑን ደሞዝ 500 ብር ቢሰራ፤ በቀሪው 4 ሰዓት ደግሞ ሌላ 500 ብር ዋጋ መፍጠር ይጠበቅበታል። ነገር ግን የሚከፈለው 500 ብር ብቻ ነው። ያን ተጨማሪ 500 ብር ትርፍ  ካላመጣ ቀጥታ ይባረራል። ስለዚህ የፈጠረው ጠቅላላ ዋጋ 1000 ብር ይሆናል። የሚያገኘው ደግሞ 500 ብር ነው። በመጨረሻም የትርፍ ዋጋ 500 ብር ይመጣል። ማርክስ ይህንን ነው «Surplus Value» የሚለው። ነገር ግን ማርክስ የሚያነሳው ጉዳይ የገንዘብ ብቻ አይደለም፤ በሥነ-ልቦናም ጭምር የሚፈተሽ ነው። ሰራተኛው ይህ ሥራ ከሌለው ገቢ እንደማይኖረው ያውቃል። ቤት ኪራይ፣ ምግብ፣ ቤተሰብ እና ዕለታዊ ወጪዎች ይጠብቁታል። ስለዚህ ሥራውን የማጣት ፍርሃት ብዙ ጊዜ የድርድር ኃይሉን ያዳክማል። በሌላ አነጋገር ሰራተኛው ስለደሞዝ ጥያቄ ካነሳ ስራውን የማጣት ስጋት ይጋረጥበታል። ይህን ፍርሃት የካፒታሊዝም ስርዓት እስከዛሬ እንዲቀጥል ካደረጉ ኃይሎች መካከል ነው። ምክንያቱም ሰራተኛው የተሻለ ክፍያ ቢፈልግም ሥራ አጥነትን ስለሚፈራ ያለውን ሁኔታ ለመቀበል ሊገደድ ይችላል። በዚህ ምክንያት ማርክስ የካፒታሊዝም ትርፍ surplus value  «ያልተከፈለ የሰራተኛ ላብ» ነው ብሎ ያምናል። እዚህ ጋር ግን ካፒታሊስቶች መልስ አላጡም። መልሳቸውም ይሄ ነው። ባለካፒታሉ ገንዘብ አፍስሷል፣ የኪሳራ ስጋቱንም የሚሸከመውም እሱ ነው፣ ማሽኖችንና ቁሳቁሶችን የሚያቀርበውም እሱ ነው፣ ንግዱ ቢከስርም ኪሳራውን የሚሸከመው ለብቻው ነው፣ ስለዚህ ትርፉም ለካፒታሊስቱ የተገባ ነው። ብቻ የማርክስ «Surplus value» የትርፍ እሴት ቲዎሪ በኢኮኖሚክስ ውስጥ እስከዛሬ ድረስ ክርክር የሚያስነሳ ሃሳብ ሆኖ ቀጥሏል። ማርክስ የሚለው ባጭሩ የካፒታሊዝም ትርፍ የሚመጣው ሰራተኛው ከሚከፈለው በላይ ባፈሰሰው የላብ ዋጋ ነው፤ እና ይህ ሁኔታም በሰራተኛው የሥራ መልቀቅ ወይም የሥራ ማጣት ፍርሃት ላይ ጥገኛ ነው። እኔ ግን የካፒታሊስቶችን አስተሳሰብ ከግማሽ ፐርሰት በላይ እቀበለዋለሁ። በአጭሩ በምሳሌ እንግባባ ዘንድ ላስረዳችሁና ልሰናበት።     «የዳቦው ዋጋ ለማን የተገባ ነው?» እስቲ በአይነ ህሊናችን አንድ ዳቦ ቤት እንሳል። የዳቦ ቤቱ ባለቤት ህንፃውን ተከራየ፣ ምድጃውን ገዛ፣ ዱቄቱን አመጣ፣ ንግድ ፈቃድም አወጣ። ይህ ሁሉ ወጪ እና ስጋት የባለቤቱ risky ነው። ከዚያ አንድ ዳቦ ጋጋሪ ቀጠረ። ይህም ሰራተኛ በቀን 100 ዳቦ ይጋግራል። እያንዳንዱ ዳቦ 20 ብር ቢሸጥ የቀኑ ገቢ 2000 ብር ይሆናል። ከ2000 ብሩ ውስጥ የዱቄት፣ የኤሌክትሪክ፣ የቤት ኪራይ እና ሌሎች ወጪዎች 1000 ብር ቢሆኑ 1000 ብር ይቀራል። ከዚያ የሰራተኛው ደሞዝ 400 ብር ቢሆን ቀሪው 600 ብር ለባለቤቱ ይሆናል። እዚህ ላይ ነው የካርል ማርክስ ጥያቄ የሚጀምረው፦«ያ 600 ብር ከየት መጣ?» እሱ ብቻ አይደለም ማርክስ የሚለን፦«ዳቦውን የጋገረው ሰራተኛው ነው። ዋጋውን የፈጠረውም እሱ ነው። የተከፈለው ግን 400 ብር ብቻ ነው፤ ቀሪው 600 ብር ግን የሰራተኛው ያልተከፈለ የላብ ዋጋ ነው።» ካፒታሊስቶች ግን ይህ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ እንዲህ ይላሉ፦«ዳቦውን የጋገረው ሰራተኛው ቢሆንም ዳቦ ቤቱን የከፈተው፣ የፋይናንስ ስጋቱን የሚወስደው፣ ኪሳራ ቢመጣ እራሱ ሊሸከም የሚችለው ባለቤቱ ብቻ ነው።» እውነት ለመናገር ግን ከዚህ በላይ ውስብስብ ነው። ምክንያቱም ኢኮኖሚ በቁሳቁስ ብቻ አይገነባም፤ በአዕምሮም የተዋቀረ ሂደትም ጭምር ነው። አንድ ቀን ይህ ዳቦ ጋጋሪ በምሬት እንዲህ አለ፦«ይህን ሁሉ ዳቦ የምጋግረው እኔ ነኝ።» ባለቤቱም ፈገግ ብሎ መለሰለት፦«አዎ ነገር ግን ያለእኔ ምድጃ የት ትጋግረዋለህ?» ሰራተኛው እዚህ ጋር ዝምታ ብቻ ነው መልሱ። ይህ የኢኮኖሚ ጨዋታ ብቻ አይደለም፤ የአዕምሮ ጨዋታ Mind Game ጭምር ነው። ሰራተኛው ለራሱን «እድለኛ ነኝ ምክንያቱም ስራ አግኝቻለሁ» ብሎ ያስባል። ባለቤቱ ደግሞ እንዲህ ይላል፦«እኔ ነኝ እድል የሰጠሁት» እዚህ ጋር ሁለቱም በከፊል ትክክል ናቸው። በመጨረሻም ማርክስ ያነሳውን ጥያቄ ባጭሩ ስንዘጋው ትርፍ የምንለው ከየት መጣ ሳይሆን። ይህ ትርፍ ተገቢ በሆነ መልኩ ክፍፍል አልተደረገለትም ነው። ምክንያቱም ዳቦውን አንድ ሰው ብቻ አልጋገረውም፤ አንድ ሰውም ብቻም አይሸጠውም። ቢሆንም ሁላችንም እንደሕዝብ እራሳችንን ብንፈትሽ ስለ ዳቦው ዋጋ እንጂ ስለ ጋጋሪው ዋጋ አንከራከርም። ስለጋጋሪው ዋጋ ግድ የማይለው ገዢ ደግሞ ዳቦ መወደዱን አስመልክቶ ማማረር አይችልም። በርግጥ ግን የዳቦ ቤቱ ባለቤት ለዳቦ ጋጋሪው ደሞዝ ቢጨምር ኖሮ ካሉበት ሌሎች ወጪዎች ጋር ተደምሮ 20 ብር ይሸጥ የነበረው ዳቦ 25 መግባቱ አይቀሬ ነው። ስለዚህ መልሱ በአጭሩ መንግስት ጋር ተቀምጧል። የቤት ክራይ፣ የስንዴ ዱቄት እና ምድጃ እነዚህ ሁሉ የአንድ ሀገር ግብር መጨመርን ተከትሎ የሚመጣ የዋጋ ንረት ወይም መወደድ ነው!። @Armemo_offical

  • 13 авг.1 108115
  • 13 авг.1 21621

    አህያው የሚቀመስ ምግብ ፍለጋ በጫካ ውስጥ እየዞረ ሳለ የሞተ አንበሳ ተንጋሎ ያገኛል። የፈጠነም የአንበሳውን ቆዳ በመግፈፍ ይለብሰዋል። ቀጥሎ ወደወንዙ በመውረድ በወንዙ ውሃ መልኩን ሲመለከት ቁጭ አንበሳ ሆኖ አገኘው። ወደዱርም በመሄድ በእንስሳቱ መካከል ቆመ፤ የዱር እንስሳቱም አህያውን ሲመለከቱት አንበሳ መስሏቸው ፈሩት። ይሄኔ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለትና ወደአንበሳ ማህበር አቀና። አንበሶችሁ ጋር እንደደረሰም…

  • 11 авг.1 6726711

    በነገራችን ላይ በዚህ ሰዓት አንድን ሰው፦«ምን ሆነ ነው የከፋ?» አይባልም። ያልተለመደ ነው ያሳፍራል!። ይልቅስ ማለት ያለብን፦«ምን ተገኝቶ ነው ደስተኛ የሆንከው?» ነው!። ሀዘን የጋራ ባህሪ እና የቤተሰብ አካላችን ነው። ደስታ ነው የሩቅ እንግዳ!።

  • 11 авг.1 72738

    ኤጭ ቻው በቃ 😟

  • 11 авг.1 815313

    አላችሁ ግን? ኖ ፍልስፍናዊ ጥያቄ 😕

  • 11 авг.2 3525922

    አህያው የሚቀመስ ምግብ ፍለጋ በጫካ ውስጥ እየዞረ ሳለ የሞተ አንበሳ ተንጋሎ ያገኛል። የፈጠነም የአንበሳውን ቆዳ በመግፈፍ ይለብሰዋል። ቀጥሎ ወደወንዙ በመውረድ በወንዙ ውሃ መልኩን ሲመለከት ቁጭ አንበሳ ሆኖ አገኘው። ወደዱርም በመሄድ በእንስሳቱ መካከል ቆመ፤ የዱር እንስሳቱም አህያውን ሲመለከቱት አንበሳ መስሏቸው ፈሩት። ይሄኔ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለትና ወደአንበሳ ማህበር አቀና። አንበሶችሁ ጋር እንደደረሰም በጨዋታ መልኩ ተላፋቸው፤ እንደሱም ጉልበት ያለው አንበሳ አልተገኘም። የታገሉት ሁሉ ይወድቃሉ። አንበሳ ጎበዝ ተናካሽ ቢሆንም መራገጥ ላይ እንብዛም ነው። ይሄኛው አንበሳ ግን ሲራገጥ አያምጣው ነው። ስለዚህ አንበሳ መስሎ የመጣውን አህያ በጉልበቱ አማክኝነት በአንበሶች መካከልም እጅግ በጣም የተፈራ ሆነ። ስልጣን ሰጥተውም ንጉስ አደረጉት። ታድያ የንግስናው ወንበር ላይ ሲቀመጥ ስሜቱን መቆጣጠር ስላቃተው በድንገት «ኢ..ሃ ኢ..ሃ» ብሎ አናፋ!። 🤓 ይሄንን ጥንታዊያን የኤዞፕ ተረተኞች እንዲህ ብለው ይጠሩታል «The ass in the Lion's skin» ምን ልላችሁ ነው መሰላችሁ You can wear a lion’s skin, but you can’t hide a donkey’s voice! ሰው ምንም ያህል መልኩን ቢቀይርም ባህሪው እና ንግግሩ ውሎ አድሮ ማንነቱን ማሳበቁ አይቀሬ ነው።                     @Armemo_offical

  • 11 авг.1 6091411

    ክፍል ሰባት ፯

  • 11 авг.1 33746

    (Consciousness) ፮ በቀደመው ክፍል ሁለት ጥያቄዎችን ትቼላችሁ ነበር ያጠናቀቅኩት። አንደኛው፦«ዓለምን የሚያየው አዕምሮ ከሆነ፤ ያንን አዕምሮ የሚያይ ማነው?» ሁለተኛው፦«ዓለም እንዲህ ስለሆነች ነው አዕምሮአችን እንዲህ የሚያያት? ወይስ አዕምሮአችን እንዲህ ስለሆነ ነው ዓለም እንዲህ መስላ የምትታየው?» በዚህ ምዕራፍ ግን ከእነዚህ ሁሉ በላይ ወደሆነው አንድ አስደናቂ ምስጢር ጠልቀን እንገባለን።…

  • 10 авг.1 7752111

    ሙሉውን በትዕግስት ጨርሱት 💔😥 https://www.tiktok.com/@imaging_gurus?_r=1&_t=ZS-98lun97dsBk

  • 9 авг.1 76118

    እስቲ ኮመንት ሴክሽንኑን በPDF 👇🏼

  • 8 авг.2 1653120

    ክፍል ስድስት ፮ 🧠🌌

  • 8 авг.1 6521010

    (ክፍል አምስት፭) ከክፍል1-4 አስፈላጊ ጥያቄዎች ተነስተዋል። እና የምለው አንድ ነገር የማይወዛገብ ሰው ብቻ ይከተለኝ ነው። በእነዚህ ክፍሎች አንድ ተመሳሳይ የጥያቄ ሀረግ ተቀምጦ አለ፤ እሱም ከካንት እስከ ኳንተም (እውነታ) የሚባለውን ነገር የሚፈጥረው አካል ማነው ወይም ምንድነው የሚለው ነው?። ከሰው ልጅ ታላላቅ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ይህ ነው፦«እኛ ዓለምን እንደእራሷ እያየናት ነው? ወይስ…

አርምሞ🧘🏽‍♂ — tgindex