tgindex
መጽሐፍቶችን በpdf📚

መጽሐፍቶችን በpdf📚

Статистика

"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
16 657
+123 за 3 дн.
Сутки
+57
+0,34%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 882
34 постов
Вовлечённость
11,3%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 37
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 561
1/48двое суток
1 788
1/72трое суток
1 929

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እመጓ (0).pdf

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🤌🏾

  • 13 авг.1 29271из kelematadshub

    .                       የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre ስኬት ከፈለግክ ድምፅህን አጥፍተህ ስራ፤ በጥንቃቄ ተጓዝ። ቀጣይ እርምጃህን እንዲያዉቁ በፍፁም አትፍቀድላቸዉ፤ ትጠለፋለህ። አላማህን ልክ እንደ ተኩላ ሆነህ እደን ወዳጀ ! Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre

  • 13 авг.1 433101

    ለሁሉም ጊዜ አለው ⏳

  • 11 авг.1 9153514

    "ምከረኝ" አለችኝ፤ "ከመምከር ጋር ጥሩ ታሪክ የለኝም!" አልኳት። አላመነችኝም... እኔም ለማሳመን አልጣርኩም። "ምራኝ እሺ!" አለችኝ፤ "ሲከተሉኝ እፈራለሁ፤ ቀድሞ ግራ ይሒድ፣ ቀኝ ይሒድ ሳሰላስል እደናበራለሁ!" አልኳት። ትሕትና መሰላት። "ለራሱ መንገድ የጠፋው ሰው፥ ቢመራ የት ያደርሳል?" አልኳት። "ዐለማወቅ ምቾት አለው" አለችኝ፤ "ዐለማወቃችንን ካላወቅን ብቻ ነው ምቾት ያለው!" አልኳት። "እንደምትወደኝ ንገረኝ!" አለችኝ፤ "እወድሻለሁ!" "እሺ፤ ምከረኝ" አለችኝ ። ድንገት ጭንቅላቴ ላይ ከመምከር ጋር ያለኝ ታሪክ መጣብኝ... *** ጓደኛዬ ነበረች ፤ ኀዘን ገጠማት፤ የምትወደው ሰው፣ አንድ ያላት ሰው ሞተባት። መሰበሯ ሲጠነክር፥ መከርኳት። "ሐኪም ነኝ፤ የሞተ ሰው በየቀኑ ዐያለሁ፤ ሲሰቃዩ የነበሩ ሰዎች፣ መኖር ሰፈልጉ የነበሩ ሰዎች፣ መዳን ብቻ የሚፈልጉ ሰዎች ሲሞቱ ዐያለሁ። “ሲሞቱ፥ ትክ ብዬ ዐያቸዋለሁ፤ ሕመማቸው ነው የሚቋጨው፤ ትግላቸው ነው የሚቀርላቸው፤ ሞት ለሟቹ እረፍት ነው የሚመስለኝ።" ብዬ ገጠመኞቼን እያጣቀስኩ ነገርኳት ... በሳምንቱ ሞተች፤ ራሷን ገድላ። ለማኖር ነበር እኮ የመከርኳት፤ ፣ ትኩር ብላ ፣ ቀልቧን ሰጥታኝ ስትሰማኝ፥ ‘ሞት እረፍት ነው’ ብላ እንድትጠነክር ነበር ። ግን ለመኖር የነበራትን እንጥፍጣፊ መሻት ነበር የቀማኋት መሰለኝ... የቱ አፋፍ ላይ ቆማ ሰምታኝ ይሆን ?? ”ለምንናገረው ይኹን! እንዴት ሰምተውን ለሚተረጉሙት ትርጓሜ ኃላፊነት መውሰድ ይቻለናል?“ እያልኩ መብከንከን ጀመርሁ፤ ጸጸትም፥ እግርበ’ግር ተከተለኝ። በሐሳብ ጭልጥ ስል ዐይታ፥ "አትመክረኝም?" አለች። ፈገግ አልኩ... “ይልቅ እንጠጣ እስኪ!” © Adhanom Mitiku ሁሌም ማንበብ!

  • 11 авг.1 80745из yimaru

    እንግሊዝኛ ልትናገር ስትል አፍህ ይተሳሰራል? 😳 ላንተ የተዘጋጀ የእንግሊዝኛ ንግግር መማሪያ አፕ አለ! ከYimaru ጋር በመለማመድ በራስ መተማመንህን ገንባ! ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር! ✅ Free Video Lessons ✅ Free Conversation Practice ✅ Expert Guidance & Practice Materials To download our app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app For any help and enquiries: Call: 0946396655 Telegram: @yimarusup Telegram channel: https://t.me/yimaru

  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 7033

    ኑ ነ ው

  • 10 авг.2 07283

    Dream Achievers 50 Powerful Stories of People Just Like You Who Became Leaders in Network Marketing is an inspirational anthology and guide focused on multi-level marketing (MLM) and direct sales success stories. The book compiles 50 short biographical profiles of individuals from various backgrounds who achieved high financial rank or leadership status within the network marketing industry. Purpose: It serves primarily as a motivational and training tool for direct sales associates, distributors, and entrepreneurs looking to build momentum in network marketing business models. Content Structure: Along with personal profiles detailing obstacles and achievements, it provides practical insights, tips, and personal development advice from established industry veterans. Stories showcase ordinary people transitioning from financial struggle or routine jobs into self-made business leaders. Emphasizes personal discipline, resilience against rejection, goal-setting, and maintaining long-term vision. Focuses on the dynamics of team-building, mentorship, duplication, and business growth through direct selling networks. Literary Context & Narrative Function Within the broader domain of business and self-help literature, this title belongs to the genre of inspirational testimony and Structurally, it relies on short narrative case studies (exempla) designed to model specific behaviors, strategies, and attitudes for the reader to emulate. The "Rags to Riches" Arch: Most chapters follow a classic American Dream / transformation narrative archetype—identifying a catalyst for change, enduring early hardships, adopting a growth mindset, and ultimately reaching financial freedom. Persuasive Rhetoric: In marketing and sales literature, such collections function as social proof, demonstrating that success in the model is attainable through persistent effort. Engaged in reading always!

  • 10 авг.1 748415

    👨🏽‍💻

  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

  • 8 авг.2 50041

    ❝ ተሰጥኦን ፍለጋ ❞ ስለ ተሰጥኦ ምንነት እና ለሥኬት ያለው አይተኬ ሚና ከበርካታ ንባቦቹ እና ከሕይወት ዘመን ተሞክሮዎቹ ቀምሮ ለትውልዱ ያቀርባል። አቅራቢው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዘነበ ወላ ነገ በቀን 3/12/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ላይ በዐውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ ላይ በወመዘክር አዳራሽ በመገኘት ተሰጥኦ ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ ለኢትዮጵያውያን ይናገራል ። በሰዓቱ በመገኘት ይከታተሉ ይወያዩ።

  • 7 авг.2 648282

    አንዳንድ ወላጆች ከበድ ያለ ጠባብነት አለባቸው። ስለግ*ብረሰ* ዶም፣ ስለሱስ፣ ስለልቅ ወሲብና ስለተለያዩ ከባህል እና ከሰብአዊነት ስላፈነገጡ የስነምግባር ጉዳዮች መስፋፋት ሲነሳ "እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ልጀን ቅዱስ ማንትስ የክርስትያን ት/ቤት አስገብቻለሁ፣ አልሃምዱሊላሂ ልጀ የሚማረው የሙስሊም ትምህርት ቤት፣ የካቶሊክ የፕሮቴስታንት.... አገር ከተበላሸ እንኳን ሐይማኖት መር ትምህርት ቤት፣ ቤተ ክርስቲያንና መስጅዶች ራሳቸው የወመኔ መናህሪያ ነው የሚሆኑት። ድራግ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወዘተ በስፋት እምነትን ተገን አድርገው ስንቱን ሲያጠፉት አላነበባችሁም? መጥፎ አገር ላይ የትኛውም ጥሩ ተቋም ቢመሰረት ሰወችን አይታደግም። ከ12 ዓመት በፊት የአንድ ኢንተር ናሽናል ስኩል ተማሪ ያለችኝን አልረሳም "ሽመልስ ሀብቴና እኛ ጋ 'የሚነፋው' ኳሊቲ ይለያያል" የኳሊቲ ጉዳይ ነው። መፍትሄው ልጆችን በእምነት በባህልና ማንነታቸው ማሳደግ እጅግ ጠቃሚ ጉዳይ ነው። ግን ከየትኛውም የእምነት የዘርና የኑሮ ደረጃ አጥር በላይ አገር የምትባል ነገር ስለመገንባት ማሰብ አለብን። እንደአገር የሚወጡ ፖሊሲወች አሰራርና ህገወጥነቶችን ልጅን ቅዱስ ማንትስ አጥር ውስጥ በማቆየት አንታደገውም። ትልቅ ማህበራዊ ውዥንብር እና የተሳሳተ የመደገፍያ ግንብ ነው። ክንፍ ያለን ቅዱስ ብንሆን ራሱ የተሻለ አገር ከሌለን የትኛውም እምነት ከባርነት ስነልቦና፣ ከማንነት አልባ ባዶነት ከጥፋትም አይታደገንም!! ከሁሉም ነገር በፊት አገር! © አሌክስ አብርሃም ሁሌም ማንበብ!

  • መጽሐፍቶችን በpdf📚 pinned a photo

መጽሐፍቶችን በpdf📚 — tgindex