tgindex
тнσυgнт°ραι𝔫тιиg 🎞️

тнσυgнт°ραι𝔫тιиg 🎞️

Статистика

B l a c k o u t ☔️

Последний пост
14:54
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
русский
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 131
+4 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
870
31 постов
Вовлечённость
40,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 33
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
460
1/48двое суток
527
1/72трое суток
568

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14:5415431

    ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል!! እንደ ደንቡ ለመኖር እንፍገመገማለን እንጂ፣ እንደ ደንቡ… እኛም ያለንን ተጣጥረን ከጊዜ ለመበደር መከራ እናያለን፣ ጊዜ ሀያል የሚሆንበት ተስፋ ሲይዝ ነው፣ ካልሆነ ጊዜ ያን ያህል ሀይል የለውም፣ ተስፋ መሳሪያው ነው.. የጊዜ አምነዋለው፡ ተስፋዬን ጊዜዬን አልፈራውም ፡ ያለዚያ ግን ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል

  • 05:5123373

    የኔ ኢኮኖሚስት ያንቺ ሳቅ እያለ ፣ ያውም ባለ አንኳር ሸማች ተሰልፌ ፣ አልሸምትም ስኳር ጭንሽ እያለ ፥ የወዝ አባት ገንዘብ አውጥቼ ፣ አልሸምትም ቅባት ፍቅርሽ እየለ ፥ የእድፍ ባለንጣ ሳሙና አልሻም ፣ እድፌን ላነጣ ኢኮኖሚ የገባሽ ፣ ኪስ ማትመዘብሪ ምን ልበለው ፥ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ

  • አንዳንዴ ወደ ህይወትህ ዳግም እንዲመለሱ ሳትፈልግ ያሳለፋችሁትን ጊዜ መናፈቅህ አንዳችም ክፋት የለውም። አብራችሁ የፈጠራችኋቸውን ውብ ትዝታዎች ወደኋላ መለስ ብለህ እያሰብክ ብትናፍቅም ተፈጥሯዊ ነው። ዛሬ ላይ አጠገብህ ሊሆኑ የማይችሉበትን እውነተኛ ምክንያት ስታስታውስ፣ ልብህ በሀዘን ቢከበድም አሁንም ችግር የለውም። አብራችሁ ያሳለፋችሁት ያ ቆንጆ ጊዜ ስላመለጠህ ወይም ትዝታው ስላንሰፈሰፈህ፣ ያንን ሰው ዛሬም በህይወትህ ዳግም ትፈልገዋለህ ማለት አይደለም። አንዳንድ ጊዜ የምንናፍቀው ሰዎቹን ሳይሆን፣ ከእነሱ ጋር የነበረንን ያንን ጣፋጭ ጊዜ ነው። ስለዚህ ያለፈውን ማሰብ፣ መናፈቅ እና ማዘን የሰው ልጅ ጤናማ ስሜት እንጂ፣ ወደተዘጋ በር የመመለስ ፍላጎት አይደለም።

  • አንድ የአፍሪካውያን አባባል አለ ሞት ሲያገኝህ በህይወት ነበር ያገኘህ

  • The darker the night, the brighter the stars, the deeper the grief, the closer is God.

  • የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው? አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" መለሰ። አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ጠየቀው። ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" መለሰ። አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወቶ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው።

  • #ኮተት       ~ስብሀት ገብረእግዚአብሄር    ከቅብጠታት አንድ ቀን' አቶ አልአዛር ሲያቀብጣቸው ውሻቸውን ኰምቡጠርን ሁለት መለኪያ አረቄ የተቀላቀለበት ክትፎ አኮመኮሙት። «እናንተ የሰው ልጆች ኮተታችሁ ሲበዛ!» አላቸው፣ «አረቄዋ ከመቼው ስራዋን ሰራች!» እያሉ ውስጥ ውስጡን፣ «እንዴት እባክህ?» ሲሉት፣ «የልብሳችሁ ብዛት ሙታንታ - ካናቴራ - ሸሚዝ - ሹራብ -ኮት - ካፖርት - ባርኔጣ ካልሲ- ጫማ - ቀበቶ - ጡት መያዣ አንሶላ - ብርድልብስ - አልጋ ልብስ -ፎጣ ኧረ ወዲያ! ኮተታም ዘር!” «ኧረ ባክህ? እናንተስ?» «እኛማ ፀጉራችን በቃን፡፡ ፀጉራችን-በቃይ ከውስጣችን» «እሺ!!!» «ማበጠሪያ፣ ፀጉር መያዣ፣ ፀጉር መጠቅለያ፣ የፀጉር ቅባት፣የ....» «በቃህ አታንዛዛብኝ» «ደሞ የቤታቹ ጣጣስ? ማድቤት‑ምግብ ቤት - እንግዳ ቤት - ሽንት ቤት… እቃ ቤት - ወንበር - ጠረጴዛ - ሶፋ - ምንጣፍ - አልጋ - ቁምሳጥን - አግድም ሳጥን! ሌላ ኮተት ዝባዝንኬ ግሳንግስ!…» «ሸይጣን ይንገስብህና እናንተሳ ባክህን?» . «እኛማ ምድር ወለላችን ሰማይ ጣሪያችን። በቃ::» «ወይ ጉድ!» «ሳሀን - ማንኪያ - ሹካ - ኩባያ -ብርጭቆ - ጠርሙስ» “በቃህ! በቃ እንግዲህ!» «ድስት - ጋን - ገምቦ» «ኧረ ባክህ ይበቃል» «የግሳንግሱ የኮተቱ ብዛት ሰፌድ መሶብ አገልግል» «ብቃ!» ብለው ጮሁበት፡፡ «ኮተታም ዘር! ቅራቅምቦ!» «ቅራቅምቦ!» «ቅራቅንቦ - ሞፈር - ቀምበር - ኮርቻ - ወስፈንጥር - ወስፌ» «እሰይ የኛ አዋቂ» «ግሳንግሥ - ቅራቅንቦ! - ጋሪ - ቢስክሌት - ደቅዶቄ - መኪና- ባቡር - መርከብ - ኤሮፕላን - በሮኬት ጨረቃ ላይ መውጣት» «ዝም በል አልኩህ! ሰካራም የውሻ ልጅ!» «ጠላ - ጠጅ ፡ አረቄ - ወይን» ሲል አቶ አልአዛር ጆሮአቸውን ደፈኑ፣ «አለዚያ ያላሰብኩትን ሌላ ኮተት ያረዳኛል» ብለው እያሰቡ። ትንሽ ቆየት ብለው እጃቸውን ከጆሮአቸው ሲያወርዱ፣ «ክርስትና - እስልምና… ፍጥምጥም - ሰርግ ተዝካር ሠደቃ…» «ኧረ ስለማርያም ተወኝ!» አሉት «ማርያም - ሚካኤል - አቦ - ራጉኤል - ጂብሪል...» «ዝም በልኮ ነው ምልህ! የውሻ ልጅ» «አለቻ ስድብኤል!» ስቀው ሲጨርሱ ቀጠለ፣ «ገበሬ - ነጋዴ - ቄስ ፡ ጠበቃ -ዳኛ -አናጢ» «ኧረ በሕግ አምላክ ተወኝ!» ደሞ የሕጋቹ ብዛት፣ ወንጀል መቅጫ፣ ፍትሐብሔር -የባሕር ንግድ - የሥነ ሥርዓት - አቤት ግሳንግስ ኮተት» «ልብ አርግ! ዋ!» «ደግሞ የክሳችሁ አይነት፣ ሰካራም፣ ተሰዳቢ ፣ አጭበርባሪ፣ ነብሰገዳይ፤ እጅ እላፊ፣ አፍ እላፊ…» «አሁንስ በቃ!» አሉና ተነስተው አንስተውት በሩን ከፍተው ውጭ አስቀምጠውት ተመልሰው በሩን ዘጉት፡፡ «ሰካራም የውሻ ልጅ!» እያሉ ግማሽ እየሳቁ፣ ለራሳቸው ሲመርቁላቸው አንድ መለኪያ አረቄ ቀዱ፡፡

  • እዚህ ያላችሁት ስለ ወንድ ና ስለሴት እውነቱን ለማወቅ ነው አይደል። ሴት እብድ ናት --- ወንዱ ደሞ ደደብ ነው።እና ሴት እብድ ልትሆን የቻለችበት ዋነኛው ምክንያት ወንዱ ደደብ ስለሆነባት ነው።

  • 10 авг.7033616

    😂 50 አመት በትዳር የመቆየት ሚስጥር!😂 👉ጋዜጠኛ🧔:- "እንዴት ለ 50 አመታት በትዳር ውስጥ በሰላም ዘለቃችሁ?" 👉ሚስት👵:- "ገና እንደተጋባን ከቤተሰቦቼ ቤት በበቅሎ ጭነው ይዘውኝ ሲመጡ በቅሎይቱ ታስቸግራለች ባለቤቴም "ተይ ብያለሁ አንድ😳" አስጠነቀቁ ትንሽ ከሄድን በኋላ እንደገና ደንብራ አስቸገረች ባለቤቴም መልሰው "ተይ ብያለሁ ሁለት😳!" ከትንሽ መንገድ በኋላ ሶስተኛ አስቸገረች ሽጉጣቸውን አውጥተው እንቺ ቅመሽ አሏትና እቤት በእግራችን ገባን።" "በማግስቱ ገና ሳይነጋ ተነስተው "ተነሽ ውሀ አቀብይኝ" አሉኝ "አረ እኔ መንገዱ አድክሞኛል ትንሽ ልተኛ" ብላቸው ተቆጥተው "ተይ ብያለሁ አንድ!😳" አሉኝ። ይኸው ከዛች ቀን በኋላ አንድም ቀን ሳንጋጭ ሃምሳ አመት ሞላን እልሀለው።" 😂😂😂😂

  • 🥲

  • 9 авг.784103

    Self is not something you find Its something you create The more action you take The more progress you make

  • We are running in endless loop trying to ease the urge to get the thing we lack. our desires keep us on that viscous cycle which made us trapped on focusing on our deficient by blurring the million things we own. because if we have the capacity to look on those things we already have we won't even have time to be sad over the things we don't. so let's at least try to hold our breath from running from the down to the dusk fighting to achieve something and being affected from not getting it in time. maybe that's what makes us unhappy and depressed.

  • 4 авг.978204

    ብቻችንን ነን አንዳንዴ እናለቅሳለን፤ የመጨረሻው ሳቅም የግላችን ነው::

  • 3 авг.1 0298

    без подписи

  • 2 авг.1 12675

    . . . ተናዶ ማልዶ ማቆ ጠቆሮ ከሳ ፤ ጤናው ጠፍቶ ልቡን ነሳ! #hail_roots@thought_painting - የጠፋ ሲገኝ song

  • 31 июл.1 068233

    A struggle is a struggle . ሽንኩርት ሲከትፍ ቢላዋ የቆረጠዉ እና እንጨት ሲፈልጥ እጁ የተቆረጠ ሰዉ ሁለቱም “ምን ሆነህ ነዉ?” ቢባሉ “እጄ ተቆርጦ ነዉ” ይላሉ፥ . ባለ ሽንኩርቱም፡ ባለ መጥረቢያዉም ይደማሉ፣ ይቆስላሉ፡ ቁስላቸዉን ያስታምማሉ፥ A struggle is a struggle

  • 29 июл.1 256329

    ተስፋ የመኖር ምክንያት ነው:: ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋው ነው! ˡ

  • 24 июл.1 536123

    A man must accept his fate and be destroyed by it