tgindex
ነጭ እና ጥቁር 🌹

ነጭ እና ጥቁር 🌹

Статистика
Последний пост
28 апр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
827
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
926
20 постов
Вовлечённость
112,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 28 апр.1 614115

    አለም ላይ አንድ ትልቅ ሰው ነበር ( ገፅታውን ምስሉ ላይ ተመልከቱ) አንድ ጥያቄ ተጠየቀ እንዴት ብትታወስ ትወዳለህ? እንዴትም ብታወስ ግዴ አይደለም ። ነበር መልሱ።

  • 28 апр.1 48045

    ስገምት እንደዚህ ነው _ህይወት ጥሩም ሆነች መጥፎ _መኖርህን መቀጠል አለብህ።

  • 27 апр.1 24571

    እግዜርን ጠየቅሁት ሆኖም ዝምታ ነበር። ለእግዜር ፀለይኩ ሆኖም ዝምታ ነበር። እግዜርን ለመንሁት ሆኖም ዝምታ ነበር። ወደ እግዜር አለቀስሁ ሆኖም አሁንም ዝምታ ነበር። ከሁሉ በኋላ ዝም አልሁ እግዜርም እዚህ ነበር። ( አንዳንዴ ስለጮህ አይሰማህም አንዳንዴ እንደውም መጨው አያስፈልግህም ዝምታህንም ይሰማልና።)

  • ዝምታንና ፀጥ ማለትን በፈልክ ግዜ እግዜር ላንተ የፋለማል። " እግዜርን የምታገኘው አንዳንዴ መስቀል አደባባይ ቆመህ እየለፈለፍህ አይደለም -አንዳንዴ ዝም በል በዝምታህ ውስጥ እሱ ሲያናግርህ ትሰማለህ _እየለፈለፍህና እየጮህ ከሆነ የራስህን ጩኸት እንጂ የሱን ድምፅ እንዴት ልትሰማው ትችላለህ"

  • አንተ እኔን አልመረጥኸኝም ፣ እኔ ግን አንተን መረጥሁ።

  • የመጣብህን ማእበል ሳይሆን ፣፣እኔን ያዘኝ ።

  • ክርስቶስ የልብህን ለቅሶ ያደምጣል፥ በቃላት ለመግለፅ ምን ያህል አስቸጋሪ ቢሆኑም።

  • ሁሌም ቅን ሁን ፥ እግዜር የሰጠህን መልሶ ይወስዳልና።

  • የምር ግን እኛ እየኖርን ነው?ህይወት ምን መሆኗን ሳታውቅ መኖር _መኖር ሊባል ይችላል? ( አለማየሁ ገላጋይ አንዴ ከመአዛ በሩ ጋር ኢንተርቪ ሲያደርግ ያላት ነገር አለች መአዛ አለቺው (ቃል በቃል ባይሆንም ሀሳቡ እንዲህ ነው) " ህይወት ያለንባብ ምንድናት ናት " " ያው መብላት መጠጣት መዋሰብ ሊሆን ነዋ" )) ታዲያ መኖር ማለት እንዲህ ነው ? ? እንዲህ ከሆነ ከእንስሳት በምን ተለየን ቢያንስ እንስሳሳት ተፈጥሮአቸው ነው እኛስ ግን ?

  • ፊልሙ ላንድ ሮስ (land rose ) ነው እና አንድ አሪፍ ዲያሎግ አለው ወደ አማረኛው እንዲህ የሚል እግር የሌለውን እስከማገኝ ድረስ ጫማ አለመኖሬን እረግም ነበር የሚል። (ከዛ አንዱ ምን አለ እግርም እጅም የሌለው ብታገኝ ኖሮ እራቁት መሆኗን ታመሰግን ነበር?)

  • አንድሬ ትሮቩስኪ ነው የሩሺያ የፊልም ጥበበኛ ምን አለ እነዛ የራሳቸውን አለም የሚፈጥሩት ባለቅኔ ናቸው (ከዛ አንዱ ምን አለ- ብዙ ባለቅኔዎች እንኳን የኔ አለም የሚሉት ይቅርና የራሳቸው ቤት አንኳ ቤት ሳይኖራቸው ቤታቸው መቃብራቸው ሆኗል _ እና እኔ ምን አሰብኩ _ ቤት ማለት አራት ግርግዳ ነው ? ወይስ ቤት ማለት አንዷ ደራሲ እንዳለቺው የቤት ፍቺ አራት ግርግዳ ያለው ቤት ሳይሆን አራት ግርግዳ የሌለው ቤት ይሆን(ምናብ))

  • እነዛ ፍቅርን እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው የማያውቁት ጦርነትን ያደርጋሉ። ( ከዛ አንዱ ምን አለ ? ፍቅር ሰርተሽ የምትወልጂው ልጅ ሂትለርን ከሆነስ ? ሂትለርም በሰው ስፐርም እንጂ በሰው ደም ስላልተወለደ!!)

  • የተባረከ ይሁን አንዱ ጓደኛዬ ፈላስፋ ቢጤ ነውና ምን አለ መሰለሽ ልንበላ ስንል እንብላ እንላለን _ታድያ ልን_ዳ ስንል ለምን እን_ዳ አንልም አለኝ _ እኔም እንዲህ አልሁት ብትለኝ ኖሮ የተባረከ ይሁን እልህ ነበር።

  • አንተ ስትወድቅ አንተን የተደገፈ ብዙ ይወድቃልና _ ስለ መውድቅህ ስታስብ አንተ ላይ የተንጠለጠለውን አስብ ባንተ መውደቅ ብዙ መውደቆች አሉና።

  • 6 апр.1 0442

    ደስተኝነት እንደ ሽቶ ያለ ነገር ነው_ የተወሰነ ጠብታ ከሌለህ ሌሎች ላይ ልታፈስ አትችልም።

  • 6 апр.1 36331

    ሁላችንም እንሞታለን ።ግቡ ዘላለም መኖር አይደለም ይልቅ ግቡ የሆነ ነገር መፍጠር ነው።

  • በሚበሰብሰው አካሌ አበቦች ያብባሉ ፤እኔም እነሱ ውስጥ ነኝ ፤ይህ ነው ዘላለማዊነት።

  • ሚስቴ ከመኪና ኋላ ወሲብ መፈፀም ትፈልጋለች። እናም እኔ እንድነዳው ትፈልጋለች።😄😉

  • 16 февр.1 0131310

    ለማይረሱን ግን ለረሳናቸው እኛ የረሳናቸው እነሱ ግን ለማይረሱን ፥ ከእድሜያቸው ቀንሰው ሊሚያስታውሱን አሁን የት ይሆኑ ይሆን ብለው ለሚያስቡን፣ለሚያስታውሱን _ ጊዜ የለሽ በሆነው የኑሮ ሩጫቸው ጊዜ ሰተው- ፋታ ሰተው ለሚያስታውሱን _ እኛ ግን ካላየናቸው ትዝ ለማይሉን _ ለኛ ለምንረሳቸው ቢያንስ ይህ ፅሁፍ ማስታወሻ ይሁናቸው።

  • 25 янв.1 22348

    ሳሙኤል ቤኬት ምን አለ_ አንድ ሰው እዚህ አለም ላይ የምር ደስተኛ ለመሆን ሶስት ነገሮች ያስፈልጉታል አንደኛው የሚያፈቅረው የሆነ ሰው፣ የሚሰራው የሆነ ነገር- እናም የመጨረሻው ተስፋ የሚጥልበት የሆነ ነገር።

ነጭ እና ጥቁር 🌹 — tgindex