- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 653
- 1/48двое суток
- 748
- 1/72трое суток
- 807
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/Y00ypJBqY7s
📍 masculine | | 1. Toxic masculinity ደደብ ወንድ | ዝንጀሮን ይመስላል። ክፍለ ሀገር ስትሔዱ በአውቶብስ መስኮት ዳቦ ወርውሩለትና እዩት። የልጁን እናት አሽቀንጥሮ ጥሎ ከጨቅላው ነጥቆ ይበላል። ልጥልጥ መሀይም ነው። የሚገርመው ደግሞ በDna በጣም ለኛ የሚቀርበው እንስሳ መሆኑ ነው። | | ዝንጀሮ ወጠጤነቱ ሲያገግም፤ ጡንቻው ሲፋፋ፤ ብብቱን ሲያልበው ኮቴ ለክቶ ከአባቱ ይደባደባል። አሸንፎ እናቱን ሊበዳ። አትደነቁ! በዘራቸው ከዚህም የሚከፋ የነጠረ ደነዝ አለላችሁ። ይሔ ደሞ ጓደኞቹንም ይማታል። ብብቱ እስከቻለለት ሴት እና ሙዝ ይሰበስባል። የመረራቸው ጓደኞቹ ሲዘናጋ ጠብቀው በደቦ ደብድበው ይገሉታል። | | ደደብ ወንድ(toxic) የምላችሁ የጎላ የዝንጀሮ ባህሪ የሚታይበትን ጨገራም ነው። ከነሱም መሀል ሟቹን ገመሬ የሚመስል። ከሱም የሚከፋ! ልጁን የሚነፋ ዝንጀሮ መኖሩን መረጃ የለኝም! የሰው ግን አለ። ለማማከር እየዘገነነኝ የማወራቸው ተደፋሪ ሴቶች አሉ። ሰውነቷ ደንግጦ የበደነባት ሴት አቅፌ ተኝቻለሁ🙂↕️ . | | ሚስቱን የሚያጮል ጓደኛ ነበረኝ። ነፍሱን ይማረው። አጭር ናት አሟሟቱ። የደበረው ሰውዬ ገጠመው። እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ተቃራኒ ቡድን ደገፉ። ጓደኛዬ ላይ ጎል ገባ። ያኛው ሲዘል ይሔኛው ተከለለ። ሟቹ ጓዴ ቡድኔ ላይ ሲገባብኝ over ደስ አለው ብሎ ሰደበው። | | "እናትን ብዳ ቁጭ በል " ጎረቤቱ ነው። ብቻውን የሚኖር የከፋው ሰው ነው። ቢረዳው አሪፍ ነበር። ሰው ገላገላቸው። ጓዴ ሰፈር ሰላም ብሎ ድድ እያሰጣ ሳለ የዛገ ሽጉጥ ተመዘዘበት። ደም እንዳይፈናጠርባቸው ጓደኞቹን ወደ ቤት አሰናብቶ 4 ቆጠረበት። ገዳዩ ታሰረ ሟቹም ተቀበረ። | | ሁላችን ስንወለድ አልቃሻ ነንና እናስጠላለን። ቤተሰቦቻችን ይማረራሉ! አባብሎ ብቻ ሳይሆን አፋችንን ብሎ ዝም ማሰኘት ያምራቸዋል። በወጉ ተቀጥተው በለቅሶ ሁሉን ማግኘት እንደማይቻል የገባቸው በስርአት ያድጋሉ። ያዘነ እየመሰለ ቀልብ የሸቀለስ? ሲያድጉ ሁሌ ታማሚ፤ ቋሚ ተደባሪ፤ ምን ሆንክ ተባይ፤ አኩራፊ ይሆናሉ። ማልቀሱን ወደ መመናጨቅ እና እቃ መወርወር ሲያሳድግ በጡት በአሻንጉሊት ዝም እንዲል ከተደረገ ጓዴን ሆነ። ከፍ ብሎም በጡንቻው እና በቁጣው መንጠቅ ይፈልጋል። በሁለተኛው መንገድ የሔዱ እንደ ጓዴ ሞተዋል ወይም እንደገዳዩ እስር ቤት። | | 2. masculine ወንድ | | ይሔ ባህሉ ውስጥ ውድ የተባሉትን ነገሮች ታግሎ በፍትሀዊነት ለማግኘት የሚያለከልክ ነው። ማለክለክ ላይሳካለት ያልኩት ሊሳካለትም ስለሚችል ነው። በላቡ በወዙ የሚበላና የሚያርፍ ጥቂት ነው። ቆንጀ ሚስት፣ ታዋቂነት፣ ገንዘብ፣ ልጆች፣ ስርአት እጥረት አለብን። በጤናማ ዘመን ከተገኘ በብዙ ጥረት ይሳካለታል። ሽክ ይላል። ሲራመድ ደረቱን ከቦርጩ ያስቀድማል። ከስኬቱ ጀርባ ያገኘውን ባዶነት ደብቆ ፏ ማለት ይችላል። እኔ የሚለው የሚያስቀድሰው Ego እዚህ ጫፍ ላይ ሊከነበል እና 3ኛውን ወንድ ሆነው ሊነቁ ይችሉ ነበር። በተቃራኒውም የሔዱት ወለሉን ነክተው Egoአቸው ሊፈርስ እና ራሳቸውን ሊያጠፉ ይችላሉ። [ ባይገናኝም ጥበብ ወደሁለቱም ሳይሔዱ ወደሶስተኛው መፈናጠሪያ የማርያም በር ትከፍታለች] | | 📍#ዊልስሚዝ ክሪስ ሮክን ጥፊ ሲያልሰው አለም ጮኧ። ዊልስሚዝ ግን masculine እንጂ toxic ሆኖ አልነበረም። ሚስቱን ነው የተከላከለው። ሚስትቱ ስትሰደብ ፈገግ የሚል ሴት አይደለምን? እርሱ ሲሰደብ አለመናደድ አንድ ነገር ነው። ጥቃት ቆዳ ላይ ብቻ ነው የሚያርፈው? ጆሮ ላይም አያርፍም? አፍንጫ ላይም ማረፍ ይችላል በፈስ። ማነው ከህዋሶቼ መሀል ቆዳዬን ለይቶ ቆዳህ እስኪነካ ታገስ የሚለኝ! እኔ ቆዳዬ ጫፍ ላይ አበቃለሁ? | | አለም በዊል ስም ወንድነትን አውግዛለች። "በወላቃ እናትህ ጥርስ ስቀልድ ፈገግ በል! Egoህን አታንጫጫ! እፊቷም ቢሆን የተቀለደው እንደ ደበራት እያየህም ፈታ በል" ትላለች። . ወንድ አውሬ መሆን አለበት። ሲችል ባህሉን የሚጠብቅ፤ ካልተቻለም ቅጥሩን አጥብቦ ቤቱን የሚከላከል። ይሔ ወንድ በምስጢር እንጂ በግልጽ አይፈለግም። (ይሔ አይነት ካለህ እንደ ማርያም በልብህ ጠብቀው) . የሚለማመጥ፣ እኔ ብሎ ማውራት የሚደብረው፤ ሁሉም እንደየአመለካከቱ ነው እያለ እውነትን የሚሸሽ እምስ እንጂ ቁላ አይደለም። ከፈርኦን ቤት ያደገውን ሙሴን ይመስላል። ሙሴ እስራኤላዊ ሲጎዳ አይቶ ግብጻዊ ገደለ። ፈርኦን ይሔን አይፈለግም። ተሳዶ በረሀ ገባ። የሱ ምቾት ስላልጎደለበት አርፎ መኖር ነበረበት? ይሔ ወንድ አሁንም ቢሆን አይፈለግም። . ተመስገን ደሳለኝ፤ ዘመነ ካሴ፤ አሳምነው ጽጌ፤ በላይ ዘለቀ በዚህ ያልፋሉ! | | 3. Divine masculinity መለኮታዊ ወንድ! | ስለዚህ ብዙ ብያለሁ በተደጋጋሚ ሊንክ ከፈለጋችሁ አጣብቃለሁ። ይሔ አንበሳን ይመስላል። ይሔ ኢየሱስን ይመስላል። ይሔ አውሬነቱን የገራ ኖህ ነው። ያለሞት አይገኝም ይላሉ። እዚህ ለመድረስ ሙሉ ለሙሉ የመጀመርያውን ወንድነት መጣለሰ አለበት። የሚጥለው ግን ወርውሮ አይደለም። አባቱ እግር ስር መሆን አለበት። ይስሀቅ አባታችን ደግሞ ወንድ ይወዳል። ተንበርክኮ እግሩን የሚስመው አዳኝ ልጁን ነው። ወንድ መስሎ ወንድን መሸወድ የቻለ እርሱ የተነሳ ወንድ ይሆናል። | | #መለኮታዊ_ወንድ ለስልጣን አይሮጥም። ከጡንቻው ይልቅ በመንፈሱ ይመራል። አይኑን እና አፉን አልፎ ለመጠጋት የሚቸግር ሞገስ አለው። ጡንቻው ይሔን ማለፍ ለቻለ እውር የሚሰነዘር እንጂ መታመኛው አይደለም። በደግነት ስም አይሸወድም እንደ #psychopath ያስባል። ሰውነት በውሸት እና በስርቆት የሚንቀጠቀጥ ከሆነ በእውነት ይገነባልና ሰውነቱ የቆመበት እውነት አለና ይቀርቡት ዘንድ ያስፈራል። . ታሪካቸውን ከማውቃቸው የተነሱ ወንዶች መሀል ምኒሊክ!
#ታድለህ_አንተ_ቶሎ_ትሞታለህ | | ጓረቤት ለቅሶ ሊደርስ ሔዷል አሉኝ። ክብ ሰርተው ካርታ ከሚጫወቱ ወጣቶች መሀል ያላበው ብጉራም ግንባሩ አየሁ። እንባውን ጨርሶ በመናፈጥ የተዳከመ ለቀስተኛ፣ የሚያወራው ጠፍቶት ከጊቢ ውጪ የሚቀላውጥ አስተዛዛኝ እያቆራረጥኩ እስሩ ደረስኩ። ካርታ የሚዳብስ አንድ እጁን አንስቼ እግሩ መሀል ጥቅልል ብዬ ተኛለሁ። | ☝️" ጓደኛ የለህ ፤ ሀብት የለህ ምንድነበር ወደፊት የሚገፋህ? " ስለው የነገረኝ ነው። " አንተና ወንድምህ ነበራችሁ ምክንያቶቼ። ከስራ ስመጣ ደጅ ትጠብቁኛላችሁ! ልታቅፉኝ ትንደረደራላችሁ..." አልፎ አልፎ ጃንቦ እየጋበዝኩ አናዝዘዋለሁ። "..... ሞት ጥሩ ነው ባክህ። አሁን አድጋችሁልኛል(አትፈልጉኝም🥺) ራሳችሁን ችላችሗል። ጊዜው ዜናው ሁሉ ነገር ዝም ብሎ ያስደብራል።...ታውቃለህ መድሀኒት በቀደም ምን እንዳለኝ?" መድሀኒት የትንሹ ወንድሜ ስም ነው። " ምን አለህ?" " ታድለህ አንተ ቶሎ ትሞታለህ። እኔኮ ገና አድጌ...." የአስር አመት ህጻን። | የገማች አገር የ10 አመት ህጻን ሞቱን ታስመኛለች። ተምረው ስራ ስላጡ ዜጎች እንደዋዛ የምንሰማው የዩቲዩብ ዜና ያዳክማቸዋል። እኔና ወንድሜ በእሱ እድሜ ሳለን የምናገለግለው አንድ ንጉስ ነበረን። በመከራ በሚገኝ የጀርመን እና Voa ድምጽ አንሸበርም። አባታችን የንጉስ ያህል እናከብረዋለን። የስራ ባልደረቦቹ እና ጎረቤቶቹ ሲያወሩትም ጎንበስ ቀና ይሉ ነበር። | ከስራ ወደቤት ሲመጣ ከአጥር ውጪ በመጠበቅያ ግንባችን ላይ ሆነን እንብቀዋለን። ሮጠን ልንጠመጠምበት። ቦርሳ ከያዘም ልንቀበለው። ቁጭ ሲል እግሮቹን ተካፍለን የጫማ ክሩን ስንፈታ አናታችንን እየዳበሰ ያወራልናል። በዚህም ደስ ይለናል። ቢጃማ አመጣለታለሁ። ወንድሜ ሰሌን ማንጠፍ ጀምሯል። ቢጃማውን ባለበት ለባብሶ ሲጨርስ ያወለቀውን አጣጥፌ ለማስቀመጥ ቆሜ ጠብቃለሁ። ወንድሜ ያነጠፈለት ላይ ይቀመጣል። ጎንበስ ብዬ እጁን ሳስታጥበው እናቴ ገበታ ከፊቱ እያቀረበች ነው። ወንድሜ የሚጠጣ ቀዝቃዛ ውሀ ወደ ንኬል ይቀዳል። በልቶ ሲጨርስ በተቀመጠበት እጁን ይታጠባል። እዛው ጋደም ይላል። የሚነሳበትን ሰአት በደመነፍሷ ያወቀች እናቴ ሲነቃ ሻዩአን ይዛ ትጠጋለች። ሻዩን እየላፈ የሚቆረጥመውን ቆሎ ይጠብቃል። በዚህ ሁሉ መሀል ስለውሎአችን እየተጠየቅን እየመለስን የገጠመውን እየነገረን እየተገረምን ነበር። ተነስቶ ወደ ስራ ሲሔድ ጭር ይልብናል።(ያኔ ይሆን ሴጋ የጀመርኩት?) | #ዛሬ... ትንሹ ወንድሜ በ10 አመቱ ሞቱን የተመኘው እንደ እኛ ተሻምቶ የሚያገለግለው ንጉስ በማጣቱ ይመስለኛል። ከኛ ከፍ ያለ Value ያለው ሰው ካላገለገልን በሰውነታችን የማይመነጭ ኬሚካል አለ። serotonin ይባላል። ከብዙ ስሞቹ አንዱ "የክብር ኬሚካል" የሚል ነው። #አሁን.... ለቲኒሹ ወንድሜ አባቴ ንጉስ ሊሆነው አይችልም። አርጅቷልና ሌሎች ሲፈሩት እና ሲያገለግሉት አላየም። "ትልቅ ሆናችሗል ወግዱልኝ" ከተባልን በሗላ የተወለደ ነው። መድሀኒት ደጅ ተጎልቶ አባት መጠበቅ አያውቅም። ታብሌቱን ይዞ ከተቀመጠበት አይነሳ ጫማ አያወልቅ። | #እናቴ... አሳዳጊ እናቴ ወደቤት ስትመጣ ከቂንጬ እና ፍርፍር ውጪ ብዙም አትበላም ነበር። የፈለገችውን ብቻ እየበላች ተሞላቃ ያደገች ነች። ወደ ትምህርት ቤት ልሔድ ቦርሳዬን አዝዬ እየበላሁ ሳለ ፊቴ ባለ መስታወት ይሔን አየሁ... እየተቆጣ ሲልም እየጋረፈ ፓስታ ሲያበላት። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉንም ትበላለች። አሳድጎ ነው ያገባት ማለት ይቻላል። አባታችን አባቷም ነው። ትምህርት አስረኛ ነበር ያቋረጠችው አሁንም እየገረፈ ዲግሪ ድረስ ያስተማራት እሱ ነው። ከኛ በላይ ትፈራዋለች፣ ታከብረዋለች፣ ትወደዋለች። ደስተኛም ናት። | አባታችን #ሙሉ_ጌታ ይባላል። | የምናገለግለው አያሳጣን🙏 . Happy Father’s Day.
➜ ደፋር ልባም ነው። Given ሳይኖረው Solution ያመጣል። መፍትሔ እንጂ መልስ አይወድም። . እርጉዝ ያለችበት የተዝረከረከ የታክሲ ሰልፍ ቢገጥመው.... "እርጉዝን የማያስቀድም ትውልድ ተፈጠረ! ዘመኑ ከፋ ፒሪሪም ፓራራም" ሳይል.... እሱን ፣ እርጉዚቱን እና ዘንቢል ያንጠለጠለችውን ልጅ ፊት በማዞር ብቻ መስመር ያበጃል። ተከታይ አያጣም። እኔ ነኝ የጀመርኩት ብሎ ጋቢና አይሻማም። . ➜ ደፋር ከChaos ውስጥ Order ያወጣል። ከዝብርቅርቁ መሀል ስርአት ይጠቅሰዋል። በጥረቱ እዚህ እንደ ደረሰ በተአብዮ አያወራም። ጊዜ እና ቦታ ከተሰጠው ልግመኛ እንደሌለ ያምናል። የእምነቱ ይሆንለታል። እምነቱ ያስተኛዋል። ሲተኛ እንደ አንበሳ። . ➜ ደፋር አንዴ እንደሚኖር የገባው ነው። አይምሮው partሽን የለውም። እስከ ጊዜው ይደብቅ ይሆናል እንጂ ፈጽሞ መዋሸት አይችልም። ያደረገውን ያወራል። ያወራውን ያደርጋል። . ⛔️ ➜ ደፋር ሶስት ነገሮችን አይቀድምም/አያቋርጥም ለአራተኛው ግን አብልጦ ያጠነቀቃል። 1.ታቦት 2.ሽማግሌ 3.እንኮልእንኮል 4. የትራፊክ መብራት።(ትራፊክ ባይኖርንኳ) . ⛔️ ➜ ደፋር ሁለት ነገሮችን አብልጦ ይወዳል በሶስተኛው ግን አይደራደርም! 1. በእንቅልፍ 2.በትእግስት 3. #በእምስ . ➜ ደፋር በተስፋ አይደከልም። ከእጮኛው የሚስት መሽቆጥቆጥ አይጠብቅም። ሚስቱን ስለማህጿ ፍሬ ብሎ እንደ ላም አያደልባትም። ልጁን ለጡረታ አያቀባብልም። በእጁ ያለውን ያያል። ያየውን ይወዳል። የወደደውን ያያል። . ⛔️ አቦ እንመርቀው ➜ ንሰሀው መጸሀፍ ይሁንለት! መጸሀፉም ንሰሀው። ➜ ምሳሌ 7 ላይ ያለችው ቺክ ስታው 31 ላይ ያለችው ደርባባ ትግጠመው ➜ ማርያም በህልሙ ታውራው ➜ ፈሱ አደስ አደስ ይበል ➜ የጭለማን ግርማ ይስጠው ➜ ደረቱ ላይ የሳቅ እንባ ይፍሰስ ➜ እንደ አክሊሉ ሀብተወልድ ሀገሩን ያበድር! : ባጠቃላይ ይመቸዉ!
ፈሪ በግሩም አንደበት
➜ ፈሪ ቆንቋና ነው። ፈሪ እከካም ነው። ፈሪ ሰቀጫን ነው። ጋቢና ይወዳል። ምቾቱን ያስበልጣል። ሰው አይወድም። ብቻውን ገነት ቢኖር አይደብረውም። . ➜ ጎንበስ ብሎ ጉልበት ቢስም እግር መጥለፍ ፈርቶ ነው። ሶስት ሴት እኩል ማቀናበር የሚችል ወንድሙን ስለ ዝሙት የሚመክረው ሲኦል እንዳይገባ አስቦለት አይደለም። "እህ አዎ ተውንጂ" ቢሉት እንደ ኢያጎ ያወራል። . ➜ አድፋጭ ነው። እንደ ድመት። opportunistic ነው። ጥቅመኛ። ምንም ነገር አያልፍም። ለቃቃሚ እጁን አር ይንካው። አሩን አር ደብልል በፍቅር አይግፋለት። . ➜ እንደ ድመት ራሱን መላስ ያምረዋል፣ እንደ ቆለጥ ለራሱ ያጨበጭባል። የወገብ አጥንት ባይኖረው ራሱን ይጠባል። ኢላማውን ስቶ ስፖንዳ የነካ የደረቀ አር በሽንቱ ላለማጠብ ያነጣጥራል። . ➜አጮላቂ ነው። postህ ላይ 1 ላይክ ሳይሰጥህ Storyህ ላይ 96 ❤❤❤❤❤❤ ❤ ይልክብሀል። ግድግዳህ ላይ ስቀላቸው! ሀብል አድርገህ እሰራቸው! ቆንቋና። . ➜ #Subscribeን አይጫንም! Wifi እያለው Online አያይም። በdownload ጨላ እንደማትሰራ ያውቃል። . ➜ ቀኬው ሲብስበት ለአደባባይ postህ በInbox በርታ ይልሀል። "ሰንበት ተማሪ አልነበርክ ይሔ ካንተ አይጠበቅም" የሚል Comment ይሰጥሀል። . ➜ አጮላቂ ነው። ሞክሮ ከሚሳሳት የሚሞክሩ ላይ ተደብቆ ሲያፈጥ ይውላል። ዝምታው እንደ መቃብር ስፍራ ህይወት አልባ ነው። የቤተ መጽሀፍት ጸጥታ ሊያሳብደው ይደርሳል። . #ይሔን ጥናዣም #እንርገመው... . ⛔️ ሰው መሀል ቂጡን ያሳክከው። ⛔️ ዶሮ ካረደ በሗላ መክደኛ ሳፋ እንዳላዘጋጀ ትዝ ይበለው። ⛔️ ሴተኛ አዳሪ ይዞ ገብቶ ኮንዶም ይጣ። ⛔️ ስብሰባ መሀል ቅዘን የመሰለ ፈስ ያምልጠው! ⛔️ ቤተሰቡ ፊት ይቁምበት : ባጠቃላይ እናቱእምስ!
We arrived at bahrdar safely 🙏 It was fun. No fear at this time.
😅 ፈታ በሉ
https://youtu.be/63ttejVpr6M?si=W2zsUoztotulWcgu
ማን ይግዛ ? Tonight @jungian_classroom
እግዚአብሔር ይቺን ልጁን እንዲድርልኝ... . ሽማግሌ ማንን ልላክበት? እግዜር ፊት ሽማግሌ ሆኖ መቆም የሚቻለው ማነው? . አብ አንድያ ልጁን ሲድር ሽማግሌ የተላከበት ማን ነበር? ልጁን ሳይጠየቅ እንዲሁ ሰጠ? አልሰጠም። እንደውም ልጁ ወንድ ስለሆነ ሽማግሌ የላከው ራሱ ነው! ማንን ላከ? . #ገብርኤልን! .. ከመላእክት መሀል ገብርኤል ተመረጠ። ለመመረጥ ያበቃውን ገጠመኝ ላስታውስ.....ከለታት አንድ ቀን ኢዮር፣ ራማ ፣ ኤረርን አልፎ ጌታው ፊት ሽምግልና ቆመ። "ማን ነው የላከህ?" ቢባል መልስ የለውም! . ገብርኤል:- "70 ዘመን የቀጣሀቸውን እስራኤላውያን የማትምራቸው እስከመቼ ነው?" አለ ጌታውን። ለ70 ዘመን ባቢሎን ተግዘው ወደሚሰቃዩት ሰዎች እየጠቆመ። ሽምግልና የቆመላቸው አላኩትም። ማሲንቆአቸውን በአሀያ ዛፎች ላይ ሰቅለው መዘመር ትተው፤ በግርድና ብዛት ወይበው ቢያይ በራሱ ተነሳሽነት ወደ ጌታው እልፍኝ ገብቶ ሽምግልና ቆመ! . ገብርኤል በመላእክት ሊሞከር ቀርቶ ሊታሰብ የሚያስፈራ BIG MOVE ነው ያደረገው። ከድፍረት ሊቆጠርበት ይችል ነበር። "በሰጠኧኝ ጸጋ እችል ነበርኮ የሆነ የሆነ ነገር ግን ማድረግ። ግን....." የሚል የመስላል የድርጊቱ አንድምታ። ዘካሪያስን "ማን እንደሆንኩ እንዴት አላወቅክም" ብሎ ያደረገውን ለምናውቅ ጌታው ፊት ለሽምግልና መቆሙ ውስጥ ድፍረት ሳይሆን ትህትና እናያለን። . #ገብርኤል ሳንልከው ፈጣሪው ፊት የቆመልን ወንድማችን ነው። . ሳይላክ የቆመ ለመላክ ይታጫል። ያውም የእግዜርን አንድ ልጁን ጋብቻ። ልጅ እንዳለው ያወቀው እራሱ የተላከ እለት ሳይሆን አይቀርም። ወደ ማርያም ተላከ! . በክንፉ ነፋስ የሊባኖስ ዝግባዎች ወገባቸው ድረስ እስኪታጠፉ ድረስ እየቀዘፈ ከ15 አመት ልጃገረድ ዘንድ ደረሰ። . ስለሙሽራው ሀያልነት ትንቢተ ኢሳያስን እየጠቀሰ ትንሿን ልጅ ሊያሳምን ታገለ። "ቀላል እንዳይመስልሽ የላከኝ ልጅ" እያለ ትማልል እንደሆነ አስተዋላት። ቁልጭ ብላ ታየዋለች ዝልል ዝልል የለም። የማስረዳት እና የማሳመን አቅሙን ፈተነችው... . በአፉ የሚናገርበት የላከው አይደለም። የማሳመን ሀላፊነቱ የሱ ነው። የላከው ፍላጎቱን ነገረው እንጂ ቃል አላሸመደደውም። የአስራአምስት አመቷ ልጃገረድ እንደ እድሜዋ የቀረበላትን ፈንድቃ የምትቀበል አይደለችም። "እሺታዋ የራሷ ነው" እንላለን የፈጣሪን በሰው ፈቃድ ጣልቃ አለመግባት በገነት የምናውቅ እኛ። . እሺ አለችው! . አሸወይና ሆነ! ቃሏን የሰሙ መላእክት አዲስ ቅኔ አመለጣቸው። ሳያስቡት በሆነ አይነት ስልት ደነከሩ። እያሳፈረ የሚጥም አሸወይና አስነኩ። መለኮት ስጋን #አ_ገባ። #ማርያም የሰው ልጆች እናት ሆና ስጋዋን መጠየቋ ሲገርመን ሰርግቤትም ሆነች! #ሽማግሌው_ገብርኤል። . አብ ዝም ብሎ ልጁን አይሰጥምና እኔስ ማንን ልላክበት ከገብርኤል የተሻለ? . #ገብርኤልን_በቁልቢ_እለት_ነበረ_ሽምግልና_የላኩት። . ስለኔ ሲጠየቅ ምን ይመልስ ነበር? #God " ልጄን የምሰጠው እሱ ማነው? ምንስ አለው ተናገር..." ሲባል ምን መለሰ? ለዘካሪያስ እንዲህ ብሎት ነበር "እሺ ሳልባል #የማልቀመጥ የምቆም(ሳታርፉ የማላርፍ) ነኝ"። . ገብርኤል የሚቆምልኝ እኔ ማነኝ? . ጎንበስ ብሎ ሲያየኝ ግራ ገብቶኝ ትራስ አቅፌ ተጋድሜያለሁ። ለማርያም ስለላከው ሲናገር ደረቱን ነፍቶ አፉን በታላቅ ቃል ከፍቷል.... "...አለቅነት በጫንቃው ነው። ድንቅ መካር ሀያል...." እንዳለው ይልልኝ ዘንድ ምን አለኝ? . #ገብርኤል ፊቱን ቀና ሳያደርግ ክንፉን እንደ ጥለት እየቋጨ..."እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት ጌታዬ" #God..."ኦኦ ሀብታም ነዋ! እሺ ብያለሁ። ላንተ ለወዳጄማ..."😍
እናት እና ወንድ ልጇ . {spiritual fantasy} . . ልጇ ሞተባት። ከልክ በላይ አለቀሰች። መጽናናትም አልፈለገችም። ሳምንት ሳይሞላት ሞተች። ገነት ስትደርስ ደጃፉ ላይ ረጅም ሰልፍ ነበር። በተሰላፊ ትከሻ ላይ እየተንጠራራች ታያለች። ደጃፉ ላይ ማስታወሻ ደብተር እየገለጠ ስም እየጠራ የሚያስገባ መልአክ ታያት። ጥብቅ ፍተሻ እያካሔደ ነው። ታግሶ መጠበቅ አላስቻላትም... . ይቅርታ..ይቅርታ... እያለች ታክካ ማለፍ ጀመረች። ከአንድ ሰው በቀር ማቆም በማትችለው ቀጭን የደመና መንገድ እየተጋፋች ወደ በሩ ተጠጋች። እንደምንም የሚገለባበጥ ሰይፍ የያዘው መልአክ ስትደርስ... . "ምን ፈለግሽ" አላት ጉረኛ የሚመስል መልአክ ድንገት ብቅ ብሎ። እነሱ ቤት ብቻ ቴሌቪዥን እንዳለ የሚያውቅ የዘጠናዎቹ ጩጬ ይመስላል። "ልጄን" አለችው ቁፍጥን ብላ። . "የግል ንብረትሽ አስመሰልሽው! ልጄን ትላለች እንዴ" ብሎ ጎኑ ካለው በሰይፉ የተደሰተ መልአክ ፈገግታ ገላመጠ። ገነት ሊገባ ተራው ስለደረሰ ደስ ያለው አንድ ነፍስ ሲኦል ድረስ አሽካካ። ገላምጣው ወደሆነ አቅጣጫ ምራቋን ጢቅ አለች። . "ልጄን ፈልጌ ነበረ " አለች በድጋሜ። " ምን ታናፊያለሽ ታዲያ። ይሔ ሁሉ የተሰለፈው ህዝብ እንደ ዛፍ በቅሎ መሰለሽንዴ! ሁሉም ከእናት ነው የተገኘው።" " ስለሌላው አይመለከተኝም እኔ አንድ ልጅ ነው ያለኝ። ከሞተ ሶስት ቀኑ ነው። ምናልባት ሰልፉ ላይ ይሆናል። " " ምን እንደሰካራም ከራስሽ ታወሪያለሽ ሰልፉ ላይ ከሆነ በትከሻሽ አተራምሰሽ አልፈሽው ይሆናላ" " ባየውስ አካል የለን በምን እንተዋወቃለን" " አሁን ምንድነው ምትፈልጊው ተራሽ ደርሶ ስትገቢ ታገኚው ይሆናል ምናልባት" " አልችልም መታገስ" "እና እኛ ምን አገባን" አለ ሰይፍ የጨበጠው መልአክ ለመጀመርያ ግዜ ቀና ብሎ። አይኖቹ የሳት ነበልባል ይመስላሉ። በእጁ የያዘው አጀንዳ ሴትየዋን ያክላል። ቅንጣቢ ሳትፈራው መለሰች " እሺ እዚህ መግባት አለመግባቱን ንገረኝ" " አልነግርሽም" ቢላትም ዝም ብላ ስታፈጥ " ስራዬን ልስራበት ሒጂልኝ ከዚህ። በርግጠኝነት አንቺ ራሱ እዚህ ላይ ስምሽ የለም። እንዲህ አይነት ፍርፍር ምላስ ያላት ሞጥሟጣ ገነት አትገባም" " እሱን ተራዬ ሲደርስ እናያለን" ለጥቂት ደቂቃ ዝምታ ነገሰ። ሁለቱ መልአክት ተያዩ። ሳያወሩ በሆነ ጉዳይ ላይ የተግባቡ ይመስላሉ። "እሺ በአንድ ነገር እንስማማ። ልጅሽ መግባት አለመግባቱን እነግርሻለሁ ካለ ሗላ ሔደሽ ትሰለፊያለሽ። ከሌለ ግን ምን እንደምታደርጊ ንገሪን ቅድሚያ..." " መልሴን እያወቃችሁ የምታደርቁት ነገርስ" " ጠላ ሻጭ ነበርሽንዴ ምላስሽን አልቻልነውም። ቀጥታ ብትመልሺ ምናለ..." " well ቀድሞ የማወቅ ጸጋችሁ በምድር ብቻ የሚሰራ ከሆነ ልነግራችሁ እገደዳለሁ። well እንግዲ... ልጄ የሌለበት ገነት ከሲኦል ትከፋለች" .. ሁለቱ መልአክ እጃቸውን በቦክስ ቅርጽ አነካክተው። "አበሻ ናት ብዬህ አልነበር።" " ኦ የአበሻ እናት ፍርፍር። ማለቴ ፍቅር። ይሔ ነው ፍቅር የሚባለው። ሲኦል ስትሔድለት እማዬ እያለ ይጠመጠምባት መስሏታል ፋራ!" "ወሬ አታብዙ አሁን ሀይለሚካኤል አለ ወይስ የለም" " የአባቱ ስም ?" " ገብረክርስቶስ" አለ። አንቺ መኖርሽን ግን እንጃ በይ ተሰለፊ በቦታሽ። . እየተኘማኘመች ወደ ቦታዋ ተመለሰች። በምድር አቆጣጠር ስድስት ሰአት ያህል ታግሳ ተራዋ ሲደርስ ስሟን ተናገረች። . መልአኩ ቀና ብሎ አያት። "ስሜ የለም?" " አዎ አዝናለሁ! አንድ እድል ግን አለ ለሁሉም እናቶች የሚሰጥ" " እባክህ ንገረኝ" " አየሀት አ ከመቼው ስትለሳለስ! የሆንሽ ቅልስልስ" አለ ረዳት መልአኩ እየተጀነነ . "ምንድነው በናትህ ንገረኝ" "ባክሽ እኛ እናት የለንም አትዘባርቂ" " እሺ በምትወዱት" ስትል እኩል በአንድ ጉልበታቸው መሬት ነክተው " ክብር ለርሱ" አሉ። " ለማንኛውም እናቶች ልጆቻቸው ገነት ገብተው እነርሱ ሲኦል ከደረሳቸው ልጆቻቸውን ከገነት አስወጥተው ሲኦል ይዘው መሔድ...." " አዎ ይዤው ሔዳለሁ" ሁለቱም መልአክት " በስመአብ" አሉ እኩል። "ምናለ ብታስጨርሺኝ ከጭካኔሽ ፍጥነትሽ። ልጆቻችሁ ከተስማሙላችሁ ነው ገና" . ይስማማማል ልጄ ጥሩልኝ ላናግረው... ሆሆሆ!!!! እያለ በሩን ፊቶ ላይ ዘግቶ ሔደ። ሲመለስ . የሆነ የጫት ፌስታል የመሰለ ነገር ይዞ መጣና ይሔው አላት። እንዴ ምንድነው ይሔ ደሞ ስትል " ተረጋጊስቲ ልጅሽ ነው። ነፍሱን ብቻ እያዬሽ ስለሆነ ነው በድምጹ ትለይዋለሽ። " " እኮ እንዴት አይሰማኝም ሳወራ" " ያህዌ ትግስቱን ስጠኝ ወይም ሰይፌን ቀማኝ።" ብሎ ወደገነት ዞር ብሎ አየና... " ቆይ ኤርፎን ጆሮው ላይ ላድርግልሽ አይሰማሽም። በይ አሁን ተናገሪ" " ሔሎ ልጄ" " እንዴ እማዬ አንቺ ነሽ? እንዴት አንቺ ሲኦል ደረሰሽ እማ..." " ልጄ በጡቴ ይዤሀለሁ አብረኧኝ ና..." " ኧረ ቆይ ስለሱ እናወራለን። ምን ሰርተሽ አንቺ ሲኦል.." " በተቀደደው! በሆዴ ላይ ሰንበር። እሱ አይጠቅምህም ናልኝ አብረን እንሁን" " ኧረ እማዬ አትወጂኝም እንዴ ለምን ልቃጠል ? " እኔ አንተን ለማሳደግ ብዬ ያሁሉ አመት ስቃጠል የነበረውስ? አባትህ እየደበደበኝ ታግሼ የኖርኩትስ..." " ኧረ እማ..." " እሺ ጡት ሰጥሀለሁ!" " አድጌአለሁኮ አሁን" " እሺ ____ ሰጥሀለሁ" " ምን? አልሰማሁሽም" ይቅርታ እንዲህ አይነት ቃል ገነት አይሰማም ብሎ መልአኩ ስልኩን ነጠቃት። . devouring mother fantasy
ተመልሷል ወገን😎
https://youtu.be/R6VIT0aG3j0
https://youtu.be/R6VIT0aG3j0
видео или голосовое, без подписи
Hay jungian famillies👋 . መጥፎ ዜና አለ🥺 Jungian clasroom(youtube channal) been hacked. . ለሊት አገር ሰላም ብዬ በተኛሁበት የዩቲዩብ ገጻችን ተሰርቆ አድሯል። ድጋሜ በሌላ ዩቲዩብ channal እስክንገናኝ....😔
ርዕስ 1 ቴዲ አፍሮ የሰራት ኢትዮጵያ ሞታለች። . ርዕስ 2 የቴዲ አልበም መፈራት የነበረበት አልበም ነው። . . ርዕስ 1 ሀጫሉ አንዴ ለቤቲ ምን አለ "ለኔ ኢትዮጵያ ጥለት የለበሰች ወይዘሮ አይደለችም"። የሀጫሉ ኢትዮጵያ ህብረ ብሔራዊ ናት። ሻሿን ከትግራይ ፤ ንቅሳቷን ከአማራ ፤ ሽንሽኗን ከኦሮሞ ፤ መቀነቷን ከደቡብ....ያጠለቀች ወይዘሮ ናት። . የነገስታቱ እና የጳጳሳቱ ኢትዮጵያ ነበረች። ዘእምነገደ ይሁዳ እያሉ የሰሯት ኢትዮጵያ። ቴዲ ስለኢትዮጵያ ሲዘፍን ስለዚችኛዋ ነው። ስለ ቴዎድሮስ ስለ ሚኒሊክ እና ጃንሆይ መዝፈኑን ልብ ይሏል። የነገስታቱ ቅብብሎሽ ደርግ ላይ አበቃ? ቴዲ ከጃንሆይ ቀጥሎ የዘፈነለት መሪ የለም። የኢትዮጵያ ከኤርትራ እርቅ እለት አምላኩን ሲያመሰግን የጃንሆይ አምላክ ጋር ሲደርስ አቁሟል። በወቅቱ እርቁን እውን ያደረገው አብይ ከሗላው ነበረ። ስምንተኛው የኢትዮጵያ ንጉስ ነኝ ቢልም ቴዲ እውቅና አልሰጠውም። ከአመታት አመት በሗላ ስምንተኛው ማን እንደሆነ አሳየው። 8 / 08 / 2018። . ከጃንሆይ በሗላ ንግስናው ወዴት ሔዶ አላችሁ? እራሱ ነበረ። "ኢትዮጵያ ነው ስሜ" እንዲል በስንኙ። "ቶ" ኢትዮሪካ ላይ አይታይህም አክሱምን ተደግፎ? ቴድሮስ ካሳሁን ሳልሳዊው ቴዎድሮስ ነው!? አድናቂዎቹ ቴዲን #ንጉሱ ሲሉት ሙዚቃ ላይ ባለው ስልጣን ብቻ አይመስለኝም። . ሁናቴውን እዩት የአንድ ሙዚቀኛ አቀማመጥ፣ አወራር፣ ሞገስ፣ ቁጥብነት፣ ወዘተ.....ብቻ ነው የሚታያችሁ? ታገተ ለተባለ አንድ ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ከፍሎ አስለቀቀን አልሰማችሁም? መሬት ተንሸራተተ.... ጎርፍ ይሔን አፈረሰ ቀላል የሚይባሉ ሚሊዮኖች መመጽወት ነው። 97 ላይ በ 17 መርፌን የዘፈነልህ ነው። በዚህም መንግስት ያለውን ታውቃለህ። ባላለፈ መንግስት ይሔን አለ አይባልም ያለውን እናውቃለን። . በሱ ልክ አዳራሽ የተከለከለስ ሙዚቀኛ አለ? እና ቴዲ ሙዚቀኛ ብቻ ነው? . ይቺ ኢትዮጵያው ሞተች ነው የምልህ። ደሞ ያለው ራሱ ነው። ዳስ ጣልን የሰሙ ሁለት ልጆች በተመሳሳይ ሰአት አለቀስን የሆነ ነገር ጻፍና ምክንያታችን ይግባን አሉኝ በቴሌግራም። መርዶው የከበዳቸው ለምን መሰለህ ሞተች ያላቸው አለች ያላቸው ሰው ነው። አልገባህም በሌላ ምሳሌ ልድገመው። ልጅ አለችኝ ወንጌል የምትባል ባለቤቴ እና ጓደኛዬ "አአአ" ሲሏት ቀጥ አትልም ለኔ እንደምትለው። ለምን? እኔና እሷ ታሪክ አለን። ብዙ ግዜ ይሔንኑ ቃል እየተጠቀምኩ ድምጼን ከሰውነቷ አላምጄዋለሁ። . ቴዲስ? የቴዲ ኢትዮጵያ ታሻፍዳለች። ስሜት ትሰጣለች። የጴጥሮስ ኢየሱስ እና የአንድ አማኝ ኢየሱስ እንደሚለያየው ማለት ነው። የአንተን ኢየሱስ ከእኔ የሚለየው ስለ እውነት በከፈልከው ዋጋ ፤ የሱን ፍኖት ለመከተል ስትል ከቤተሰብህ ተለይተህ ብቻህን ባደርካቸው በነኛ ለሊቶች ይመዘናል። ና ስትለው ከተፍ የሚል ኢየሱስ ይኖርሀል። የቲኦሎጂአኑ እና የጊዮርጊስ ኢየሱስ እንደሚለያየው የቴዲና የእኔ ኢትዮጵያ ይለያያሉ። . አጼ ቴዎድሮስ በገሀድ የሰሯትን ኢትዮጵያ ቴዲ በልባችን ሲሰራት ነበረ። አሁን ግን ያቺ ኢትዮጵያ ሞተች። አሁን ያለንባት ኢትዮጵያ ጺሆናዊት ናት። የመጀመርያዋ ከያይቆብ የጀመረችው የእስራኤል ሚስት ነበረች። እስራኤል እንደሀገር መኖር የለባትም እየተባለ ኢትዮጵያ እምነገደ ይሁዳዋን ይዛ ትቀጥል ማለት ቀልድ ነው። ኢትዮጵያ የእስራኤል ደሟን ይዛ ነው ንገስናዋን ከጳጳሱ ስትቀበል የነበረችው። . ርዕስ 2 መንግስት ለምን ቴዲን ፈራው? (ፈዲላ አልፈራነውም ብትልም) . የኢትዮጵያ ትንሳኤን ለሚያውጅ መንግስት የኢትዮጵያን መሞት የሚናገር "አዝማሪ" ለምን ይፈራል? (አዝማሪ ያልኩት ቃላቸውን ልዋስ ብዬ ነው።) እነሱ ተነሳች የሚሉን የሞተችውን ነው? ወይስ ሀሳዌ መሲህ እኔ ክርስቶስን ነኝ ብሎ እንደሚያስተው ሀሰተኛ ኢትዮጵያን ነው? . ቅዱስ የሚባል ጓደኛዬ ጋር ሰርክ ክርክር ነበረን። ለአመታት የኢትዮጵያን መሞት ልነግረው ስደክም ነበረ። ፊቱን ያቀጭማል። ድምስሩ እየተገታተረ ይከራከረኝ ነበረ። አሁን ግን ቴዲ ሲለው አዘነ። . ኢትዮጵያ አለች ያለው ሰውዬ ነበረ ለካ ሊነግረው የሚገባው። ዋናው ቃሉ አይደለም ማነው የነገረህ የሚለው ነው። "ማዘን ብቻ አይደለም የሆነ ግን የመገላገልም ስሜት ተሰማኝ" አለ። "የተነሳችዋን ላምን ጫፍ ደርሼ ነበርኩ" ጨመረልኝ። ዲጂታሏን ኢትዮጵያ። አስታውሳለሁ በሞቷ ዙሪያ ከቅዱሴጋ የተከራከነው ከበረከት በላይነህ ጋር ውሎ የመጣ እለት ነበረ። በረከት ግን በትንሳኤዋን ያመነ ይመስላል። . ጣልያን ያልቻለውን ደርግ መሬት ላይ ኢትዮጵያን አፈረሰ። ቴዲ በምናባችን ሰራት። ጸጋዬ ገብረ መድህን አዳም ረታም ኢትዮጵያን ወደምናብ የመቀየር ፕሮጀክት ውስጥ የማያቸው የጥበብ ሰዎች ናቸው። ቴዲ ኢትዮጵያ ሞተች ሲል ዜጎች እርም ያወጣሉ። ይሔ ያስፈራል። በምርጫ የምታነግሱት የኢትዮጵያ ቀጣይ ንጉስ ምረጡ ስንባል "ኢትዮጵያ ማናት" ልንል ነው። . በድንግዝግዙ ከመኖር እርም ማውጣት ይሻላል። ልጇን ጦር ሜዳ ልካ ይመጣ ይሆን ብላ አይኗ ደጁን ከሚዛብር እናት እርሟን ያወጣችው ትተኛለች። ተስፋ ማለት በደነዘ ስለት እየተገዘገዙ መኖር ነው መርዶ ግን ወይ አለህ ወይ የለህም አለቀ። . ስለአልበሙ በቀጣይ የምለው የሚኖር ይመስልኛል።
The last message was a virus. Sorry 😣
Jungian family pinned Deleted message