tgindex
የጥበብ - መንገድ ™

የጥበብ - መንገድ ™

Статистика
@wisdomsekerКнигианглийский

❝ Art is a step from nature toward the Infinite ~ Kahlil Gibran ™🌸📚 @abawassie ✉️

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 788
+27 за 4 дн.
Сутки
+5
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 204
22 постов
Вовлечённость
20,8%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
736
1/48двое суток
843
1/72трое суток
909

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ጥሩ ህይወቴን በሙሉ እንዲህ አስብና አምን ነበር ፡ ስሞት ሁሉም ነገር ድንገት ያበቃና ፣ ልክ የሆነ ደራሲ እንደ ፃፈው  ፣  “ መቃብሬ ላይ አረም ከመብቀል ውጭ "  ሌላ ምንም ነገር አይኖርም ። ይሄ በጣም አስፈሪ ነገር ነው ። The Brother Karamazov's ¶ Fydor Dosteovskey 📚

  • [ የሚረሳ አይደለም ! ] የሚረሳ አይደለም ያንገትሽ ሥር ሽታ የለበሽ ይመስል ያ'በባ ኮሌታ። እኔ ጠርጥሬያለሁ ንገሪኝ ልወቀው ደረትሽ ላይ ነው ወይ ሽቱ እሚጠመቀዉ! © መዘክር ግርማ 💚

  • በግልፅ ለመናገር ያዕክል ግጥምና አንደበተ ርቱዕነት ሲገናኙ ጥበባዊ መልክ ይኖራቸዋል እናም ይህ ገጣሚ እና አንባቢ ከጥበብ ወገን ነዉና አዳምጡት ።

  • " ዓለም ብዙ ነገር የምትፈልግ አይመስለኝም አንዳንዴ ዝናብ እና ፀጥታ እንዲሁም ብዙ ሰላም ብቻ የምትፈልግ ይመስለኛል ።"

  • 9 авг.1 091154

    የሆነ ጊዜ  በህይወታችን ሳንሾማቸው መሲህ የሆኑ ፡ የሚያጨበጭቡልን  አሸርጋጆች  ነበሩን ፡፡ ዳሩ  ግን ለጭብጨባቸው  የሚሆን  በቂ አግቦ( ምላሽ) ስለሌለን  ፣ ንፋስ እንደ ነካው  አቧራ የትም በነዋል ! ብቻ  የዓለሙ ፡  ነገር ቢደንቀኝ ነው  ! © የአባ ልጅ ነኝ !

  • 8 авг.1 188226

    ፪ [ አንዳንድ - ዝብርቅርቅ- ነገሮች ይደንቀኛል ! ] " ዝናብ የማይወዱ ደግሞ ክረምት ገባ እያሉ የሚያላዝኑ ፡ክረምት እንወዳለን የሚሉ ፡ ልክ ዝናብ ሲጥል የሚሯሯጡ ፤ በረድ ነጎድጓድ ሲጥል የሚሸበሩ ስንፈተ ተፈጥሮ ያለባቸው ። ...በእኔ እምነት ናፍቆት ና ክረምት የሌለው ህይወት አረም እንደበላው ማዓሳ ነውስ ! ወደድናችሁ በሚል ሰበብ ፡ በተገኘው አጋጣሚ ከእናተ ቀድመው ስለእናተ የሚያብራሩ ፣ መውደዳቸው እረፍት የሚነሳ ፡ ሁሉንም ነገር ለክተው ደርተው የሚሰጡ ቀሳጢ (አስመሳይ ) ወዳጆች ! በሆነ ች አጋጣሚ መንገድ ላይ ሲያገኟችሁ እንደሚያውቁ ችሁ ዓይነት ሞቅ ያለ ሰላምታ የሚሰጡ ፤ ከፊታችሁ ሲሰወሩ ከመቅፅበት የሚረሱ ትኩረት ፈላጊ ሰዎች ... በተሰማራችሁበት እንዲሆን እንዲሳካላችሁ የሚጥሩ ፣ " ሲያስፈልግም ! '' የሚፀልዩ ፡ ከመቅፅበት የለውጡ ችቦ ሲበራ ድንጋጤ - ድንዛዜ የሚይዛቸው ፡ በቅናት ገርጥተው ለዚህ እኮ አይደለም የፀለይን ፡ እንዲህ እንድታፈሩ አልነበረም የጣርነው ብለው አይናቸው የመከፋት ጭጋግ የሚያለብሰው ... መንፈሳዊ ነት የራቃቸው ግን ሃይማኖተኛ የሚጫወቱ በእናተ ሀጢአት የነርሱን ፅድቅ የሚፈልጉ ፡ የእግዜሩ አማካሪ ተከራካሪ ነን ባዮች ! ሃሳባችሁ ፡ ፍላጎታችሁ በጥቅሉ የህይወት መስመራችሁ ሳይገናኝ ወዳጅ መስለው (የወዳጅነት መስፈርት እንዴት ነው ግን? ) ይቀላቀሏችሁና ለእያንዳንዱ ነገር አስተያየት በመስጠት የተጠመዱ ከሳህ ጠቆርክ ፡ ወፍርክ አታንብ አትፃፍ .. ብቻ መፈናፈኛ የሚነሷችሁ ቅፍለቶች (ሾካኮች እንደማለት ) የማይጠቅም ግን ! ደስ የሚል ነገር ፡ መንገድ ላይ የምታውቁት ን ሰው ስታገኙ ባላዬ የምታልፉ ሰዎች ግቡልኝ ! © የአባ ልጅ ነኝ

  • 7 авг.1 181183

    ላንተ ስል! ሰዎች በረሀብ ሲያልቁ አፋቸውን በአንተ እንዳያላቅቁ፤ ፍትሕ በምድር ሲጠፋ ብስጭታቸው እንዳይከፋ፤ እምነታቸው እንዳይላላ ነፍሳቸው አንተን እንዳትጠላ፣ “እግዚኣብሔር የለም እንዴ?” ሲሉ “አዎ የለም” የምለው - ስለ አንተ ብዬ ነው፡፡ (ዳዊት ጸጋዬ)

  • 6 авг.1 269192

    [ የውበት ነገር ...] ያላለቁ የናፍቆት ደብዳቤዎች ... << ከድግሱ ይልቅ የድግሱ ጥንሰስና ማብቂያ ያስደስተኛል ። >> ከጀበና ከወረደ ቡና ይልቅ የተደፋ የቡና አተላ ፡ የተቆራረሱ ፍርፋሪ ዳቦዎች ፡ ማኪያቶ ቡና የተቀዳባቸው ስኒዎች ፡ ከንፈራቸውን ትንኝ ወሮት .. ከዚህም ከዚያ መልክ ያጡ ነገሮች ዝርክርክነቱ ላይ ውበት አያለሁ ። ቅርፊቱ የተሸለቀቀ - ቃዛው የጨረመተ የረገፉ የነተቡ ቢጫ ቅጠላት ፡ መንገድ ዳር የወዳደቀ የምትለቅም ትንሽ ወፍ ፡ ዝናብ ካፊያ ጥሎ የተቆራረሱ መንገዶች .. በየቦታው ቲል ቲል የሚሉ አቅም የሌላቸው ጀረት መሳይ ወንዞች ልቤን ያሳሱ- ያነሳሱታል፡ መውደድን ያስተምረኛል ። << ፊት ማንበብ ብዙ ጊዜ አዘዎትራለሁ >> እርጥብ ልጇን አቅፋ በየመንገዱ አይኖቿ የሆነ ቦታ የሚንከራተት እናት ! ከፊቷ መከፋት መናወዝ ይልቅ የአይኖቿ ለጋስነት ይደንቀኛል ። ከጎመሩ ከንፈሮቿ ይልቅ የአንዲት ዘለላ ሽበት ነገር ይደንቀኛል ። ...ልቤም ፥ ቀልቤ ም እንደዛ ይለኛል ! ©የአባ ልጅ !

  • 5 авг.1 316567

    I love Random people 🤌 . ታክሲ ውስጥ ረዳት ከሌለ ከተሳፋሪ መሀል በፈቃዳቸው ሒሳብ የሚሰበስቡ በር የሚከፍቱ ሳይሰለቹ ወራጅ አለ የሚሉ . ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ባትተዋወቁም አይን ላይን ከተያያችሁ ደህና አደርሽ ደህና ዋልሽ የሚሉ ወይ ፈገግ የሚሉ . አንዳንድ ሰዎች ለሆነ ጉዳይ የሆነ ቦታ ተገናኝታችሁ ስለናንተ የሰሟትን ትንሽዬ ነገር ሳይረሱ በሌላ ቀን ከረጅም ጊዜ በኋላ ስትገናኙ "ያ ነገር እንዴት ሆነልህ ?" ብለው የሚጠይቁ እንዴት አስታወሰው እኔስ እንዴት ትዝ አልኩት የሚያስብሉ። . አንዳንድ ትሁት ሰዎች ማረግ ያለባችሁን ስላረጋችሁ አመሰግናለሁ የሚሉ ። እና ሌሎች ቅን ሰዎች ! ከነሱ አንዱን ሆናችሁ ዋሉ ©Betelhem Tachbel

  • 3 авг.1 4926из sebleworkbooks

    ቅዠቶቼ ምን ነበሩ? እንዴትስ ከእነሱ ርካታ ማግኘት ቻልኩ? ይህን አሁን ልነግርዎ ያዳግተኛል። ያኔ ግን በእውነቱ ጠቅመውኛል። አሁንም ቢሆን አልፎ አልፎ በህልምና ቅዠት ነፍሴን አጦፋታለሁ።" ~ ፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ 🖤 '' Notes from underground''

  • 2 авг.1 46913из sebleworkbooks

    መ ታ ሰ ቢ ያ ነ ቱ 🙌🖤

  • 1 авг.1 830255

    ምናልባትም በዚህ ዘመን ካሉ ዉስን ገጣሚዎች መካከል አንዱ መዘክር ግርማ ነዉ ። ምናልባትም በዕዉቀቱ ስዩም ነዉ ሊበልጠዉ የሚችለዉ እናም ምን መሰላችሁ መዘክር ገጣሚ ብቻ እንዳላይደለ ነዉ በዚች መጠነኛ አዲስ የግጥም መድብል መፅሐፍ የተረዳሁት በዉስጡ ፍልስፍናዊ ሙግቶችን ለመመለስ ይሞክራል የእግዜርን መኖር ለነስቴፈን ሆኪንግ ምላሽ ይሰጣል ..... ብቻ ብዙ እናም መጀመሪያ ላይ ያለችዉን ግጥም ልጋብዛችሁ ፦ ለደጃችን አበባ ለጓሯችን ዝቃቅቤ ለሳሎናችን ሙዚቃ ለትዝታችን ደብዳቤ ለጉያችን መልካም ሽቱ ለጓዳችን መተቃቀፍ ለመደርደሪያችን መፅሐፍት ለጥፋታችን መነቃቀፍ ለግድግዳችን ሥዕል ለሥዕላችን ዓይነ ልቦና በቤታችን ቤት ለ'ንቦሳ በጽዋችን አንዲት ጠላ ... እና አንዲት ወንዝ በግቢያችን አቋርጣ የምታልፍ አንዲት ጸሐይ በነሐሴ ብርድ የምታቅፍ አንዲት የምናፏጭባት አፋፍ ... አንድ የምንቀበለዉ ጥሪ አንድ የምንሸኘዉ ታቦት ብዙ ስኒ አንድ ረከቦት አንድ ፍቅር የምንሄደዉ አንድ አንቺን የምወደዉ ... ከቡራን ሆይ ይህች ስነ ግጥም እንዳታልፋችሁ! በበኩሌ በከበሬታ ኮፍያዬን አንስቻለሁ ለመዘክር ግርማ!

  • 1 авг.1 3471

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 55814из sebleworkbooks

    በመንገዴ - ላይ 📷 📖

  • 30 июл.1 4202удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 6562удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 7482удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 2112удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 2802удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

የጥበብ - መንገድ ™ — tgindex