F.R.I.E.N.D.S
СтатистикаGenuine talks and thoughts. Be Disciplined💪 and have fun✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
- Последний пост
- 11:31
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 42
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 524
- 1/48двое суток
- 600
- 1/72трое суток
- 647
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Smn said: "አሁን ላይ ከ18 እስከ 25 አመት ያለው ትውልድ፣ የመንጋ ትውልድ ሆኗል። አለባበሳቸው፣ አነጋገራቸው፣ Mentalityያቸው ... በቃ ሁሉ ነገራቸው አንድ አይነት ከመሆኑ ብዛት identity የሚባል ነገር የላቸውም" @PityTruth
Anyone who relates this😭? @PityTruth
ቀልዱስ ቀልድ ነው፣ ማርያምን የNational ID ፎቶዬ ነገር Serious እየሆነ ነው። ከዚህ በፊት ቴሌ ሔጄ አንተ አደለህም ተብዬ ማናጀር ተጠርቶብኛል፣ ዛሬም ባንክ ሔጄ አካውንታንቷ ወጣት ስለሆነች አረ መቀየር ከተቻለ ፎቶ አስቀይር አንተ አትመስልም ብላ በጨዋታ ነገረቺኝ። So ወገን የምታውቁትን ንገሩን እስኪ፣ National ID ፎቶ ማስቀየር ይቻላል እንዴ? ከተቻለ ራሱ የት ነው የሚቀየረው? @PityTruth
ቀልዱስ ቀልድ ነው፣ ማርያምን የNational ID ፎቶዬ ነገር Serious እየሆነ ነው። ከዚህ በፊት ቴሌ ሔጄ አንተ አደለህም ተብዬ ማናጀር ተጠርቶብኛል፣ ዛሬም ባንክ ሔጄ አካውንታንቷ ወጣት ስለሆነች አረ መቀየር ከተቻለ ፎቶ አስቀይር አንተ አትመስልም ብላ በጨዋታ ነገረቺኝ። So ወገን የምታውቁትን ንገሩን እስኪ፣ National ID ፎቶ ማስቀየር ይቻላል እንዴ? ከተቻለ ራሱ የት ነው የሚቀየረው? @PityTruth
GOOSEBUMPS MARYAMN😭😭😭 Plus demo ye Dan Admasu album🔥🔥🔥
Well they say today is International Cat day. Happy Cat day ya'll Cat lovers😎🐈❤️
የሠሞኑን ሌሊት ግን ቶሎ እየነጋ ያለው ለኔ ብቻ ነው ወይስ እንዴት ነው ነገሩ? Like ሶስት ስአት ሳይሆን እየተኛሁ ራሱ በአንድ ጎኔ ተኝቼ ሳልጠግብ ነው የሚነጋው። ብቻ በሠላም ከሆነ ፒስ👍
መልካም ፆመ ፍልሰታ🙏
እኔ የፍቅር ፊልሞችን (Romance) የምታዩ ሠዎች፣ ግርምምምምምም ነው የምትሉኝ። Like ፍቅርን the most ቀሽም way የሚገልፁ ነገሮች ቢኖሩ Romance ፊልሞች ናቸው። Plsss እሱን የምታዩ ሠዎች ካላችሁ፣ Spiderman እና dr.Strange የተሻለ የፍቅር story plot አላቸው። @PityTruth
የአሁኑን ጊዜ ህፃናት ግን ክረምት ክረምት ምን እየሠሩ ነው ጊዜው የሚሔድላቸው? እኛ እኮ ብይ ተጫውተን፣ ጭቃ አቡክተን፣ ጭቃ ላይ ተንሸራተን፣ ዋና ዋኝተን፣ ጥምጣም ተጫውተን፣ ጊሻያ ተጫውተን፣ ማታ የቤተ ክርስቲያን ኮርስ ሔደን ወዘተረፈ ምናምን አድርገን ጊዜው አይሔድም ነበር። @PityTruth