tgindex
Campus vibe
@DormVibeанглийский

We make you feel like you are in every dorm, every campus, every department ... Channel created - Jan 17th, 2024 GC Cross @Bahie716

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
782
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
842
20 постов
Вовлечённость
107,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
112
1/48двое суток
128
1/72трое суток
138

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Fresh እያለን የተፈላሰፍነው Falacy ይሆን እንዴ ህይወታችንን እንዲህ ያፋለሠው😭 @DormVibe

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 июл.1 5024

    ጊቢ ላላችሁ ልጆች a heads up እንኳን ስራ ለመቀጠር ቀርቶ፣ በነፃ ለምትሠሩት internship ራሱ ዘመድ እያስፈለገ ነው። ስለዚህ በትምህርት አምናችሁ የምትማሩ፣ በደንብ ስሩ! @DormVibe

  • ይሔ ቻናል በረዶ ሠርቷል፣ እንመለስ እንዴ?

  • 13 июл.1 41313

    #Fun_fact ጊቢ ውስጥ የሚተዋወቁ አብዛኞቹ Best friends ስማቸው እና ዲፓርትመንታቸው አንድ አይነት ነው! እና በቃ Crushህን ሳታስባንን Approach ለማድረግ ስትፈልግ፣ ከሷ ይልቅ አብራት ስለምትሆነዋ ጀለሷ ማወቅ ነው። በዚሁ አጋጣሚ አንዳንድ እህቶታችን approach ስትደረጉ ሁሌ ተፈልጋቹ አይምሠላቹ ለማለት እወዳለሁ😎 Iykyk😂😂😂 @DormVibe

  • 3 июн.70934из PityTruth

    Those አስተማሪው ለጨዋታው ድምቀት አቅርቡ ያለውን topic, seriously ወስደው ሙሉ session የሚያቀርቡ ተማሪዎች😭😭😭 ተገላገልን😮‍💨 @PityTruth

  • ብሶት... Library/space ውስጥ ተሯሩጣችሁ መጥታችሁ የስልካችንን ቻርጀር ተውሳችሁ፣ ወንበር ስባችሁ አጠገባችን ከተቀመጣችሁ በኋላ ... reel ena short በድምፅ የምታዩ ሠዎች ምን ጉድ ናችሁ😭 እድሜያችሁ ይጠር አይባል መቼስ😮‍💨 @DormVibe

  • 28 мая748111

    The art of ጭንቀት 😭

  • surprise surprise mfs, I have survived another semester🥵🥶

  • አንዳንድ አስተማሪ ግን በጣም ነው እንዴ ጤነኛ ያልሆነው በ4 ወር ውስጥ 2 chapter መጨረስ አቅቶት፣ ለfinal ሲሆን ያላስተማረውን 5 chapter ነው የምፈትነው ይላል። በቃ ምን አገባን chatgpt summary አንብበን እንገባለን 🤷‍♂

  • how chatgpt explains to me😂😭😂😭 እንደ ደደብ ነው የሚያየኝ እኮ😔

  • አንድ ምግብ መቶ ሀያ ብር ... ሀዬ😭

  • አንድ ምግብ መቶ ሀያ ብር ... ሀዬ😭

  • የጊቢ rizz እሙ ትኋን ነሽ እንዴ፣ አንጀቴን በላሽው😭

  • 14 апр.1 03581

    የጊቢ rizz እሙ ትኋን ነሽ እንዴ፣ አንጀቴን በላሽው😭

  • 12 апр.1 150135

    ግቢ የምታሳልፉ እናንተ በእሳት የተፈተናችሁ ወርቆች....... . . . እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🫂🥺

  • እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉን የሠላም፣ የጤና እና የበረከት ያድርግልን። ሁላችሁም ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር፣ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን! መልካም በዓል ✝ @PityTruth

  • ዛሬ ደግሞ ለ7:30 ፈተና አሁን 6:10 ንባብ እንጀምራለን ... It's just 72 slides 💪🤧

  • ለ8 ሰአት ፈተና አሁን (7:03) ላይ Locked in አድርገን አንድ chapter እናነባለን ... just 29 slides to go💪

  • I don't know what I have studied ... but I studied 🤷‍♂️

Campus vibe — tgindex