tgindex
ኢትዩ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ

ኢትዩ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ

Статистика

ኢስላማዊ እውቀታችንን የምንገመግምበትና የምናጎለብትበት ቻናል ነው። ጥያቄ የሚቀርብበት ሰዓት በኢትዩ አቆጣጠር ቀን 6:00 ( ሰዓት ) ምሽት 1:00 (ሰዓት ) ይቀርባል ጁምዓ ሁሌም ጥያቄ አይኖርም

Последний пост
16 авг. 2022 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 484
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
16,4 тыс
20 постов
Вовлечённость
469,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2526.html እባካችሁ ሰዎች በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ቮት አርጉኝ የናንተ ድምፅ ለእኔ ትልቅ ሽልማት ያስገኝልኛል ውድድሩ አለም አቀፍ ነው አቡበከር ቃሲም

  • 12 июн. 2020 г.24,4 тыс32

    без подписи

  • 12 июн. 2020 г.23,4 тыс17

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ውድ የኢትዮ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት በነበረን የመጨረው ዙር ውድድራችን ላይ ብዙ ሰው የተተዋወቅን ቢሆንም አንድ ልንረሳው የማንችለውና በሁላችንም አዕምሮ ውስጥ ተቀርፆ የቀረ ወንድማችንን ተዋውቀን ነበረ። እሱም ወንድማችን አቡበከር ቃሲም ነው። ወንድማችን አቡበከር እዚህ ከኛ ጋር ትልቅ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረና የደረጃ ተወዳዳርያችንም ነበረ። በዛን ወቅት ስለ መልቲፕል ስከለሪዮሲስ ህመም በሰፊው አስረድቶንም ነበረ። አቡበከረም የህመሙ ተጠቂ አደንደነበረ አጫውቶን በበሽታው የተጠቁ ማህበረሰቦችን እገዛ ሊያደርግ የሚችል ተቋም ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ እንደነበረና እዚህ የምትገኙ ወንድም እህቶች ለማህበሩ መቋቋም ከፍተኛ ድጋፍ ስታደርጉ ቆይታችሁ ነበረ። በዚህም መሰረት የ MS ማህበር በአሁን ሰዓት ከመንግስት በኩል ፍቃድ አግኝቶ ተቋቁሟል አልሀምዱሊላህ ቢሮውንም ወደ መሳለምያ አካባቢ በማድረግ ስራውን ጀምሯል። ላደረጋችሁት መልካም ትብብር በሙሉ ወንድማችን አቡበከር ምስጋናውን እንዳቀርብለት መልዕክቱን አስተላልፏል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ የአላህ ባሮች። አሁንም ከተቋሙ ጋር በጋራ በበጎ ፍቃድ ከጎን ለመቆም ለምትፈልጉ ሙስሊም ወንድም እህቶች በርካታ ስራ ስላለ የማህበሩ አባል በመሆን ከጎኑ እንድንቆም ጠይቆናል ስለዚህም የማህበሩ አባል መሆን የምትፈልጉ በሙሉ ተከታዮን ሊንክ በመንካት የመረዳጃ ማህበሩ አባል መሆን ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/HMQUqRY0HrxO3Fxe1TeeLw

  • 5 июн. 2020 г.18,4 тыс6

    ✅ሶበላን ስልጤ አልቾ ዊሪሮ አቡማሂር ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱለሂ ወበራከትሁ አልሃምድሊላህ ሰላም ነው የናንተ መጥፋት ኢንጂ ያው የስራ ጉደይ ቀዝቀዝ ብሎወል አብዘኛ ጊዜያችን በሶሸል ሚድያ ነቆራ እያሰለፍ ነው ምን አላበት ጥያቄውን ብትጀምሩ ከልሆነም ትምህርት ነገሮችን ብትጀምርልን ቁርዓንም ኪተቡንም እንድንከፍተው ሰባብ ብትሆኑን እኔ በበኩሌ ጥያቄ ከቆማ ቡኃለ ከንባብ ተለይቻለሁ እንደ ሚመስለኝ ብዙ ሰው እንደ እኔ ነው እስቲ ወደ አህዋለችን ልትማልሱን ሰበብ ሁኑን እላለሁ እንደ ምትጀምሩም በአላህ ተስፋ አደርገላሁ

  • 5 июн. 2020 г.17,7 тыс6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኢትዩ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ። ሁላችሁም በሰላም በጤና በታላቅ ኢባዳ ላይ እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ስላላችሁበት ሁኔታ አጠር አድርጋችሁ መልዕክታችሁን በ @ethioislamicqabot ላይ ፃፍ አድርጉልን ባረከላሁፊኩም።

  • 1 июн. 2020 г.16,9 тыс12

    ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ ክፍል ሁለት በኡዝታዝ አቡ ሀይደር MP3 ------------------------------------- ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ ከ ኢስላማዊ እውነታ Www.fb.com/islamawieweneta

  • 1 июн. 2020 г.15,8 тыс13

    ኪታብ ኡሱሉ ሠላሠህ ክፍል አንድ በኡዝታዝ አቡ ሀይደር MP3 ------------------------------------- ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ ከ ኢስላማዊ እውነታ Www.fb.com/islamawieweneta

  • 9 мая 2020 г.15,7 тыс6

    WhatsAp👇 https://chat.whatsapp.com/KONJTIbSIuCHC6nzlc7f18 Telegram👇 https://t.me/joinchat/D3SI7EdgXnPPkDAypzLmYA

  • 8 мая 2020 г.15,3 тыс10

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته https://youtu.be/KDqOvzA5TuY የተከበራችሁ በላ! ኢላሀ! ኢለሏህ! ሙሐመዱን ረሱሉሏህ! ምእመናን እህት ወንድሞች አምላካችን አላህ እርሱ ለወደደው በጎ ዓላማ ይወፍቃችሁ እያልኩ አላህ መርጦ የሰጠንን ዲናችንን በአስፈላጊው መስዋዕትነት ሁሉ ልንጠብቀውና በአግባቡ ልንጓዝበት ግድ ይለናል አንድነታችንንም ኣጠንክረን ቁርኣንና ሐዲስን አንግበን በሰለፎች ጎዳና ላይ ፀንተን በመገኘት ኡማውን ከአክፍሮት ለመከላከል ያስችለን ዘንድ በአይነቱና በይዘቱ ለየት ያለ የደዕዋ መርከዝ አስፈላጊ ነውና ይኼንኑ መርከዝ ለመገንባት ካርታ፣ የግንባታ ፈቃድና የይዞታ ማረጋገጫ በእጃችን በመያዝ በጌታ አላህ ፈቃድ ዝግጅታችንን አጠናቀን ከአላህ እርዳታ በታች የናንተን የገንዘብ፣ የሞራልና የዱዓእ ትብብር እየጠበቅን እንገኛለን በመሆኑም ★* ኢንሻአ አላህ! ረመዷን 17/1441 ዓ/ሂጅራ ( May 10/2020 )*★ ከዚሁ መልክት ጋር በምንለቃቸው ሊንኮች መሰረት በዋትሳፕና በቴሌግራም ግሩፖቻችን በመታደም ሰደቀቱን ጃሪያ ይሆንልዎት ዘንድ እየተመኘን ከጎናችን ሆነው የበኩሎን ድርሻ ይወጡ ዘንድ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን በዚህ በረመዷን ወር ለሚያደርጉልን ትብብር ሁሉ ጌታ አላህ ምንዳዎን ያልቀው ዘንድ እንማፀነዋለን ወንድማችሁ ሙሐመድ ኸድር ዒሣ እና በሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ እህት ወንድሞች!!! WhatsAp https://chat.whatsapp.com/KONJTIbSIuCHC6nzlc7f18 Telegram👇 https://t.me/joinchat/D3SI7EdgXnPPkDAypzLmYA

  • 25 апр. 2020 г.11,8 тыс136из Tefsir_mohammedzainzh

    без подписи

  • 25 апр. 2020 г.11,5 тыс73из Tefsir_mohammedzainzh

    без подписи

  • 25 апр. 2020 г.11,1 тыс66из Tefsir_mohammedzainzh

    без подписи

  • 20 апр. 2020 г.15,2 тыс81

    🌴🌴🌴ይቅርታ 🌴🌴🌴 እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ ፡ ፡ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ ይቅርታ ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከመንጋ ጋር ሁኜ ፤ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበው አምቻችሁ ይሆናል። እንዲሁም አስቤውም ሆነ ሳላስበው ላስከፋችሁ፣ ላስቀይማችሁ ወይም ልዋሻቹ እችላለሁ። (እስከኖርን ድረስ) የምላስ ወለምታ አይቀርም። ስለዚህ አምቻችሁ እንዲሁም አስቀይሚአችሁ ከሆነ ይቅር ትሉኝ ዘንድ እመኛለሁ። በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰው የሚምረው የታማው አካል በይቅርታ ሲያልፈው እንደሆነ አውቂያለሁ። የይቅርታ ጥሪ ነውና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገው። የአላህን ቁጣ አውፍ በመባባል እናብርደው። ረመዳንንም በይቅርታ እንጀምረው❗️ይቅር በሉኝ። 🌹🌹🌹ለአላህ ስል ይቅር ብያችዋለው🌹🌹🌹 ለዚህም አላህ ምስክሬ ነው ይህን መልዕክት ይቅርታ መጠየቅ ለሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድዎ በማስተላለፍ ከረመዷን በፊት የይቅርታና የንፁህነት ጥሪ አድርጉት 🍀🍀🌼🌼JOIN🌻🌻🌼🌼 @islamictrueth 🌻🌼🌸🌺💐🌷🥀🌹🌻🌼🌼

  • 13 апр. 2020 г.12,8 тыс22

    የሰው ልጅ ክብር! | በዋልታ ቲቪ የቀረበ | በኡስታዝ በድሩ ሁሴን እና በኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ 14.9 MB For more visit us @ t.me/islamictrueth

  • 26 мар. 2020 г.16,3 тыс14

    ለኮሮና ቫይረስ በ'ሽታ የቅድመ ጥንቃቄ መፍትሄ አግኝቻለሁ ይለናል ኢትዮጵያዊው የምግብ ተመራማሪ ሎሬት አለሙ መኮንን። ቃለ ምልልሱን በማድመጥ ተጠቃሚ ይሁኑ።

  • 23 сент. 2019 г.21,2 тыс32

    📱j͒e͒m͒a͒l͒ 🔐ᵗᵉᶜʰ 💻 📡 በቻናሉ.ውስጥ👇 📡 📢 ተወዳጅ አፖች 📢 ዝንቅ አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች 📢 ሶፍትዌሮች ትሪኮች 📢 የwebsite ጥቆማዎች 📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች 📢 በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችንና 📢ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ። ✅ @islamic_ewqet_bot ይጎብኙት ግሩፕ @Jemal_Tech_Group https://t.me/Jemal_Techno

  • 23 мая 2019 г.20,1 тыс88

    መልስ❤️ ከላይ ለጠየቅነው ጥያቄ መልስ ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) የተላኩት ለእስራኤል ህዝቦች ነው ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) የተላኩትም ለእስራኤል ህቦች ነው ነገር ግን በቁርዓን ለተላኩበት ህዝቦች ጥሪን ሲያደርጉ አንድ ነገር እናስተውላለን እሱም ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) ጥሪ ሲያደርጉ 👉 ሕዝቦቼ ሆይ ብለው ሲሆን ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ጥሪ ሲያደርጉ 👉 የእስራኤል ልጆች ሆይ ብለው ነው። ለምሳሌ ✔️ ቁርዓን 61:5 ሙሳም ለሕዝቦቹ ሕዝቦቼ ሆይ! ... ✔️ 61:6 የመርየም ልጅ ዒሳም የ እስራኤል ልጆች ሆይ ... በቁርዓን ውስጥ ነብዩላህ ዒሳ (ዐሰ) የእስራኤል ልጆች ሆይ የሚለውን እንጂ ህዝቦቼ ሆይ የሚለውን አልተጠቀሙም። ጥያቄው ለምንድን ነው ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) ሲሆኑ 👉 ህዝቦቼ ሆይ የሚሉት ለምንድን ነውስ ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ሲሆኑ 👉 የእስራኤል ልጆች ሆይ የሚሉት? ❤️መልሱ ነብዩላህ ኢሳ የእስራኤል ልጆች ሆይ የሚሉት 👉 ያለ አባት ከእናት ብቻ በመወለዳቸው የእስራኤል ጎሳነትን ማግኘት ሰለማይችሉ ነው ይህም ማለት #ሴሜቲክ አካባባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ዘር የሚቆጥሩት በአባት ብቻ ስለሆነ አነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ደግሞ ካለ አባት ከእናት ብቻ ስለተወለዱ የእስራኤል ጎሳ ሊባሉ ስለማይችሉ ነው። ለምሳሌ በቁርዓንም የሰው ልጆች ሲጠሩ የአደም ልጆች ሆይ ተብሎ እንጂ የሀዋ ልጆች ተብሎ አልተጠቀሰም። ነብዩላህ ሙሳ ግን ከአባት በመወለዳቸው የእስራኤል ህዝብ መሆንን በአባታቸው ወርሰዋል። ስለዚህም ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) ህዝቦቼ ሆይ ሲሉ ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ደግሞ ይእስራኤል ልጆች ሆይ ይላሉ። ይህ የቁርዓን ተዓምር ነው ተብሎ ከሚገለፅበት መንገድ አንዱ ነው። ምን ያህል ጥንቃቄ የተሞላበት ገለፃ ነው? ሙሉ ቁርዓን ብንመለከት ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) የእስራኤል ልጆች ሆይ እንጂ ህዝቦቼ ሆይ ብለው አያውቁም። ይህን ጥያቄ በትክክል የመለሰው 💚Muba 💚Nebyou 💚Mohammad oumer 💚Islam is the solution

  • 6 мая 2019 г.14,5 тыс10

    без подписи

  • 5 мая 2019 г.14,1 тыс10

    ውድ የኢትዮ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቻነል ታዳሚዎች! እንኳን ለ 1440ኛው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የደስታ የኢባዳ ያድርግላችሁ!

  • 4 мая 2019 г.14,8 тыс43

    ጥያቄ *** አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደምን አላችሁ? የጠፈዘነው ረመዳን ስለደረሰ ሌላ ዙር በመጀመር ቢዚ እንዳትሆኑብን ብለን ነው። ግን እንዲሁ ከምንጠፋፋ አንዳንዴ ጥያቄዎችን እንላክ ብለን አሰብን ጥያቄው ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) የተላኩት ለእስራኤል ህዝቦች ነው ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) የተላኩትም ለእስራኤል ህቦች ነው ነገር ግን በቁርዓን ለተላኩበት ህዝቦች ጥሪን ሲያደርጉ አንድ ነገር እናስተውላለን እሱም ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) ጥሪ ሲያደርጉ 👉 ሕዝቦቼ ሆይ ብለው ሲሆን ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ጥሪ ሲያደርጉ 👉 የእስራኤል ልጆች ሆይ ብለው ነው። ለምሳሌ ✔ ቁርዓን 61:5 ሙሳም ለሕዝቦቹ ሕዝቦቼ ሆይ! ... ✔ 61:6 የመርየም ልጅ ዒሳም የ እስራኤል ልጆች ሆይ ... በቁርዓን ውስጥ ነብዩላህ ዒሳ (ዐሰ) የእስራኤል ልጆች ሆይ የሚለውን እንጂ ህዝቦቼ ሆይ የሚለውን አልተጠቀሙም። ጥያቄው ለምንድን ነው ነብዩላህ ሙሳ (ዐሰ) ሲሆኑ 👉 ህዝቦቼ ሆይ የሚሉት ለምንድን ነውስ ነብዩላህ ኢሳ (ዐሰ) ሲሆኑ 👉 የእስራኤል ልጆች ሆይ የሚሉት? መልሱን በ @ethioislamicqabot ይላኩ