tgindex
LIJ MUAZ

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Youtube👇 https://youtube.com/@lijmuaztube?si=2LRG82_zAugcNjjl Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot ማስታወቂያ ለማስነገር @MuazEditing01

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 541
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
495
27 постов
Вовлечённость
19,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
45
1/48двое суток
51
1/72трое суток
55

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔖 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ባሪያው ሲታመም ወይም ሲጓዝ፣ ጤናማ ሆኖ በቤቱ ሳለ ያዘወትር የነበረው መልካም ሥራ ሁሉ እንደሠራው ተቆጥሮ ይጻፍለታል።" أخرجه[ البخاري (2996)].

  • የራቁ ምኞቶች ሁሉ በዱአ ቅርብ ይሆናሉ !

  • ውዴታቸውን ከሚነግሩን ይልቅ በተግባር የሚያሳዩንን እንመን!🌸

  • Sit With people who protect your name in your absence.🌸

  • ✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!

  • ✍ለራሱ ያለውን መብት ያክል ላንተም እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር ወዳጅነት መልካም አይደለም!!።✅ @LIJ_MUAZ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 19 июн.47751из TewhedandSuna

    ✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

  • ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡«አንዳችሁ የጁምዓን ሰላት በሰገደ ጊዜ፣ ከእሱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።» 📕​[ሶሒሕ ሙስሊም፡ 881]

  • «ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት  አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።» «አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እንደሚያበጅልህ ግን እወቅ የቂን ብቻ!»

  • 9 июн.521122

    ✅️ ከድግምትና ከተረገመው ሸይጣን መዳኛ መንገድ ! ‏قال العلامة ابن باز – رحمه الله تعالى–: " آية الكرسي عند النوم من أسباب السلامة من السحر والشيطان"  .                  نور على الدرب(٣ / ٢٩٥) 🔹 የዘመናችን የሱና ኢማም የነበሩት ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –   " አየቱል ኩርሲይ ሲተኛ ከተቀራ ከሸይጧንና ከድግምት ሰላም መውጫ ምክንያቶች ነው " ።

  • 8 июн.487121

    ﴿وَ لا تَخَافيِ وَ لا تَحْزَنِيِ﴾

  • 7 июн.554171

    ⬅✍ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች :- ደግሞ አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ። ሊያናደው  ነበር እኮ የሚገባ  ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ   """ ነቃ  በል ያ አኺ 🌟 @LIJ_MUAZ

  • 6 июн.583212

    ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች፡ አንደኛ ስራ በመስራቱዋ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጡዋ። ሼኽ ፈውዛን

  • 5 июн.518156

    🖊ለራሱ ያለውን መብት ያክል ላንተም እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር ወዳጅነት መልካም አይደለም!!✅ @LIJ_MUAZ

  • የዘንድሮ አረፋ ዱዐችንን ቀጣይ አመት እንኖረዋለን ኢንሻአላህ 🌸

  • #Eid_Aladha1447                     عيدكم مبارك!                 Eid Mubarak! 🌸                    ዒድ ሙባረክ!              🤲تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🤲 🤲ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን🤲

  • 🇺🇿 قال النبي ﷺ: "خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ". (رواه الترمذي). ✈ዉዱ ነቢ እንዲህ ይላሉ:- "ከዱዓ ሁሉ በላጩ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፤ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ካልነው ሁሉ በላጩ ንግግር፦ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር' የሚለው ነው።" (ቲርሚዚ) سُئل النبي ﷺ عن صوم يوم عرفة، فقال: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ وَالبَاقِيَةَ". (رواه مسلم). ነቢዩ ﷺ ስለ ዐረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ 👌"ያለፈውንና የሚመጣውን ዓመት (ወንጀል) ያስምራል።" (ሙስሊም) @LIJ_MUAZ

LIJ MUAZ — tgindex