tgindex
የሙሃባዉ ❤️ፊ❤️ም❤️

የሙሃባዉ ❤️ፊ❤️ም❤️

Статистика

የቻናሉ አላማ ✅ሙስሊሙን_ኡማ_ማንቃት_እና_በአንድነት_የላኢላሃ_ኢለሏህ_ባንዲራን_ከፍ_ማድረግ፤ ✅ለሙስሊሙ_ኡማ_የዘነጋቸውን_እና_የረሳቸውን_አስፈላጊ_ነጥቦች_ማስታወስ፤ ✅የተለያዩ ሀዲሶችን ማድረስ ✅ስለማናቀው ነገረ መመካከር ✅ኢስላማዊ መረጃዎችን ማድረስ @muse324 ማሳሰቢያ !‼️ ወደ ግሩፑ ሊንክ መላክ እና ስድብ ዘፈን ነገር እና የማያስፈልጉ ፎቶዎች❌ክልክል ነው ኢስላም መመካከር ነው

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
862
−3 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
462
21 постов
Вовлечённость
53,6%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
89
1/48двое суток
101
1/72трое суток
110

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • መውሊድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • 12 авг.8911из medina_tube

    ሰፈር ወር ውስጥ ስላለው የመጨረሻ እሮብ አብሬትዮች ይህንን ቀን በየአመቱ ተህሊል በመክተብ በዱዓና ሰደቃ እንድናሳልፈው ተርቲብ አድርገውልናል ከአሪፎች ከፊሎቹ የከሽፍና የተምኪን ባለቤት የሆኑት ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- በእያንዳንዱ አመት ሶስት መቶ ሺ በላ(የአላህ ቁጣ) ይወርዳል ከነዚህ ውስጥ ሀያ ሺ የሚሆኑት በላዎች በሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ ነው የሚወርደው ለዚህም ነው አመቱ ውስጥ ካሉት ቀናት ውስጥ የሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ አሳሳቢ የሚሆነው በዚያ ቀን 4ረከአ የሰገደ ሰው በእያንዳንዱ ረከአ ከፋቲሀ በኃላ ኢና-አእጠይና 17 ጊዜ፣ ቁል ሁወላሁ አሀድ 5ጊዜ እንዲሁም ሙአውዘተይን አንዳንድ ጊዜ ከቀራ በመቀጠል በዱአኡል ሙአዘም አላህን ከለመነ አላህ በቸርነቱ የዚያን ቀን ከሚወርደው በላ በአጠቃላይ ይጠብቀዋል:: ኢሄን ሰው በላ የሚባል ነገር በዙሪያው ለአንድ አመት ድረስ መጠጋት አይችልም። እንዲሁ ሱራ*ያሲን* አንድ ግዜ እንድንቀራ…(سَلامٌ قَوْلا مِنْ رَبٍّ رَحِيمٍ) የሚለውን 313 ግዜ ደጋግመን እንድንቀራው አመላክተውናል ዱአኡል-ሙአዘም:- ቢስሚላሂ ረህማኒረሂም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። አላሁመ ያሸዲደል ቁዋ ወያ ሸዲደል ሚሀል ያ አዚዝ ዘለት ሊኢዘቲከ ጀሚአ ኸልቂክ። ኢክፊኒ ሚን ጀሚአ ኸልቂክ ያ ሙህሲን ያ ሙጅሚል ያ ሙተፈዲል ያ ሙንኢም ያ ሙክሪም ያ መን ላኢላሀ ኢላ አንተ ኢርሀምኒ ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን አላሁመ ቢሲሪ ሀሰን ወአኺሂ ወጀዲሂ ወአቢሂ ወኡሚሂ ወበኒሂ ኢክፊኒ ሸረ ሀዘ የውም ወማ የንዚሉ ፊሂ ያ ካፊየል ሙሂማት ያዳፊአል በሊያት (ፈሰየክፊኩሁሙላህ ወሁወ ሰሚኡል አሊም) ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ወላሀውል ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዪል አዚም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም Source:abretpro

  • የሚከተሉት ታዋቂ የሙስሊም ስብእናዎች የየት ሀገር ሰዎች ናቸው? ጥያቄ ቁጥር 4 ኢማም አቡ ሐኒፋ ሀ)ዒራቅ ለ)ኢራን ሐ)የመን

  • አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንዴትናችሁ ያ ጀማዕ እንደተለመደው የጥያቄናመልስ ሰአታችን ደርሶዋል ገባ ገባ በሉ @yerwdaw @yerwdaw Join join join Join join join

  • የህልሜ ጒደኛ የሩቅ ትዝታዬ አሁንስ እንጃልኝ ጠና በሽታዬ🥺💔

  • ለዛሬ እዚህ ላይ እናቆማለን ኢንሻ አላህ ነገ በሌላ ጥያቄ እንገናኛለን Weselamu aleykum werahmetulahi weberekatu

  • ጥያቄ ቁጥር 3 ማንኛውንም ሥራ ለአላህ (ሱ.ወ) ብቻ ጥረት አድርጐ መሥራት ምን ይባላል? ሀ)ተውሒድ ሐ)ኢሕሳን ለ)ኢኽላስ መ)የቂን

  • ተሳተፉ ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጐዳም

  • ጥያቄ ቁጥር 2 አባታችን አደም (ዐ.ሰ) ጀነት የገቡትና ከጀነት እንዲወጡ የተደረጉት በየትኛው ቀን ነው? ሀ) ጁሙዓ ለ) እሁድ ሐ) ሰኞ ቀን መ) ሐሙስ ቀን

  • 1 авг.1 3592

    ጥያቄ ቁጥር 1 እንደ ቁርኣን ገለፃ አላህ (ሱ.ወ) ተንቀሳቃሽ ነገሮችን ሁሉ ከምን ፈጠረ? ሀ)ከአፈር ለ)ከውሃ ሐ)ከአየር መ)ከብርሃን

  • ጥያው ሊጀመር 10ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው

  • በአንዳንድ አህዋሎች አቁመን የነበረውን ጥያቄናመልስ ዛሬ ማታ እንጀምራለን @yerwdaw @yerwdaw Join join Join join join join 🙏🙏

  • 1 авг.1 47331

    የእለቱ ሀዲስ 🌙 ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ "በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለት ምፅዋት (ሰደቃ) ነው ።(ሱነን አል-ቲርሚዚ) @yerwdaw @yerwdaw Join join 🙏

  • 31 июл.1 06261

    አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ አምር _አል አንሷርዩ- አልበድርዩ እንደአወሩት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{ስዎች ከቀደምት ነቢያት ንግግሮች ካገኙት አንዱ፡ ሀፍረተቢስ ከሆንክ ያሻህን ሥራ የሚለው ይገኝበታል ።}} (ይህ እባባል ግን ፈቃድ ሣይሆን ዛቻ መሆኑ ግልፅ ነው) ቡኻሪ ዘግበውታል ። ያማረ በሰለዋት የደመቀ በቁርዕን ያሸበረቀ ጁሙዐ ይሁንላችሁ @yerwdaw @yerwdaw

  • ያልጠየከውን ውድ ውድ የሆኑ ፀጋዎችን የሰጠህ ጌታ የጠየከውን የሚከለክልክ ይመስልሀል? አንተ ብቻ ከልብህ ጠይቀው!!

  • ጌታዬ ሆይ ሰላትን እርፍት ሊያገኙባት እንጂ ከእሷ ለማረፍብለው ከሚሰግዱት አታርገን 🤲🤲ያረቢ

  • አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳአወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ፤ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ለጐረቤቱ ቸር ይሁን ፤ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።}} ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ። @yerwdaw @yerwdaw

  • አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ)እንዳሉት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{የአንድ ሰው ኢስላም የመስተካከሉ (የማማሩ) ምልክት የማይመለከተውን መተው ነው}} ቲርሚዚይና ሌሎችም ዘግበውታል። @yerwdaw @yerwdaw

  • አቡ ዘር ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳ እና ዐብደረህማን ሙዕዝ _ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐንሁማ) እንደአወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ ። መጥፎ ሥራን በመልካም አስከትል _(ወንጀልህን) ታብስልሃለችና ።ከሰዎች ጋር ያለህም ግንኙነት ግብረ_ገባዊ ይሁን}} ቲርሚዚይ ዘግበውታል። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚እስነይን ሙባረክ 💚 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 @yerwdaw @yerwdaw

  • አቡ ሁረይራ-አብዱረህማን ኢብኑ ሶኽር (ረ.ዐ)፥ የጅ አላህ መልእክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አሉ፥ {{የከለከልኳችሁን ነገሮች ራቁ ፤ ያዘዝኳችሁን ነገሮች ደግሞ የተቻላችሁን ያህል ሥሩ ። ከእናንተ በፊት የነበሩ ሕዝቦች አሰቃቂ ጥፋት የደረሰባቸው ነቢያቶቻቸውን ከልክ ያለፉ አጓጉል ጥያቄዎችን በመጠየቃቸውና በመፃረራቸዉ ነው ።}} ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ። @yerwdaw @yerwdaw