ከሀድራዉ ግብቢ
Статистикаአሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ በዚህ ቻናል ሶሂህ የሆኑ ሀዲሶችና እስላማዊ ጥያቄዎች የሚለቀቅበት ነው ። በተጨማሪም የሀድራ ቅጂዎች የሚለቀቅበት ነው ። ማንኛውም አይነት ሀሳብ ካላቹህ ስለ ቻናሉ በዚህ ያገኙናል @musab1501
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 31
- 1/48двое суток
- 35
- 1/72трое суток
- 38
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ሰፈር ወር ውስጥ ስላለው የመጨረሻ እሮብ አብሬትዮች ይህንን ቀን በየአመቱ ተህሊል በመክተብ በዱዓና ሰደቃ እንድናሳልፈው ተርቲብ አድርገውልናል ከአሪፎች ከፊሎቹ የከሽፍና የተምኪን ባለቤት የሆኑት ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- በእያንዳንዱ አመት ሶስት መቶ ሺ በላ(የአላህ ቁጣ) ይወርዳል ከነዚህ ውስጥ ሀያ ሺ የሚሆኑት በላዎች በሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ ነው የሚወርደው ለዚህም ነው አመቱ ውስጥ ካሉት ቀናት ውስጥ የሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ አሳሳቢ የሚሆነው በዚያ ቀን 4ረከአ የሰገደ ሰው በእያንዳንዱ ረከአ ከፋቲሀ በኃላ ኢና-አእጠይና 17 ጊዜ፣ ቁል ሁወላሁ አሀድ 5ጊዜ እንዲሁም ሙአውዘተይን አንዳንድ ጊዜ ከቀራ በመቀጠል በዱአኡል ሙአዘም አላህን ከለመነ አላህ በቸርነቱ የዚያን ቀን ከሚወርደው በላ በአጠቃላይ ይጠብቀዋል:: ኢሄን ሰው በላ የሚባል ነገር በዙሪያው ለአንድ አመት ድረስ መጠጋት አይችልም። እንዲሁ ሱራ*ያሲን* አንድ ግዜ እንድንቀራ…(سَلامٌ قَوْلا مِنْ رَبٍّ رَحِيمٍ) የሚለውን 313 ግዜ ደጋግመን እንድንቀራው አመላክተውናል ዱአኡል-ሙአዘም:- ቢስሚላሂ ረህማኒረሂም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። አላሁመ ያሸዲደል ቁዋ ወያ ሸዲደል ሚሀል ያ አዚዝ ዘለት ሊኢዘቲከ ጀሚአ ኸልቂክ። ኢክፊኒ ሚን ጀሚአ ኸልቂክ ያ ሙህሲን ያ ሙጅሚል ያ ሙተፈዲል ያ ሙንኢም ያ ሙክሪም ያ መን ላኢላሀ ኢላ አንተ ኢርሀምኒ ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን አላሁመ ቢሲሪ ሀሰን ወአኺሂ ወጀዲሂ ወአቢሂ ወኡሚሂ ወበኒሂ ኢክፊኒ ሸረ ሀዘ የውም ወማ የንዚሉ ፊሂ ያ ካፊየል ሙሂማት ያዳፊአል በሊያት (ፈሰየክፊኩሁሙላህ ወሁወ ሰሚኡል አሊም) ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ወላሀውል ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዪል አዚም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም Source:abretpro
የሚከተሉት ታዋቂ የሙስሊም ስብእናዎች የየት ሀገር ሰዎች ናቸው? ጥያቄ ቁጥር 4 ኢማም አቡ ሐኒፋ ሀ)ዒራቅ ለ)ኢራን ሐ)የመን
ቃላቶች ያንተ ባሪያ ናቸው ከአንደበትህ አምልጠው የወጡ ግዜ ግን አንተ የእነርሱ ባሪያ ትሆናለህ ኢብንል ቀይም አልጀውዚያ
እንዲህ በጣም የምትጨነቅለት የወደፊት ህይወትክ ምናልባትም እኮ አንተ የለህበትም💔🥺
አቡ የዕላ ኢብን አውስ (ረ.ዐ) እንዳአወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{አላህ በማንኛውም ጉዳይ ላይ ጥራትን ደንጐዋል። ስትገድሉ አገዳደላችሁን አሳምሩ ። ስታርዱም አስተራረዳችሁን አሳምሩ ። እያንዳንዱን ቢላውን ይሣል ፤ የሚታረደውን እንስሳም ከስቃይ ያድነው (ያሳርፈው)።}} ሙስሊም ዘግበውታል ። ያማረ በሰለዋት የደመቀ በቁርዕን ያሸበረቀ ጁሙዐ ይሁንላችሁ ☺️ @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
ሁሉም ነገር ቀርቶብን አላህ በወደደን 🥹
ድሮ ልጅ እያለህ ኡሚ ማማሰያ ይዛና እስኪ የኔ ልጅ አልመታክም ስትልህ ... እንዴ እማዬ እና በሱ ልትቀምሺኝ ነው 😁🥹 መልካም ቀን ይሁንላችሁ😂👀
አቡ መስዕድ (ረ.ዐ) እንዳአወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፥ {{የሙስሊምን ሰው ደም ማፍሰስ (መግደል) ክልክል ነው ። ከሦስት ነገሮች በአንዱ ካልሆነ በቀር _አግብቶ የሚያውቅ ዝሙተኛ ፣ ሕይወት ያጠፋ ፣ ከሃይማኖቱና ከጀመዑው (ከማህበረሠቡ) ያፈነገጠ።}} ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ። @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
አቡ መሐመድ ሀሰን ኢብን ዐሊይ ኢብን አቡ _ጧሊብ _የመልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ተወዳጅ የልጅ ልጅ _ (ረ.ዐንሁማ) ከመልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) የሚከተለውን አጥንቻለሁ አለ ፥ {{የሚያጠራጥርህን በመተው የማያጠራጥርህን ሥራ}} ቲርሚዚይ እና ነሳእይ ዘግበውታል። @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) እንዳወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ ፥ {{ፀሐይ በወጣችበት ቀን ሁሉ የማንኛውም ሰው መገጣጠሚያዎች ሰደቃ (ምፅዋት)ማቅረብ አለባቸው ።በሁለት ሰዎች መካከል በትክክል ብትፈርድ ሰደቃ ነው ።አንድን ሰው በመጓጓዣው ላይ ብታወጣው ፥ዕቃውንም ብትጭንለት ሰደቃ ነው ።መልካም ንግግርም ሰደቃ ነው ። እያንዳንዷ ወደ ሶላት የምታመራ እርምጃም ሰደቃ ነች ። ከመንገድ ላይ ጐጂ ነገሮችን ማስወገድም ሰደቃ ነው ። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ። 💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚 💚እስነይኑኩም ሙባረክ 💚 💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚 @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
عن ابن عمررضى الله تعالى عنهماأن رسول الله صلى الله تعالى عليه وعلى آله وسلم قال《ٱمرت أن ٱقاتل الناس حتى يشهدوا أن لا إله إلا الله وأن محمدا رسول الله،ويقيموا اصلاة،ويؤتوا الزكاة: فإذا فعلوا ذلك عصىموا منى دماءهم وأموالهم إلا بحق الإسلام وحسابهم على الله تعالى》 رواه البخاري ومسلم:: @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
Join join join join እያላቹ🙏 @kehadrawgebbi @kehadrawgebbi
አቡ ሩቀያ ተሚም ኢብን አውስ አድዳሪይ (ረ.ዐ) ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ በማለት ነገሩን አሉ ፥ ሃይማኖተኝነት ታማኝነት (ነሲሐ) ነው አሉ ።(እኛም) ለማን?አልናቸው ።(እርሳቸውም) ለአላህና ለመጽሐፉ፣ለመልዕክተኛው፣ለሙስሊሞች መሪዎችና ለሕዝበ ሙስሊም ነው አሉን ። ሙስሊም ዘግበውታል ።
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ)እንዲህ ብለዋል ፥ አንድ ሰው ነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ)ምከሩኝ አላቸው ። አትቆጣ አሉት። ብዙ ጊዜ ደጋግሞ ምከሩኝ ምከሩኝ አለ ፤ አሁንም ፤ አትቆጣ አሉት። ቡኻሪ ዘግበውታል
ያ ጀማዕ አላህ ካለ ዛሬ ማታ ጥያቄናመልስ እንጀምራለን ሙስተኢድ መሆናቹን በላይክ ወይም በኮመንት አሳዩን። ያማረ በሰለዋት የደመቀ በቁርዕን ያሸበረቀ ጁምዕ ይሁንላቹ💚💚😊
ጁሙዕኩም💚💚💚💚💚💚💚ሙባረክ
Channel name was changed to «ከሀድራዉ ግብቢ»
Channel photo updated
Channel created