tgindex
𝔽𝕚𝕕𝕒 𝕥𝕦𝕓𝕖❤️‍🩹

𝔽𝕚𝕕𝕒 𝕥𝕦𝕓𝕖❤️‍🩹

Статистика

وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ 🍁ይላሉም «ምስጋና ለእዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን አላህ ይገባው፡፡ 🙏 ጌታችን በጣም መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡😊

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 352
−32 за 4 дн.
Сутки
−23
−0,43%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 576
21 постов
Вовлечённость
29,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
218
1/48двое суток
249
1/72трое суток
269

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • በሰላም ነው ቀዝቅዛችኋል ታሪክ ልጀምር እንዴ?

  • 7 авг.676удалён 13 авг.

    SkillMoney Complete tasks and manage your rewards. https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_4BC0D2AB

  • JUMA “ያለ በቂ እውቀት (ያለ ትክክለኛ ማስረጃ) ፈትዋ የተሰጠው ሰው (ተሳስቶ በዚያ ቢሰራ)፣ ወንጀሉ (ኃጢአቱ) ፈትዋውን በሰጠው ሰው ላይ ነው የሚሆነው።” ረሱል (ﷺ) 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 47

  • 2 авг.1 342187

    የለውጥ መጀመሪያ በጧት ከእንቅልፍ መነሳት ነው..... አንተ ግን ተኝተህ እየዋልክ ሃብታም ስለመሆን ታስባለህ 🤦‍♂️

  • 1 авг.1 4716335

    ሳይጋቡ በፊት 🧑‍🦱ሄለው አሰላሙ አለይኩም ሀቢብቲ አለሽልኛ 🧕 አልሀምዱሊላህ ሀቢቢ አለሁልህ አንተስ እንዴት ነህ 🧑‍🦱 ካንቺ ናፍቆት ውጪ ደህና ነኝ🤓 🧕 ሀቢቢ ታገስ አሺ በቅርቡ ያንተ እሆናለሁ 🧑‍🦱 ምን እንደምናፍቅ ታውቂያለሽ 🧕 እ 🧑‍🦱 አንቺን የግሌ የማረግበት የሰርጋችንን ቀን 🧕 🥰 እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው 🧑‍🦱 ምን እየሰራሽ ነው 🧕 አየበላሁ ነው ላጉርስህ ባየር 🧑‍🦱 አው እስኪ ሙያሽ ይታይ 🧕 ኣኣ ይኸው እና እንዴት ነው ሙያዬ 🧑‍🦱 ጣት አይደል የሚያስቆረጥመው🥸 🧕 ስታገባኝ ደግሞ ይበልጥ ትቆረጥማለህ😌 🧑‍🦱 ቀላል በቃ ውዴ ትን እንዳይልሽ ቀስ ብለሽ ቢ እስከምንገናኝ ትናፍቂኛለሽ ቻው🥹 🧕 ቻው ደና እደር 😘 ከተጋቡ ቡሀላ 🧕 ሄለው 🧑‍🦱 እ አቤት ምን ፈለግሽ 🤨 🧕 ባቢ ዝም በል በቃ ልጇን አያባበለች የጤፍ ብር እንዳትረሳ ስኳርና የልጁ ዳይፐርም አንዳትረሳ 🧑‍🦱 ቆይ ሎተሪ ደረሰው አሉሽ እንዴ ይኸውላ ነገር ባንዴ ምታዢኝ ለነገሩ አንቺ ምን አለብሽ ተዘፍዝፈሽ አየዋልሽ የማመጣውን እንደ መጋዣ መወተፍ ነው ስራሽ ብሩን እንዴት ደም ተፍቼ እንደማመጣው እኔ ነኝ የማውቀው 🧕 ለኔኮ አይደለም ለልጃችንና  ለቤታችን እኮ ነው የጠየኩህ 😞 🧑‍🦱 ኡፍ ለጭቅጭቅ ነው እንዴ የደወልሽው ለማንኛውም እራት ምንድነው 🧕 እእ ሽሮ ነው 🧑‍🦱 በቃ ቤቱን በጊዜ ቆላልፊ አልመጣም ጓደኛዬ ጋር ነው የማድረው 🧕 ለምን🥺 🧑‍🦱 በቃ ነጋጠባ መጨቃጨቅ ነው ምታውቂው መልክሽን አይተሽዋል ያለቀ መጥረጊያ እኮ ነው የምትመስይው 😑 🧕እስካገባሽ ጨነቀኝ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ምትለው ለወረት ነበር ሄለው ሄለው😓🫠 .🫩

  • 31 июл.1 183163

    JUMA “ወንጀልን ከሚያስምሩ ሰበቦች ውስጥ ነው፤ ሰላምታን ማብዛትና መልካም ንግግር።” ረሱል (ﷺ) 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2232

  • 30 июл.1 205283

    Every time መንገድ ላይ My ጎሮቤትስ: እሺ Me: እሺ My confused brain: How is እሺ even a greeting.  😶‍🌫😶‍🌫

  • 28 июл.1 705252

    ድመቴ 43 inch ቴሌቭዥናችንን ሰበረችው ንገሩኝ ምን ትቀጣ ወይኔ ውርዬ እግሮት ስብር ይበልሎት ማም እኔን ባየች ቁጥር ድመቴ ትዝ ስለምትላት ልታየኝ አትፈልግም .😭

  • 24 июл.1 828103

    JUMA “ሶስት ሰዎች ሁሉም አላህ ዘንድ ዋስትና (ጥበቃና እንክብካቤ) ይደረግላቸዋል። በህይወት ቢቆዩ ሲሳይና (ሪዝቅና) ፍላጎታቸው ይሟላላቸዋል፤ ቢሞቱ ደግሞ ጀነትን ያስገባቸዋል። እነሱም አላህ ዋስትና የሚሰጣቸው፦ ወደ ቤቱ ሲገባ ሰላምታ (ሰላም) ብሎ የሚገባ፣ ሶላት ለመስገድ ወደ መስጂድ የሚጓዝና በአላህ መንገድ ላይ ጂሃድ የወጣን ሰው ናቸው።” ረሱል (ﷺ) 📕 ሶሂህ አተርጊብ፡ 321

  • 22 июл.1 994461

    ካለ መስፈርት ሊመለክ የሚገባው ብቸኛው ጌታ አላህ እና አላህ ብቻ ነው። .🙂‍↕️

  • 21 июл.2 096254

    .🥹

  • 20 июл.1 69641

    ግን mesi💔

  • 20 июл.1 753403

    እናት ሀገር Spain ትለምልም😍🤗 በስተመጨረሻም ቋጠሮው ተሳካ💪💪

  • 20 июл.1 83113

    ለእኛስ ድርሻችን ሳንተኛ ቆይተን ሀበሻ ይበለው አሽቃባጭ መቼነው እማማ ኢትዮጵያ አለም ዋንጫ ለይ የምትሳተፈው አስባችሁታል final ደርሳ በተቀናቃኟ በደቂቃው ልክ ሲገባባት ምፅም! 💔

  • 20 июл.1 87614

    ግን mesi💔

  • 20 июл.1 97126

    Spainnnnnn winner

  • 19 июл.1 92518

    🇪🇸 spain Goallllllllllllll

  • 19 июл.1 9275

    🇪🇸 spain

  • 19 июл.1 9654

    ጎሉ ለምን ተሻረ 😭 spain