tgindex
Alif Online

✍️Daily Updates, detailed analysis and informed openions focusing on Ethiopia, Middle East and beyond✈️🌍 Telegram @Alif_Online_Official

Последний пост
19:51
Последнее чтение
01:13
Постов за неделю
10
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 856
−55 за 6 дн.
Сутки
−12
−0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 791
29 постов
Вовлечённость
22,8%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 30
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 405
1/48двое суток
1 610
1/72трое суток
1 736

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:5146622

    ♻️🔻🇪🇹⚡️ የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የእስካሁኑን ምክክር ውጤት ያስፀድቅበታል እንዲሁም ውጤቱን ይፋ ያደርግብታል በተባለው በነገው ዕለት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሀገር ውስጥ እንደማይኖሩ ተገልጿል። @Alif_Online_Official

  • ♻️🔻🇮🇷⚡️🇺🇸🇮🇱 ኢራን ለአሜሪካ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች፤ ወደ እውነተኛ ዲፕሎማሲ ተመልሳ በኢራን ላይ የጣለችውን የባህር ላይ ዕገዳውን እንድታነሳ ካልሆነ ግን በኢራን የሚጀመረውን የጦርነቱን መስፋፋት እንድትጋፈጥ አሳስባለች። እንደ ሮይተርስ ዘገባ፣ ቢበዛ ጥቂት ሳምንታት ብቻ እንደሆነ የተነገረለት ይህ የጊዜ ገደብ በፓኪስታን እና በካታር በኩል ለአሜሪካ ደርሷል። @Alif_Online_Official

  • 16 авг.9011из Channel Helpудалён 17 авг.

    без подписи

  • 14 авг.1 582311

    ♻️🔻🇪🇹⚡️ ኢትዮጵያ በሰላማዊነት በዓለም ከ163 ሀገራት 138ኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ከአፍሪካ ደግሞ ከ44 ሀገራት 36ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። @Alif_Online_Official

  • 14 авг.1 80623

    ♻️🔻🇪🇹⚡️ የኢትዮጵያ መንግሥት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተገልጿል። @Alif_Online_Official

  • 13 авг.36011из Channel Helpудалён 14 авг.

    🧚#እብዷ_ጅልባቢስ🧚 ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ኢስላሚክ ታሪክ ነገ በእለተ ጁመዓ ሊጀመር ነው ......🎊🎉🎊🎉🎊🎉 ❄️ወላሂ እውነት ነው ተቀላቀሉ❄️

  • 13 авг.1 92819

    ♻️🔻🇪🇹🇸🇩⚡️ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኩርሙክ ከተማን ተቆጣጥሯል። @Alif_Online_Official

  • 13 авг.1 84913

    ♻️🔻🇪🇹🇸🇩⚡️ በደቡብ ምስራቅ ሱዳን የብሉ ናይል ግዛት፣ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጦር ወደ አድ-ደማዚን አቅጣጫ ከፍተኛ ግስጋሴ እያደረገ ይገኛል። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየተጠናከረና እያየለ መጥቷል። @Alif_Online_Official

  • 13 авг.1 677162

    ♻️🔻🇮🇷⚡️ የኢራኑ መሪ ሙጅተባ ኻሜኒ በርካታ ከፍተኛ የጦር አዛዦችን ሾመዋል፦ — ሜጀር ጄነራል አሊ አብዶላሂን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦርሹም፤ — ሜጀር ጄነራል ኪዩማርስ ሃይደሪን የጠቅላይ ኤታማዦርሹም ምክትል አዛዥ፤ — ሜጀር ጄነራል አህመድ ዋሂዲን የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር (IRGC) አዛዥ፤ — ሜጀር ጄነራል ሙስጠፋ ኢዛዲን የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር (IRGC) ምክትል አዛዥ፤ — አድሚራል አሊ አዝማኢን የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር (IRGC) የባህር ኃይል አዛዥ፤ — ሁሴን ታኢብን የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር (IRGC) የባሲጅ ወታደራዊ ክንፍ መሪ በመሆን ተሾመዋል። @Alif_Online_Official

  • 13 авг.1 321101

    ♻️🔻🇸🇦🇪🇬🇵🇰🇹🇷⚡️ ሚድል ኢስት አይ የሳዑዲ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ቱርክ, ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን በቅርቡ በፈረሙት የመካ የጋራ መከላከያ ስምምነት ላይ ግብፅ እንድትካተት ቱርክ ያደረገችውን ጥረት ሳዑዲ አረቢያ ተቃውማዋለች። ኦገስት 7 በቅድስቲቷ ከተማ (መካ) የተፈረመው ይህ ስምምነት፣ ከሶስቱ ሀገራት በአንዱ ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም የጦር ጥቃት በሁሉም ላይ እንደተፈጸመ አድርገው በመቁጠር ምላሽ ለመስጠት የተስማሙበት ነው። ሪያድ በፕሬዝዳንት ሲሲ የምትመራውን ግብፅ ታማኝ ያልሆነች፣ በእርዳታ ላይ የተመሰረተች እና አሁን ባለው ሁኔታ ውስን ስትራቴጂካዊ እሴት ያላት አጋር አድርጋ የምትመለከታት ሲሆን፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና እስራኤል ጋር ያላትን ቅርብ ግንኙነትም ትቃወማለች። ግብፅ ወደፊት የበለጠ ተአማኒነት እና ጠንካራ አሰላለፍ ካሳየች በኋላ ላይ ልትቀላቀል ትችላለች። @Alif_Online_Official

  • 13 авг.1 585171

    ♻️🔻🇪🇹🇪🇷🇸🇩⚡️ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF) እና አጋሮቻቸው በሱዳን እና ኢትዮጵያ ድንበር ላይ የምትገኘውን የቀይሳን (Qaysan) ከተማን ተቆጣጥረዋል። ከተማዋ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መንግሥት ጦር (SAF) ቁጥጥር ስር በሚገኙ አካባቢዎች የተከበበች ሲሆን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከተማዋ ለመድረስ ከኢትዮጵያ ጋር መተባበር ግድ ይለዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከ2023 ጀምሮ አብዛኛውን የአማራ ክልል አካባቢዎች ከተቆጣጠሩት የፋኖ ሚሊሻዎች ጥምረት ከሆነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (AFNM) ጋር አሁንም ውጊያ ማድረጉን ቀጥሏል። መንግሥት በተወሰኑ አከባቢዎች ድል ማድረጉን ቢገልጽም የፋኖ ታጣቂዎችም ተጨማሪ አከባቢዎችን መቆጣጠራቸውን እየገለጹ ነው። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (OLA) ታጣቂዎች ጋር አሁንም የደፈጣ ውጊያ እያካሄደ ይገኛል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አቅራቢያ የኢትዮጵያ L-39 ወታደራዊ አውሮፕላን መከስከሱም ተነግሯል። ፓይለቶቹ ህይወታቸው መትረፉ ሲገለፅ አውሮፕላኑ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (OLA) ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱበት አካባቢ አቅራቢያ መውደቁ ተገልጿል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2022 ከፌደራል መንግስቱ ጋር ሰላም ፈጥረው የነበሩ ልዩ ልዩ ታጣቂ ድርጅቶች፤ የግልገል በለስ ከተማን ለመቆጣጠር ያደረጉት ሙከራ ካከሸፈ በኋላ እንደገና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ጥምረት በመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል መንግስትን የሚቃወመው ህወሓት የጦር ክንፍ የሆነው የትግራይ ሃይሎች፤ በኤርትራ  ድንበር አቅራቢያ ከደረሰባቸው ከፍተኛ ውድመት በኋላ በትግራይ ክልል ለተጨማሪ ውጊያ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። የፌዴራል መንግስቱም ባለፉት ሶስት ቀናት በህወሓት ኃይሎች ላይ በተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል። @Alif_Online_Official

  • 12 авг.1 27737

    ♻️🔻🇮🇷⚡️🇮🇱 የፒቢኤስ (PBS) ሪፖርተር:- ኢራን እስራኤልን ማጥፋት ትፈልጋለች? የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር (IRGC) ብሪጋዴር ጄነራል ናቅዲ፦ በኑክሌር እናጠፋቸዋለን እያልን አይደለም፤ ነገር ግን አዎ የጽዮናውያኑ ወራሪ አገዛዝ ህልውና ለዘለቄታው እንዲያበቃ በእርግጥ እንፈልጋለን። @Alif_Online_Official

  • 9 авг.2 05217

    ♻️🔻🇮🇷⚡️በመሪው ሙጅተባ ኻሜኒ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጄኔራል ሙህሲን ረዛዒን የኢራን ከፍተኛው የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አድርገው ሾመዋል። @Alif_Online_Official

  • 9 авг.1 88912

    ♻️🔻🇮🇷⚡️በመሪው ሙጅተባ ኻሜኒ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ መሠረት፣ ሞሐመድ ባቂር ዞልቃድር የመሪው ሙጅተባ ኻሜኒ የፖለቲካ አማካሪ ሆነው ተሾመዋል። @Alif_Online_Official

  • 9 авг.2 03719

    ♻️🔻🇵🇸⚡️🇮🇱 ኔታንያሁ ትራምፕ ለጋዛ ያቀረበውን ባለ 15 ነጥብ የስምምነት ሃሳብ ተገደን እንጂ የምንተገብረው እኔ አልተቀበልኩትም ካለ ከደቂቃዎች በኋላ ሐማስ የትራምፕን የስምምነት ሃሳብ በተሟላ ሁኔታ ለመተግበር ቁርጠኛ ነን ብሏል። @Alif_Online_Official

  • 9 авг.2 18739

    ♻️🔻🇮🇷⚡️🇮🇱 ኔታንያሁ:- ኢራን ከእኛ ማለትም ከእስራኤል ውጭ በሌሎች በቀጠናው ባሉ አገሮች ሁሉ ላይ ጥቃት ስትፈጽም አስተውላችሁ ይሆናል። ያ የሆነበት ምክንያት፣ በእኛ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ከወሰነች የምንወስደው የአጸፋ ምላሽ ምን ያህል ኃይለኛ እንደሆነ ስለሚታወቃት ነው። @Alif_Online_Official

  • 8 авг.2 16624

    ♻️🔻🇸🇦🇵🇰🇹🇷⚔ የአናዶሉ ጋዜጠኛ:- "በቱርክ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ፓኪስታን የመከላከያ ስምምነት ውስጥ ከኔቶ አንቀጽ 5 ማለትም የጥምረቱ አንዱ ሀገር ጥቃት ቢደርስበት ጥቃቱ በሁሉም አባል ሀገራት ላይ እንደተፈፀመ ተቆጥሮ እርምጃ ከመውሰድ ጋር የሚመሳሰል መርህ አለ?" የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃከን ፊዳን:- "ቴክኒካሊ ተመሳሳይ ነው። የደህንነት ስምምነት የምትመሰርትበት ምክንያትም ይኸው ነው።" @Alif_Online_Official

  • 8 авг.1 87227

    ♻️🔻🇮🇷⚡️🇺🇸🇮🇱 የኢራን ኢስላማዊ አብዮታዊ ጦር በሆርሙዝ ሊያልፍ የነበረ መርከብን ተቆጣጥሯል። @Alif_Online_Official

  • 7 авг.2 4031

    без подписи

  • 7 авг.2 4011

    без подписи