Pure Faith | الإيمان الخالص 🌿
СтатистикаPure Faith ✨ Clear Belief • Clean Heart • True Peace Daily Islamic reminders and wisdom designed to strengthen your iman and navigate modern life with purpose. ✦ Quran & Sunnah Reflections ✦ Character & Spiritual Growth
- Последний пост
- 19:12
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 390
- 1/48двое суток
- 446
- 1/72трое суток
- 482
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለሆነ ሰው አብዝቶ መጨነቅ፣ አጥብቆ መጠየቅ ... ወይ ያስጠረጥራል ወይ ያስንቃል ይላሉ:: ለሰው የመጨነቅ ስሜታችሁን ጭምር በልክ አድርጉት።
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
የሆነ ቀን ላይ ያሰባችሁት ሁሉ እንደሚሳካ፣ የተመኛችሁት ሁሉ እንሚሰምር ለቀልባችሁ ሳትነግሩት እንዳትተኙ😌
قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ (አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡
በተቻላችሁ መጠን ጥሩ ሰው ለመሆን ሞክሩ.. 😊 አላህም ለጥሩዎች ጥሩውን ሰው ይልካል ። አትጠራጠሩ!..የቂናችሁን ከፍ አድርጉ።
مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَىٰ ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡
አንድ ሚስት ባሏን ከጓደኞቹ ጋር እንዳይዝናና ቤት ተቀመጥ ብላ ትከለክለዋለች ...ባል ይሄኔ " አንዲት ሴት አስራ ባስቀመጠቻት ድመት ጀሃነም ገብታለች ...አንቺ አንበሳ አስረሽ አስቀምጠሽ ምን ሊደርስብሽ እንደሚችል አስቢ እስኪ..." ብሎ ተናገራት ... 😊😁
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ስለ ትዳር ካልተወራ comment አፅፉማ?😭
በዚህ ሁሉ ሐራም መሀል በሐላል ተብቃቅቶ መኖር.. ትልቅ ምንዳ ያለው ጂሃድ ነው ። ታገሉ!😊☺️
هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ ذَلُولًا فَامْشُوا فِي مَنَاكِبِهَا وَكُلُوا مِن رِّزْقِهِ ۖ وَإِلَيْهِ النُّشُورُ እርሱ ያ ምድርን ለእናንተ የተገራች ያደረገላችሁ ነው፡፡ በጋራዎችዋና በመንገዶችዋም ኺዱ፡፡፡ ከሲሳዩም ብሉ፡፡ (ኋላ) መመለሻውም ወደእርሱ ብቻ ነው፡፡
የአላህን መሀርታና ይቅርታ አትፈልጉም እንዴ! አስተግፊሩሏህ ማለትን አብዙ እንጂ 🤗
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ «ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
ምድር ላይ አላህ ከሠጠን ሪዝቆች መካከል አንዱ የቀልብ ንጽሕና ነው:: ቀልባችሁን ከሒስድ፣ ከጥላቻ፣ ከንቀት፣ ከቅናት፣ ከተንኮል፣ ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ☺️
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡
ተናነሱ ትሁት ሁኑ አትቸኩሉ አትዝለሉ ልታይ ልታይ እኔ ብቻ አትበሉ። በትኩስነቱ የሚኖር በድምቀቱ የሚዘወትር ማንም የለም።
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
ሰላት የማትሰግዱ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ መቅረብ ያልፈለጋችሁት ምን አግኝታችሁበት ነው?
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
. ‟ንግግር በማብዛቴ ብዙ ቀን ተፀፅቻለሁ። በዝምታዬ ግን አንድም ቀን ተፀፅቼ አላውቅም።˝ ኡመር❤️ (ረ.ዐ)