- Последний пост
- 29 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 324
- 1/48двое суток
- 371
- 1/72трое суток
- 400
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💚
💚💚💟💟
አላሁማ አጊስና፣ አላሁማ አጊስና፣ አላሁማ አጊስና። አላሁማ እስቂና ገይተን ሙጊሳን፣ መሪአን፣ መሪአን፣ ናፊአን፣ ገይረ ዳርሪን፣ አጂላን ገይረ አጂል🙏🙏🙏 ነቢዩ ﷺ በድርቅ ጊዜ የኢስቲስቃ ሰላት እየሰገዱ አላህን በትህትና ይለምኑ ነበር።
видео или голосовое, без подписи
ጨረቃ ስላልታየች ፆሙ ነገ ሰኞ ይጀምራል። የዐረፋ ፆም ቀጣይ ማክሰኞ ዒዱም ቀጣይ ረቡዕ ይሆናል።
#ኸሚስ_ሙባረክ እሱ ሙሀመድ ... ኑሩ የቀደመ ያ'ደምን ጭቃ፣ ለሱው ጀምሮ በሱው ያበቃ ። የስሙ ሲልሲል ዓርሽ የደመቀው ፣ ጀሊል የሻለት ብቻ የሚያውቀው ። የኩኑ ኩን ቃል የምስጢር ሳንዱቅ ፣ በኑን ውዳሴ የሚሸበረቅ :: (በሁስነል ኹሉቅ) ሙሐመድ በለኝ .. የሀርፉ ሚስጥር ያዋልለኛል፣ ሀዘን መከራ በሚሙ ሺፋእ ይነሳልኛል ። በ'ሐ' ክንብንብ ዱንያ ይዋጣል ፣ የ'ሚም' መደገም ... ላሺቅ በልግ ነው ዙላል ያጠጣል ። 'ሙሐመድ' በለው የቀን ጨለማን ፊቱ ይገ፤ፋል ፣ ወዳጅ ነው የሀቅ እንደኔ እንዳንተ መቼ ይ-ገፋል ። ያቅፋል ከደረት ሀድራውን ይዞ ደጁን ላንኳኳ፣ መቼም አዛኝ ነው ረኡፉ ያለው በስሙ መልካ ። የሲሩን ሸራብ ... ከሰሊው ቅንጥብ መቅመስ ብትሻ ፣ ከርር ልበሰው መንገድ ተነሳ ለመዳረሻ ። እሱ ሙሐመድ ... ቃል አይወስፈው ሚስጥሩን ገልጦ፣ እንባ ይቀድማል ቀለሙን በልጦ ። 💚 اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد 💚! 📝አይዳ
#ኸሚስ_ሙባረክ ቀዬውን ካማተርኩበት ሀበሻ ኖሬ ወዳጁ ፣ ሰርክ ለት ባንኳኳሁ ቁጥር መዘጋት አያውቅም ደጁ ። ወትሮም ባዘል ነውና ረኡፉ ሲል ያሞካሸው ፣ ዝምታው ለኔው መሆኑን ነጋሪም ሰሚም አይዋሸው ። አህመዴ በሚል ስርቅታ ሙት አካል ነፍሱን ይዘራል ፣ በስሙ ነሁልሎ ቢታይ አፍቃሪ ጅስሙ ይከራል ። ቢደግም በአሚን ተራ ስያሜ መጥሪያ አብጅቶ ፣ ለበይኩን በሐያት ማዱ አይነፍግም ለአፍታ ከቶ ። በሻሻነቱ ቢጠና ከሆድም ሰፍቷል መቻሉ፣ ሰው መሳይ ከሰው የራቀ በረበል ዒዛ መሰሉ ። እሱማ ... እሱማ የረቢዕ ረቢዕ ለምለሙ የዘመን ዕጣን ፣ የኑህን ኪዳን የሞላው በነጃህ መርከብ ያወጣን ፤ ኢብራሒም አለበት ግድም ሚሙን ለሺፋእ ያዋሰ ፣ አደምን በዳሉ ደዋእ ወደ ጀነቱ የመለሰ ። በዒሳ የቃል ትንቢት ስር ከመምጣት የተለፈፈ ፣ እሱ እንጂ በኢንጂሉ ላይ ማን ደምቆ ጎልቶ ተፃፈ ።! ወንድሙን ከሊም ያን ሙሳ በባህር ድልድይ ሲታደግ ፣ የስሙ ጥላ ብቻውን እስካፅናፍ ሲያረገርግ ። ሙሐመድ ውቡ አይነታ ከማል ጀማሉ የደመቀው ፣ አላህን ማየት የሻለት ባንድ ቃል ቀድሩን የሚያውቀው ። አጃኢብ ይሉት በሙላ ለነእቱ የተሰረገ ፣ ለሱ ሲል ሁሉ ጀምሮ ለሱ ሲል ሁሉ ያደገ ። ከአደድ የማይስማማ ያንድ ቀን ናፍቆቱን ማተት ፣ ለነፍሱ ቅንጣት ያላለ ዘላለሙን ግን ለኡመት ። ይህ ድንቁ የጌታ ካዝና ባምሳሉ የተበጃጀው ፣ ጀነት ከወጅሑ ቁንፅል ተነጥቶ የተደራጀው ። እንደኛም ባይሆን በሱ አይነት ኡመት መሆንን ባደለው ፣ ከዝነቱ ደጃፍ በስተቀር በዳይ ሰው የት ነው ሚውለው ?። የመውደድ ልኩን ለማተት ቢደክም አያሌ ድርሳን ፣ ከታምር የሚያዘልቀው ቃል ሁሉ ለመግለፅ ሲሳን። 💚اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد 💚! 📝አይዳ
видео или голосовое, без подписи
መወለዱን ሰምተው ቃጥባሬ ወስጥ ያለው እጅግ ተደስተው በያሉበት ዋለው ጣራ በእጅ አንስተው በላይ ተንጠል ጥለው ሊያዩት ጨንቋቸው ሄዱ ዘለውዘለው ሸዋል ሊቃ ብለው እየተባረኩ አብል ጀበል ግርማ አለወ ለመልኩ ጌታዬ ሺሊላ በእጅ ያረገው ሙልኩ አቡል ጀበል ግርማ አለው ለመልኩ🌙💚
በዒድ ቀን ሴቶች ነቢ ቤት ውስጥ በአጠገባቸው ዱፍ (ድቤ እየመቱ) በመንዙማ ፈታ ይሉ ነበር። ዓኢሻም ትመለከት ነበር። ሸሪዐውን ሳትለቁ ፈታ በሉ።
ጁሙዐና ዒድ ገጥመዋል። ዒድ የሰገደ ጁሙዐ አለመስገድ ይችላል የሚባለው እኛ ጋር አይሰራም። ዒድ የሰገደ ጁሙዐ አይቀርለትም። (ፊ ሻፊዒያ)
🚨 ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል #አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ 🫶❤
የሰማይ የምድሩ አንቱ ትልቁ ሰው ግመሏን አባብለው ለጥንቸሏ ደርሰው እንዴት ዝም ይላሉ ወዳጆ ሲከፋው!🥺💚
ዛሬ 21ኛው የረመዷን ሌሊት ነው በዱአ እንበርታ 🤍قال البغوي فى تفسيره 《《 قال المفسرون : " ليلة القدر خير من ألف شهر " معناه : عمل صالح في ليلة القدر خير من عمل ألف شهر ليس فيها ليلة القدر 》》 ትርጉም "ለይለተል ቀድር ከአንድ ሺህ ወራት ትበልጣለች" የሚለውን ሙፈሲሮች እንዲህ ተርጉመውታል ፦ "በለይለተል ቀድር (በመወሰኛይቱ ሌሊት ) የሚሠራ ኸይር ሥራ ለይለተል ቀድር ከሌለችበት የአንድ ሺህ ወሮች ኸይር ሥራ ሁሉ ይበልጣል"🤍🪴 💡ተፍሲረል በገዊ https://t.me/anwarulyeqin38
ወረባቦ ላይ ማነው ያበራው የዘቡራ ልጅ የገንደ ጎራው ! ሸይኽ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ 🖤
መገርቢያ ሙባረክ
🔥🔥🔥
“وما علقت أُمّي عليّ تميمةً فحبُّكَ مذ قد كنتُ كلُّ تمائمي ويملي علي المدحَ حبُّك وحده وحاشاه أن يمليه حُبُّ الدّراهم إذا ابتسمت عيناك حين أقولُه فتلك ولا أبغي سواها مغانمي.”💚💙
ክጃሎታችን ከኻሊቅ ሲሆን ያሻንን እናገኛለን::💙 ክጃሎታችን ከመኽሉቅ ሲሆን ደግሞ ያለንንም እናጣለን::💚🤍 ክጃሎታችን (ፍላጎታችን) የሚሞላበት ለይል ይሁን...!💚🤲🏾
ባታሸንፉም 💪