- Последний пост
- 5 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌النجاح الذي لا نبالي به...!! 🎙د. نايف بن نهار ✨@Abuhatim7
📚ሸይኽ ዐብድረዛቅ አልበድር ለ20 አመታት በካንሰር በጠና ታማ ወደ አኺራህ ስለሄደችዉ ታላቅ እህታቸው "ኑራህ ቢንት ዓብድልሙህሲን አልበድር" የፃፏት አጭር ሪሳላህ ናት! አላህ ይዘንላት፤ መልካም ስራዋን ይቀበላት፤ ማረፊያዋን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላት.!! ✨@Abuhatim7
📌የግል ህይወትህን ሚስጥር አድርገህ ያዝ..!! 🎙ኡስታዝ ሃሪስ አክበር ✨@Abuhatim7
#قرآن_الصباح🌿 🎙القارئ: الشيخ محمد ايوب رحمه الله ☝️🏻﴿ربي اجعلني مقيم الصلاه ومن ذريتي﴾ ✨@Abuhatim7
📌ከተረሱ ሱናዎች ውስጥ...!! ══━━━።◈።━━━━══ «كان النبي ﷺ إذا صافح رجلًا لم ينزع يده من يده حتى يكون الرجل هو الذي ينزع يده، ولا يصرف وجهه عن وجهه حتى يكون الرجل هو الذي يصرفه». የአላህ መልዕክተኛ ﷺ አንድን ሰው እጅ ጨብጠው ሰላም ሲሉ ያ ሰላም ያሉት ሰው ቀድሞ የራሱን እጅ እስካላስለቀቀ ድረስ እሳቸው መጀመሪያ እጃቸውን በፍፁም አያስለቅቁም ነበር። (በሰላምታውም ወቅት) ያ ሰው ፊቱን ወደ ሌላ አቅጣጫ እስካላዞረ ድረስ፣ እሳቸው ፊታቸውን ከእሱ ላይ በፍጹም ወደ ሌላ አቅጣጫ አያዞሩም ነበር።" --- እንዴት ያለ ውብ ስብዕና የተላበሰ ነብይ 🤌🏼 اللهم صلي وسلم على نبينا محمد ══━━━።◈።━━━━══ 📍በቨዲዮው ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ሉሃይዳን ይህንን ሱና ሲተገብሩት ይታያል እና ኢንሻአላህ እኛም ይህንን ሱና ህያው እናድርገው። ✨@Abuhatim7
"ከአስተዋይ ሰው ጋር ያደረከው የአጭር ግዜ ቆይታ ወሩን ሙሉ መፅሀፍ እንደማንበብ ቆጠራል!" የሚባለውን ብሂል በተግባር ያረጋገጥኩባቸው ምርጥ ሸይኽ! "الشيخ محمد بن ابراهيم الطريف ይባላሉ። ሸይኹ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ሲሆን፣ዲኑን በሚገባ የተገነዘቡ፤ ረጋ ያለ ስብዕናን የተላበሱ በተለይ በቁርኣን ጥናቶችና በፅንሰ-ሃሳብ ትንተናዎች ዙርያ ያተኮሩ አዋቂ ሰው ናቸው። አብዝሃኛውን ግዜ ከቁርኣን ጋር ባላቸው ጥልቅ ትስስር፣ ስለ ቁርኣን ተአምራትና ምስጢራት በሚሰጧቸው ረቂቅ ትምህርቶች በብዙዎች ዘንድ “የቁርኣን ሰው” ተብለው ሲጠሩ አስተውያለሁ ሸይኹ ማሻአላህ አንድን ሰፊ ሊባል የሚችልን የቁርዐን ፅንሰ-ሃሳብ ሲያብራሩ፤ አንድኛው አንቀፅ ከሌላኛው አንቀፅ ጋር ያላቸውን ትስስር ሲገልጹ፣ በተለይም ቁርኣን ስለ ራሱ የሚናገረውን ምስጢር (حديث القرآن عن القرآن) ሲተነትኑ.. ሱብሃነሏህ🤌🏼 አድማጭም ሳይሰለችና ሳይደናገር ቁምነገሩን ብቻ ጨምቆ እንዲወስድ በሚያስችል አጭርና ግልጽ በሆነ የቋንቋ አጠቃቀም ሲያቀርቡ ሳይ ውዴታዬን እንድጥልባቸው አስገድዶኛል። የምንቀራውን ቁርኣን ሁሌም አዲስና ዛሬ እንደወረደ አድርገን እንድናስበው ፍቅሩ በልባችን ውስጥ እንዲሰርፅ.. እንዲያህ ያሉ ሰዎች ዘወትር ያስፈልጉናል አያምልጣችሁ የአንድ ሰዓት ሙሃደራቸው ወይ ፖድካስታቸው ትልቅ መጽሐፍ አንብቦ እንደመጨረስ ያህል አእምሮን ያበራልና አያምልጣችሁ ተከታተሏቸው። --- 🍂እንደመጀመሪያ ይህንን ልጋብዛችሁ👇🏻 https://youtu.be/WT8ANGwaIFk?si=wdq-6MEl2Df9Ektj ✨@Abuhatim7
عيدكم مبارك وكل عام وانتم بخير وتقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال✨
🔵ዓረፋ 🎙ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር ✨@Abuhatim7
📌የዛሬው ቀን አላህ የባሮቹን ዱዐ የሚሰማበትና ምላሽ የሚሰጥበት ውድ ቀን ነው። በዚህኛው አመት የዓረፋ ተራራ ላይ መቆምን ያልታደልን ወንድም አህቶች የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና ቢያንስ በዱዓእና ኢስቲጝፋር፣ በዚክርና በቁርኣን፣ በፆምና በሶደቃ ወደ አላህ መቃረብና እዚያ የሚወርደው በረካና እዝነት እንዲሁም ምህረት እኛንም እንዲያካተን ያ አላህ እንበል🤲🏻። ከበራፉ እንቁም አዛኝ አምላክ፣ እዝነቱ ሰፊ፣ ሰጥቶ የማይጎልበት፣ ሲለምኑት የሚደሰት፣ ሲጠይቁት የሚሰጥ ካልጠየቁት የሚቆጣ አምላክ ነውና ዘወትር ያ አላህ እንበል። በደላችንን፣ ጉዳታችንን ለማይጠቅመን ፍጡር ከመንገር ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላካችን እንናገር። ወንድም እህቶቼ ሁላችንም ሐጃ አለብን የዱንያው ቢለያይም የአኼራው ግን አንድ ነው። እሱም ውዴታውን አግኝቶ ከእሳት መዳንና የጀነት ነዋሪ መሆን ነው። የትኛውንም ሀጃና ጉዳያችንን ለአላህ እንንገረው። በዚህ አላህ የወፈቀው እንጂ በማያገኘው ቀን አንዘናጋ። ይህን ቀን አላህ በሚጠላውና በከለከለው ተግባር አሳልፈን የማይጠቅም ፀፀት ውስጥ እንዳንገባ ዱዓእ እናብዛ አንታክት። የዛሬው ቀን ፆም ከባባድ ወንጀሎችን ከራቅን ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል። እንደ ኒያና ጥረታችን ደግሞ ብዙ እጥፍ ድርብ የሆኑ ምንዳዎችን በጉርሻ መልኩ ይሰጠናል። በመሆኑም ፆማችንን በቁርኣን፣ በዱዓእና ኢስቲጝፋር እናሳምረው። አላህ ባውቅነው በኢኽላስና ሙታባዓ የምንሰራ ያድርገን። -- በመልካም ዱዐችሁ አስታውሱኝ ✨@Abu_hatim7
"ዐረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ባሳወቀው የዒባዳ ድንበር ላይ ይቁም! ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ወደ እርሱ ያቀርበዋልና! እርዱን ሚና ላይ ወስዶ ማረድ ያልቻለ መጥፎ ዝንባሌውንና ስሜቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። እሩቅ በመሆኑ ምክኒያት የአላህን ቤት መዘየር ያልቻለ.. ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!" -ኢብኑ ረጀብ ✨@Abuhatim7
https://youtu.be/TGUsvlJIXXw?si=yC1RF7LtBuLvdwDb
📌ውድ ወንድም እህቶቼ ከአላህ ጋር ጠንከር ያለ ግንኙነትና ይበልጥ ወደ እርሱ ቅርብ የሆነን ወዳጅነት ለመመስረት በአንድ ቀን ጀንበር ወይ በአንድ ቀን ፆም ብቻ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ምናልባት ግዜያቶችን ሊወስድብን ይችላል! እነዚያ 'በኢማን ወዝ የታሹት' ጠንካራና ቅርብ የአላህ ወዳጆች አሁን የሚታይባቸውን ጥንካሬ በአንድ ቀን ጀንበር አላመጡትም! ለዚህም ደግሞ ምንም ሚስጥር የለውም ከአላህ ተውፊቅ ባሻገር በእለት ተእለት እንቅስቃሴያቸው እራሳቸውን ለማሻሻል ፤ ነፍሲያቸውን ለማሸነፍ፤ ኢማናቸውን ለማጠንከር እየሰሩ ስላሉ ነው። ለእኛም ለደካሞቹ ደግሞ አላህ ለህይወታችን መለወጥ እኛን የሚጎበኝበት ቀን ይኖረዋል። ያ ቀንም ለለውጣችን የመሰረት ቀን ይሆናል!! ነገር ግን በዚያ መሰረት በሆነልን ቀን ላይ ተመስርተን በየቀኑ እራሳችንን ካልገነባንና እራሳችንን የማናሳድግ ወይም መሰረታችንን የማንጠብቅ ከሆነ መሰረታችን መናወጡ የማይቀር ነው። ስለዚህ አህባቢ መሰረታችንን ለመጣል ከረመዷን ወር የተሻለ ወቅት የምናገኝ አይመስለኝም! እንበርታ እንደ አቅማችን ቀለል ያሉ ዘውታሪ ኢባዳዎችን ለራሳችን እናለማምድ። በየቀኑ ከሶላቱ ከቁርዐኑ፣ከዚክሩ፣ከዱዐው፣የሆነ ድርሻ ይኑረን። በየቀኑ ስለ እራሳችን የምናስብበት የአላህንም ውዴታ ወደ ቀልባችን የምንጋብዝበት ጊዜ ይኑረን! እነዚህ ሀሳብና ተግባራት በየእለቱ በውስጣችን እየዳበሩ ከሄዱ እኛም እንደነዚያ 'በኢማን ወዝ እንደታሹት' ጠንካራ የአላህ ባሮች የማንሆንበት ምክኒያት የለም! አላህ ሁላችንንም ያግዘን.... ------- በረከቱ የበዛ ረመዷን ይሁንላችሁ ✨@Abuhatim7
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አልሐምዱ ሊላህ! ነገ እሮብ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን። አላህ የምንጠቀምበት ወር ያድርግልን🤲🏻 ✨@Abuhatim7
📌 A secret on how Allah Raised sheikh 'Amir Bahjat' حفظه الله 🎙Ust. Abu Taymiyyah ✨@Abuhatim7
فضيلة الشيخ عبد السلام الشويعر عالم حنبلي نادر في هذا الزمان حيث لا تسمع منه كلام فقط بل تشعر أن كل حرف ينطق به يحمل عمق العلم وصدق النية الرجل الذي وهب نفسه لخدمة العلم لا يبالغ ولا يستخف بل يعطي لكل حرف حقوقه وكأنه يزن الكلام بمقياس الدقة والعدل. ✨@Abuhatim7
በአላህ ፈቃድ ዛሬ ጁሙዐ ከመጝሪብ ሶላት ቀደም ብሎ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሰዕድ (ሀፊዘሁላህ) أهمية العقيدة الصحيحة "የትክክለኛው እምነት(አቂዳ) አንገብጋቢነት" በሚል ርእስ ልዩ የሆነ ሙሃደራ ስላላቸው መገኘት የምትችሉ ወንድሞች አለም ባንክ በሚገኘው ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል መጥታችሁ ፕሮግራሙን መካፈል ትችላላችሁ። ✨@Abuhatim7
اللهم أني أسألك أن تجعلني ممن ترد بهم خيرا ✨@Abuhatim7
ኢብኑል ቀዩም አል ጀውዚ እንዲህ ይላሉ: " ﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺑﻼ ﻋﻤﻞ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻠﻪ سبحانه ﺃﺣﺒﺎﺭ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ،ﻭﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺑﻼ ﺇﺧﻼﺹ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻘﻴﻦ " " እውቀት ያለ ተግባር የሚጠቅም ቢሆን ኖሮ አላህ የመፅሀፍ ባለቤት መነኩሴዎችን ባልወቀሰ ነበር። ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር" አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር እና ከኢኽላስ ጋር ይወፍቀን🤲 @Abuhatim7
الصلاة على النبي ﷺ للشيخ_حسن_بخاري @Abuhatim7
#قرآن_الصباح🌿 🎙القارئ: أحمد علي الحذيفي ✨@Abuhatim7