🍃منهج السلفي طريقنا الى الله🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና
Статистикаመንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!! ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት 👉በዚህ ያድርሱን ባረከሏሁ @Menehejiaselefy
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 110
- 1/48двое суток
- 126
- 1/72трое суток
- 135
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አስቸኳይ የትብብር ጥያቄ ~ አንዲት እህታችን "ማህበረሰቤን ልጥቀም" ብላ አንድ ኸይር አሰበች። ወለኔ ውስጥ ቤደር የምትባል መንደር ላይ አንድ መርከዝ ማሰራት አስባ ሞከረች ሞከረች ሞከረች ግን ግቡን ሊመታ ቀርቶ ሩቡን ማሳካት አልቻለችም። ወላሂ የተፈለገው ገንዘብ ትንሽ ነው። ነገር ግን የረባ ትብብር ባለመኖሩ እዚህ ግባ የሚባል ድጋፍ አልተሰበሰበም። እውነት ብንረባረብ ሁለት ሚሊዮን ብር ብዙ ነው ወይ? ለዚሁ አላም ታስቦ ዛሬ ጁምዓ ማታ 3 ሰዓት ላይ የተወሰኑ ኡስታዞች የሚሳተፉበት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖራልና በመገኘት የድርሻቸውን እንድትወጡ አደራ እላለሁ። የግሩፑ ሊንክ 👉 https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ፕሮግራሙ ላይ መገኘት የማትችሉም ትንሽ ትልቅ ሳትሉ በዚህ አካውንት በማስገባት አግዙ:- 1000675591664 ሱፍያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር አላህ ይቀበላችሁ። ከተባበርን በጣም ትንሽ ነው። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው።
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
አንዳንዴ ህይወት የምትወደውን ነገር የምትነጥቅህ... የሚገባህን ትልቅ ነገር ልትሰጥህ ሲሆን ብቻ ነው!" የቀረበህ ሰው ሲርቅህ ወይም ሲቀየር አትዘን። ሁሉም ሰው በህይወትህ ውስጥ የሚቆየው ለተወሰነ ምዕራፍ እንጂ ለመጨረሻው ገጽ አይደለም። ለሄደው በዝምታ መንገድ ልቀቅ፤ ለመጣው አዲስ እድል በር ክፈት! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ኢላሂ! ወንጀላችን ተደራርቦ እጅጉን ከብዶናልና እውነተኛ ተውበትን ወፍቀን።
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት የጁሙዓ ቀን ልዩ ሰዓት የቱ ነው? 🎙ከ ደርስ ላይ የተወሰደ- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
видео или голосовое, без подписи
ومَا نَحنُ إلّا مِثلهُم غيرَ أنّنا أقَمنَا قلِيلًا بَعدَهُم وتَقدّمُوا . እኛም እንደነርሱ (እንደሞቱት) እንጂ ሌላ አይደለንም፤ ልዩነቱ እኛ ከነሱ በኋላ ለጥቂት ጊዜ ቆየን፣ እነሱ ግን ቀደሙን (ወደ ሞት ሄዱ) እንጂ።"💧💧 =https://t.me/as_selefiy
የልባችን መረጋጊያ 🎧 =
ومَا نَحنُ إلّا مِثلهُم غيرَ أنّنا أقَمنَا قلِيلًا بَعدَهُم وتَقدّمُوا . እኛም እንደነርሱ (እንደሞቱት) እንጂ ሌላ አይደለንም፤ ልዩነቱ እኛ ከነሱ በኋላ ለጥቂት ጊዜ ቆየን፣ እነሱ ግን ቀደሙን (ወደ ሞት ሄዱ) እንጂ።"💧💧 =https://t.me/as_selefiy
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
ከልቡ ወዶ ወዶ የጠላህ ሰው ልቡ ላይ በሰጠህ ቦታ ቆፍሮ ይቀብርሃል🥀 ⚰ አደራ የወደዳችሁን ጠብቁ
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
አንዲት ኒቃቢስት የሆነ ስህተት በሰራች ቁጥር ኒቃብን የምትተቹ እንዲሁም ሙሉ ኒቃቢስቶችን የምትተቹ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ? ኒቃቢስት መሆን ምንም ስህተት የማይሰራ መልአክ መሆን ነው እንዴ የሚመስላችሁ? አንዲት ኒቃቢስት ሴት ስህተት ስትሰራ በአካሏ እንጂ በኒቃቧ አይደለም ከተቻችሁ ስህተት ሰሪዋን ሴት መተቸት እንጂ ምንድን ነው ኒቃብ ላይ ፊጥ ማለት?
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
ክፍል ❶ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
﴿ وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْـرٌ أَمَــلًا ﴾ ”سبحان الله، الحمد لله، لا إله إلا الله الله أكبَر, لا حول ولاقوة إلا بالله” https://t.me/as_selefiy
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
видео или голосовое, без подписи
القارئ: عمر بن عبد العزيز
እንደምን ነህ መንግስት!? -------------------------- ትሻላለህ ብሎ ህዝቡ እንደመረጠህ፡ ግፍን አሳየኸው ከሁሉም አብልጠህ፡ በጣፋጭ ንግግር በሳቅ እያዋዛህ፡ በብልፅግና ስም ብልግናን አበዛህ!! እንደምነህ መንግስት ተመቸህ ስልጣኑ፡ አያሳዝንህም !?ህዝቡ ለመሆኑ፡ መሀል ከተማ ላይ ሜካፕ እየሰራህ!! ሰላም የሌለበት ሀገር እየመራህ፡ በሰፊው ህዝብህ ላይ ስንት ነገር ሆነ፡ አልገባኝም እኔ ያንተ መንግስትነት ለማን እንደሆነ፡ #ፋኖ እሚባል አውሬ ደንብሮ ሲወረን፡ አንተም እንደ መንግስት በድሮን ስትወግረን፡ በሁለታችሁም ህዝባችን አለቀ፡ በጦር የተረፈው በኑሮ ደቀቀ፡ ወጣቱ በሀገሩ እየተሳቀቀ፡ አንገት እየደፋ በስደት ለቀቀ፡ ...ህዝቡ...!! በታጣቂ ሀይሎች ሌት ቀን ይረሸናል፡ በስልጣን ሱሰኞች ድንገት ይታፈናል፡ ወንጀል እየሰራን አምላክ አምፀናል፡ ከሀጢያት መላቀቅ ሱስ ሆኖ ከብዶናል፡ አጋቹ በዝቶብን ተደነጋግሮናል፡ ይባስ አሁን ደግሞ ዝናብ ጠፍቶብናል፡ አንተ ግን እንደት ነህ⁉️ ሀበሻን ስንት አመት ቀጥቅጠህ ገዛኸው!? ይህንን ሚስኪን ዑማ ስንት ፌክ ሰራኸው!? በኑሮ ውድነት ህዝቡ እየታመሰ፡ አመታት አለፉት ሰላም ከቀመሰ፡ አንተ በአንደበትህ ሰላም ትለናለህ፡ በጀርባ በድሮን ሲቪል ትፈጃለህ፡ ተዋናኝ ነህና ቀልድ ትችላለህ!? 👉ጤናህን ደህና ነህ!? እንደምን ይዞሀል ይሄ መንግስትነት፡ እኛ ግን ከብዶናል ኑሮና ሰውነት፡ ከሁሉም በላይ ግን ሰላም እርቆናል፡ ከቤት ወጥቶ መግባት እጂጉን ናፍቆናል፡ ፀባይህ ብዙ አይነት ተቀያሪ እንደ እስስት፡ ንግግርህ ጣፋጭ ተደማጭ በስስት፡ ንፁሀን በመግደል መስመር የምትስት፡ ኮሪደር ወዳጁ እንደ ምን ነህ መንግስት!! ....ኸረ የሰላም ያለህ ..!? ...ኑር.✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi