tgindex
የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት

Статистика
Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 072
−28 за 3 дн.
Сутки
+12
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
682
27 постов
Вовлечённость
6,2%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
369
1/48двое суток
422
1/72трое суток
456

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.196из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14.  በመውሊድ በዓላት የተከበሩ የአላህ ቤቶች በጭብጨባ፣ በውዝዋዜና በጭፈራ ክብራቸው ይረከሳል። ይሄ ደግሞ አላህ ከሃዲዎችን እንዲህ ሲል ከወቀሰባቸው ነገሮች ውስጥ ነው፡- (وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمۡ عِندَ ٱلۡبَيۡتِ إِلَّا مُكَآءٗ وَتَصۡدِيَةٗۚ) {በቤቱ ዘንድም ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም።} [አል-አንፋል፡ 35] ሃያሉ ጌታ እንዲከበሩና ስሙ እንዲወሳባቸው ባዘዘባቸው መስጂዶች ውስጥ ድቤ መደብደብ፣ ማጨብጨብና መጨፈር በአራቱም መዝሀብ የተወገዘ እጅግ አስነዋሪ ተግባር ነው። ይህን ቆሻሻ ተግባር መቃረቢያ አድርጎ ማሰብ ደግሞ የለየለት ጥመት ነው። ኢብኑል ጀውዚይ፡ “ዳንስን ወደ ላቀው አላህ መቃረቢያ ነው ብሎ የሞገተ ሰው ከኢስላም እንደሚወጣ የዑለማዎች ኢጅማዕ ተቋጭቷል” ብሏል። [ሶይዱል ኻጢር፡ 168] 15.  ብዙ የመውሊድ ዝግጅቶች የሴትና የወንድ ቅልቅል በብዛት አለባቸው። የብል -ግና መናሃሪያ እየሆኑም ነው። በእለቱ እቃ እያዞሩ የሚሸጡ ሰዎች ሲጋራ፣ ኮንዶምና መሰል ነገሮችን እንደሚይዙ ተጨባጭ መረጃ አለ። በአንዳንድ አካባቢዎች ሴተኛ አዳሪዎች መውሊድ በሚከበርበት አካባቢ የተለያዩ ነገሮችን ለመሸጥ በሚል ሽፋን ጊዜያዊ ዳስ በመቀለስ ለጥፋት እንደሚሰማሩ ከሰበሰብኳቸው መረጃዎች አረጋግጫለሁ። አል-መቅሪዚይ በ790 ሂጅሪያ በዒማዱል አንባኒይ በተዘጋጀው መውሊድ ላይ የታዘበውን እንዲህ ሲል ይገልፀዋል፡- “ሜዳው በዓሊሞች እስከሚጨናነቅ ህዝብ ጎረፈ። በዚያች ሌሊት ሴቶችና ወጣቶች ከባለጌዎች ጋር በመቀላቀላቸው ምክንያት ብዙ አይነት ብልግናዎች ተፈፀሙ። ማለዳ ላይ ሌሊቱን የተጠጡ ከሃምሳ በላይ የአስካሪ መጠጥ እንስራዎች በዛውያው ዙሪያ በነበሩ እርሻዎች ውስጥ ተጥለው እንደተገኙ፣ በርካታ ደናግላንም ክብረ-ንፅህናቸው እንደተገሰሰ፣ በጣም ብዙ ገንዘብ የወጣባቸው ሻማዎችም እንደተለኮሱ እጅግ በርካታ መረጃ ወጥቷል። በማግስቱ ጧት አላህ የንፋስ ጥቃት ላከባቸውና ከቦታው የነበሩ ሰዎችን ፊታቸውን አፈር አለበሳቸው። ድንኳኖቹንም ቆራረጣቸው። አንድም ሰው ባህር መሳፈር አልቻለም። ከዚያን ጊዜ በኋላ መውሊድ አልተዘጋጀም።” [ዱረሩል ዑቁዲል ፈሪዳህ፡ 2/501] 16.  የመውሊድ ጨፋሪዎች በውዝውዛኔና መሰል ነገሮች ሰውነታቸው ዝሎ ሌሊቱን ገፍተው ስለሚተኙ አብዛኞቹ የፈጅር ሶላትን የተወሰኑት ደግሞ ዙህርንም ጭምር አይሰግዱም። ለነገሩ ክፍለ - ሃገር ላይ አብዛኛው ታዳሚ ከነጭራሹ ሶላት ሰጋጅ አይደለም። 17.  መውሊድ ለማክበር አገር አቋርጠው ረጃጅም ርቀቶችን የሚጓዙ ሰዎች ሞልተዋል። ነብዩ ﷺ ግን ለቢድዐ ቀርቶ ለአላህ ታስቦ ለሚፈፀመው አምልኮት እንኳን ከሶስቱ መስጂዶች (መስጂደል ሐራም፣ መዲና የነብዩ መስጂድ እና አቅሷ) ውጭ አገር አቋርጦ መጓዝ እንደማይገባ አሳስበዋል። [ቡኻሪ፡ 1189] [ሙስሊም፡ 3450] አገር አቋርጠው ያለ መሕረም የሚጓዙ ሴቶችም ቀላል አይደሉም። ነብዩ ﷺ ግን “ማንኛዋም ሴት ከቅርብ ወንድ ቤተሰቧ ጋር እንጂ እንዳትጓዝ” ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 1862] 18.  መውሊድ የልዩነት መንሰኤ ነው። ለዚህም መውሊድ በተቃረበ ቁጥር የሚነሳውን ውዝግብ መስማቱ ብቻ በቂ ነው። በመውሊድ ላይ ስላልተጋሯቸው ብቻ “ወሃ ~ ቢ”፣ “የነቢ ጠ ^ላት”፣ “ከአይ ^ ሁድ በከፋ ዲን ያበላሹ” እያሉ ሙስሊሞችን መወንጀል የተለመደ ዘመቻ ነው። ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንደሚሉት “ቢድዐ ከልዩነት ጋር የተቆራኘ ነው።” ስለዚህ ቢድዐው እስካለ ድረስ መለያየቱ አይቀርም። ሸውካኒይ እንዲህ ይላሉ፡- “ደግሞም ይሄ መውሊድ ከተከሰተ በኋላ ውዝግቡ ተጧጡፏል። በዚህም ላይ የሚፃፉት ኪታቦች ከከልካዩም ከፈቃጁም በዝተዋል። … ከነሱ ውስጥ እንደማይፈቀድ ቁርጥ አድርጎ የተናገረ ሲኖር ከነሱ ቢድዐነቱን አምኖ መጥፎ ነገር ካልተቆራኘው በሚል መስፈርት የፈቀደው አለ፣ ምንም ማስረጃ ግን አላመጣም።” [አልፈትሑ ረባኒይ፡ 2/1091 - 1095] ጥፋቶቹ እነዚህ ብቻ አይደሉም። ይህን ሁሉ ጉድ አጭቆ የያዘ ቢድዐ ከጥቃቅን ነገሮች ነውን? ህሊና ያለው ይፍረድ። በርግጥ ከነዚህ ጥፋቶች ውስጥ ከፊሎቹን የሚርቁ አሉ። ግና አንደኛ ጥቂት ናቸው። ሁለትኛ እነዚህ እራሱ ድግሳቸውን በሺርክ የተቀላቀለ መንዙማ ባዮችን ይጋብዙበታል። ከሺርኩ ቢጠራም ድርጊቱ በራሱ መረጃ የለውምና ከቢድዐነት አይዘልም። ሶስተኛ በጥፋት የተወረረውን መውሊድ ሊያወግዙ ቀርቶ የሚያወግዙትን የሚነቅፉ ናቸው። ስለሆነም ጥፋታቸው ከነዚያኞቹ ጥፋት ብዙም የራቀ አይደለም። = ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከአመት እስከ አመት እዛው

  • ማስጠንቀቂያ ልጆች ላላችችሁ

  • 9 авг.818135

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.61916из Darutewhide

    Ai አላውቅም ስለማይል ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ፈትዋ በጭራሽ ከ Ai እንዳንወስድ ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ t.me/Darutewhide

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?

  • ደስ የሚል ቆይታ https://t.me/yetkaru

  • видео или голосовое, без подписи

  • ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?

  • 31 июл.1 1182

    🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • https://t.me/+YxhoVnrNcN8yNWY0

  • 30 июл.1 128155

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ 🌷ኑ እንተዋወስ 🌷መልካሙን እንጋራ 🌷ዲናችንን እንወቅ 🌷አለብን አደራ ለእዉቀት እንጓዝ ብዙርቀት 1)🌷እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ። እንግዳ ሆኖም ይመለሳል። ለነዛ እንግዶች ____ ምትባል ጀነትን ፀደቀችላቸው። ሀ)) ጡባ ለ)). ባቡ ረያን ሐ)). ኤደን መ))ፊርድዎስ 2)🌷የአላህ መላክተኛ  ሰለሏሑ  አለይሒ  ወሰለም  እንዲህ  አሉ በፊሰቢሊሏህ ላይ አንድ ቀን የፆመ ሰዉ አሏህ ፊቱን ከእሳት----አመት ያርቀዋል ሀ))60 ለ))70 ሐ,90 መ))80 3)🌷ሰዎች----በማሳመር እስከሚፎካከሩ ድረስ ትንሴዔአ   ይከሰትም?? ሀ))መስጅዶችን ለ))መንገዶችን ሐ))ቀብራቸዉን መ))ቤታቸዉን 4)🌷አላህ (ሱ.ወ)ለየብያችን ሰለሏሑ አለይሒ ወሰለም መስጂደ ዲራር  እንዲያፈርሱት ያዘዛቸዉ ለምንድን ነበር!! ሀ))የሙናፊቆች ስለነበር ለ))መስጂዱ ስለማያምር ሐ//መስጅዱ ጠባብ ስለነበር መ))መልሱ  የለም 5)🌷 አንድ ሰዉ ሞቶ በአላህ የማያጋሩ-------ሰዎች በጀናዛዉ  ላይ አይሰግዱበትም  አላህ ምልጃቸዉን የሚቀበላቸዉ  ቢሆን  እንጅ ሀ))40 ለ))50 ሐ))60 6)🌷የነብየላህ ኢብራሒም በአላህ ትዕዛዝ መሠረት ልጃቸዉን ነብየላህ ኢስማኢልን ሊሰዉ የነበረዉ ቦታ የት ነበር ሀ))ሰፍዋ ለ))መርዋ ሐ))ሚና መ))አረፋ ተራራ ላይ ሠ))መልሱ የለም መልካም   ተሳትፎ  ይሁንላችሁ  መልሳችሁን ቀጣይ በማስቀምጥላችሁ ሊንክ በመጫን ገብታችሁ አስቀምጡ