tgindex
【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

Статистика

➷ በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደአዋና የተለያዩ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ነው !! ➷➷ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለም⤵️⤵️⤵️ !!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ "ተጠቃሚ ይሆናሉ " ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/NDou6IAArAowMjU0

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 119
−17 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
904
22 постов
Вовлечённость
11,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
139
1/48двое суток
159
1/72трое суток
171

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.157из tdarna_islam

    ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

  • 15 июл.5611из Sadik_Ibnu_Heyru

    •ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው! «ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!» =

  • 13 июл.460из tdarna_islam

    😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

  • 12 июл.396из tdarna_islam

    🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam

  • 2 июл.360из Ihsan_language

    🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

  • 1 июл.4501из AbuSufiyan_Albenan

    ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

  • 1 июл.3942из AbuSufiyan_Albenan

    «አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦   • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።   • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።   • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።   • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።   • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።   • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።   • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።   • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

  • 12 июн.8004из Sadik_Ibnu_Heyru

    ሶሻል ሚድያ የዘመኑ በሽታ ሶሻል ሚድያ ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር |•|

  • видео или голосовое, без подписи

  • « عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال! » «ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን!  አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!»

  • 19 мая1 1041из https_Asselefya1

    ሺአዎች እና ሶሃባዎች t.me/SadatKemalAbuMeryem

  • 9 мая1 3642

    🌴ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- አንድ ሙስሊም የቁርዓን ጥቅሶችን የያዙ ወይም የነቢዩﷺሐዲስን የያዘ ወረቀት ካገኘ፣ ከመጣሉ በፊት አንስቶ እንዲያቃጥላቸው ወይም በንፁህ ቦታ እንዲቀብራቸው እመክራለሁ።በመሆኑም ወንድሞች በዚህ ጉዳይ ላይ ፈፅሞ ቸልተኛ መሆን የለባቸውም። 📚فتاوى نور على الدرب» (٢/٥) ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

  • 29 апр.1 017из ihsan_jobs

    ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን   በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobs ✅https://t.me/ihsan_jobs

  • ኢህሳን የቋንቋ መማሪያ ግሩፕ ለ5 አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ይሰጣል ቋንቋ ለመማር መሳተፍ ለምትፈልጉ ሙሉ ማብራሪያ 👇👇 t.me/Ihsan_language/276 t.me/Ihsan_language/276

  • 28 мар.1 72672из AbuSufiyan_Albenan

    ስማ… ነዳጁ ወርቅ ሁኖ ጣሪያ ነክቷል፣ ጦርነቱም «ነገ ይቆማል» ተብሎ የሚታሰብ አልሆነም። በዚህ ሰዓት ብርህን ባንክ ቤት አስገብተህ ተቀማጭ አለኝ ብለህ የምትኩራራ ከሆነ ተሳስተሃል! ብር ማለት ቁራጭ ወረቀት ነው። ዛሬ አንድ ሺህ የነበረው፣ ነገ መቶ ብር የመግዛት አቅም አይኖረውም። ስለዚህ ንቃ። • የባንክ ደብተርህ ላይ ቁጥር ከሚደረደር፣ መጋዘንህ ላይ ዕቃ ይደረደር። ዛሬ በረከሰ ዋጋ ገዝተህ ያስቀመጥከው ግብዓት ነገ ወርቅ ነው። • ነገ እገዛዋለሁ ያልከው ዕቃ ነገ ዋጋው ሰማይ ይነካል። ዛሬውኑ ሸምተህ አስቀምጥ። በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ…በላባችሁ ያገኛችሁትን ብር ዝም ብላችሁ አታስቀምጡት። ለወደፊት ሥራችሁ የሚሆን ቁሳቁስ ወይም የማይበላሽ የንግድ ዕቃ ላይ አሁኑኑ አውሉት።ብልህ ሁኑ። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

  • 15 мар.1 66381из AbuSufiyan_Albenan

    የለይለቱል ቀድር ምርጡ ዱዓ! 🗓ከሺህ ወሮች በምትበልጠው በዚያች ታላቅ ሌሊት (ለይለቱል ቀድር)፣ እናታችን አዒሻ ወደ ነቢዩ ﷺ ቀረብ ብለው አንድ ጥልቅ ጥያቄ ጠየቋቸው፦ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! ለይለቱል ቀድርን ባገኝ ምን ብዬ ዱዓ ላድርግ?» 📖ረሱልም ﷺ ባጭሩ ግን ጥልቅ በሆነ ቃል፦ ❝አላሁመ ኢነከ አፉዉን፣ ቱሒቡል አፍወ፣ ፈዕፉ አኒ❞ (አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ ይቅርታን ትወዳለህና ይቅር በለኝ) በይ ብለው መከሯት። ብዙዎቻችን በእንደዚህ ዓይነት የዱዓ ተቀባይነት ጊዜያት አእምሯችን የሚሞላውና የምንጠይቀው ስለ ዱንያ ጉዳዮች፣ ስለ ሀብት፣ስለ ጊዜያዊ ስኬት ነው። ነገር ግን የነቢያት መደምደሚያ የሆኑት ረሱል ﷺ ወደ ትልቁና ወደ ዋነኛው ስኬት ጠቆሙን። ከወንጀል መማርና በፈጣሪ ፊት ንፁህ ሆኖ ከመገኘት በላይ ምን ትልቅ ስኬት አለ?! አላህ ወንጀላችንን ይቅር ካለን፣ ሸክማችን ይቀላል፤ የተዘጋው የህይወት በራፍ ሁሉ ይከፈታል፤ የዱንያም ሆነ የአኼራ ጉዳያችን በራሱ ይስተካከላል። ወንጀል ያከበደውን ልብ የ ረሒሙ የይቅርታ ብርሃን ሲያበራው የህይወት ጉዞ ሁሉ ያምራል። ስለዚህ ወንድም እህቶቼ! በዚህች የተከበረችና ምህረት በሚታደልባት ጊዜ፣ ትኩረታችንን ወደ እውነተኛው ስኬት እናዙር። አላህ ይቅር ካለን ሁሉ ነገራችን ይስተካከላልና ይህንን ነብያዊ ዱዓ ከልባችን እናብዛው! ❝አላሁመ ኢነከ አፉዉን፣ ቱሒቡል አፍወ፣ ፈዕፉ አኒ❞ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

  • 10 мар.1 3282

    ለአላህ ብሎ ማልቀስ ያለው ትርፍና የሰለፎች ድንቅ ገጠመኝ! 📖―ከ ሁለተኛ ኹጥባ የተወሰደ― 🎙ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

  • 7 мар.1 2911из tdarna_islam

    😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

  • 6 мар.1 154из tdarna_islam

    ​📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም ​"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙​ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭐️​ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ ⭐️​ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ⭐️​ወንድም አቡ ሁዘይፋ ⭐️​ወንድም ጦላህ ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !! ​📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ 📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል ⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም!!! ​🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam

  • • ፆመኞች ሁለት አይነት ናቸው ! 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru