tgindex
قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

Статистика
@AbuReslanAsselefyарабский

قال ابن مسعود رضي الله عنه: "نحن قوم نتبع ولا نبتدع ونقتدي ولا نبتدي ولن نضل ما إن تمسكنا بالأثر" شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة [1/86]). ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ👇

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 302
−6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
448
20 постов
Вовлечённость
7,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
72
1/48двое суток
82
1/72трое суток
88

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?

  • መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} ~ ቀደም ባለው ዘመን መውሊድን ደጋፊዎቹ ጭምር ቢድዐ መሆኑን ያምኑ ነበር። ክርክራቸው ቢድዐ ሐሰና (መልካም ቢድዐ) ነው የሚል ነበር። ዛሬስ?አይናቸውን በጨው አጥበው እነ አቡበክርንና እነ ዑመርን ሳይቀር መውሊድ አክባሪዎች እያደረጓቸው ነው። አንዳንዶቹማ ነብዩን ﷺ ሳይቀር መውሊድ አክባሪ ለማድረግ ሲንደፋደፉ ትንሽ…

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة 3. من أصول عقيدة أهل السنة فوزان ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አሰላም አሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱ 🔵 ሐላል Online የንግድ ማዕከል🔵 የምትፈልጉትን ሁሉ ያገኛሉ ከአቅርቦቶቹ መካካል የተፈጠርንለትን አላማ ፍንትው የሚያደርጉ የአቂዳ ኪታቦች ተፍሲሮች ሀድሶች የቋንቋ ኪታቦች ሁሉንም በዚህ ማዕከል ታገኛላችሁ ምን ይሄ ብቻ ሸሪአውን የጠበቁ ውብና ማራኪ ጅልባቦች እቲ በያወች ኺማሮች ያማሩ መሰተሪያውች ያገኛሉ በተጨማሪም ዘመናዊይና ባህላዊ ማንኛውንም አልባሳት ሳኡድ አረቢያ በሁሉም ከተማ አደርሳለን ታዳ ሸር አድረጋችሁልኝደ ማለቴ ንፍግና እንዳይሆንባችሁ ብየ ነው የሚሰራን ሰው ማበረታታት ይልመድብን ዋሳአፕ https://whatsapp.com/channel/0029VbCyyuXC6ZvqJJEK3W2X المنهج السلف هو طريق الجنة ቴሌግራም https://t.me/albasat3 ስልክ ቁጥር 05 94 73 41 9

  • Telebirr ±251 911 678 186 Sheh Mohamedamin CBE: 1000680622543

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ብስራት፡ ነገ (እሁድ) ምሽት ከ3፡00 ጀምሮ የኡስታዝ አቡ ዐማር አሚር ሙሐመድ እና የእህታችን ሱመያ ዐበዱልቃዲር የሰርግ ፕሮግራም መሰረት አድርገን የደዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን፦ =>ሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ =>ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸዲር ቢን አሕመድ =>ኡስታዝ አቡ ሙስዐብ አወል አሕመድ =>ኡስታዝ ዐብዱልጀዋድ =>ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ሑሰይን =>ኡስታዝ አቡ ዒምራን ዐጃኢቡ =>ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ =>ኡስታዝ አቡ አይመን ዐብዱልመሊክ =>ኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ ኢድሪስ መሕሙድ *እሁድ ምሽትን ከእኛ ጋር! የስርጭት ሊንክ፦ t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED

  • ወላሂ በቀጥታ እኔን ብቻ የሚያናግር እስኪመስለኝ ድረስ እምባ እየቃጣኝ  ያዳመጥኩት ገሳጭ ምክር‼️ መግለፅ አልችልም ‼️ ከልብ የወጣ ልብ ይገባል ይባላል አይደል⁉️ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ‼️ ✍በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ 8 ደቂቃ ብቻ 👉https://t.me/murselseid

  • የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች ➖➖➖➖➖ ❶➝ መታጠብና መቀባባት ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል] ❷➝ ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል] ❸➝በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] ❹ ➝መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ) ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል] ❺ ➝ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ) ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ❻➝ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።] ❼ ➝በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።] ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም። https://t.me/Aselfyah1

  • 2 июл.1 01215

    እኛ ከየትኞች ነን?? ኢማም ኢብነል ቀዪም (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦  "ሰዎች ከሰላት አንፃር በአምስት ይከፈላሉ።" አንደኛው፦ የሰላትን ወዱዕ፣ ጊዜያት፣ ህግጋቱን እና ማዕዘኑን በማጓደል እራሱን የበደለ ነው። ሁለተኛው፦ (የሰላቱን) ጊዜውን፣የተለያዩ ህግጋቱን እና ግልፅ የሆኑ ማዕዘኖቹን እና ውዱዑን የጠበቀ ሆኖ ነገር ግን ነፍሱን በሰላቱ ውስጥ ከሚመጡበት  ሀሳቦች (ውስወሳውዎች) ለመታደግ ትግል ያላደረገ እና ከሀሳቡ ጋር የነጎደ ነው። ሶስተኛው፦ ህግጋቱን እና ማዕዘኑን የጠበቀ እና ከተለያዩ በሰላት ውስጥ ከሚመጡበት ሀሳቦች ጋር ትግል የገጠመ ነው። እንዲህ አይነቱ ሰው ሰላቱን በመስገድ እና (ሰላቱ ) እንዳይሰረቅበት ከጠላቱ (ሸይጣን) ጋር ግብግብ የገጠመ ነው። ይህ ሰው በሰላት እና በጂሃድ (በትግል) ላይ ነው። አራተኛው፦ ለመስገድ ሲነሳ የሰላቱን ሙሉ ስርዓት፣ ማዕዘኖቹ እና ህግጋቱን አሟልቶና ጠብቆ ይሰግዳል። ሰላቱ ምንም እንዳይጓደልበት ደንቡን እና ስርዓቱን በመጠበቅ ላይ ሰጥሟል። ጭንቀቱ ሁሉ ሰላቱን በተገቢ ሁኔታ አሟልቶ ለመፈፀም ነው። ከዚህ ባሻገር ልቡ በሰላቱ እና ጌታውን በማምለክ ላይ ተመስጧል። አምስተኛው፦ አሰጋገዱ አራተኛው ላይ እንደተገለፀው ሁኖ ከዚህም በተጨማሪ ልቡን ይዞ ጌታው ዘንድ ያኖራታል።  በልቡ ጌታውን እንደሚመለከት እያሰበ፤ እርሱን እየተጠባበቀ፤ በጌታው ውዴታና ታላቅነት በመሞላት፤ እሱ ዘንድ እንዳለና እንደሚያየው ሆኖ (ይሰግዳል)። ከእንደዚህ አይነት ሰው እነዚያ (ተመላላሽ የሆኑት) ሀሳቦች ሁሉ ተወግደዋል። በሱና በጌታው መሀል ምንም አይነት ግርዶሽ የለም። የእንደዚህ አይነት ሰው ሰላት ከሌላው ሰው (ሰላት) ጋር ሲነፃፀር በሰማይና በምድር መሀል ካለው ልዩነት የላቀና የገዘፈ ነዉ። https://t.me/AbuReslanAsselefy/3562

  • ✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

  • 12 июн.1 0212

    قال عمر بن الْخطاب رضي الله عَنهُ: " إنَّ الرجل ليخرج من منزله وَعَلِيهِ من الذُّنُوب مثل جبال تهَامَة، فَإِذا سمع الْعلم خَافَ، وَرجع وَتَابَ، فَانْصَرف الى منزله وَلَيْسَ عَلَيْهِ ذَنْب، •| فلاتفارقوا مجَالِس الْعلمَاء |   [مفتاح دار السعادة  (٧٧/١)] ☑️ዑመር ኢብኑል ኸጣብ - ረዲየ ላሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላል:- ‟አንድ ሰው ከቤቱ የቱሀማ ተራራ የሚያክል ወንጀል ያለበት ሆኖ ይወጣል ( ዒልም ወዳለበት ሄዶ ) ዒልም ሲሰማ ይፈራል ተውበት አድርጎ ይመለሳል ወደ ቤቱ ወንጀል የሌለበት ሆኖ ይመለሳል የዑለሞችን መቀማመጥ አትለዩ። ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳህ ሊብኒል ቀይም ( 1/77 ) https://t.me/AbuReslanAsselefy/1132

  • ▪تعلم التوحيد .!! ▪تعرف الشرك .!! ▪وتعلم السنة .!! ▪تعرف البدعة .!! ◈ተውሂድ ተማር.!! ◈ሽርክን ታውቃለህ.!! ◈ሱናን ተማር.!! ◈ቢድአን ታውቃለህ.!! ↷ ⇣🌹⇣↷ https://t.me/Aselfyah1

قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي — tgindex