قناة إذاعة السنة النبوية
Статистикаበዚህ ቻናል የሚተላለፉት ፖስቶች በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች እና የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች በመቀጠል አስተማሪ የሆኑ ሀዲሶች እናም ጠቃሚ የሆኑ ኡለማኦች ንግግር እንዲሁም ከሀዲስ የመነጩ ፁሁፎች እርምት ወይንም ተጨማሪ አስተያየት ካላቹህ @Emutiii31_bot በዚህ አስቀምጡልኝ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 42
- 1/48двое суток
- 48
- 1/72трое суток
- 51
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በሸይኽ አወል አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ሊ ጀ መ ር ነው ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY05የ
ከከቢድዓ ሰዎች ጋ ማግራራት ያለው አደገኝነት https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen
አዲስ የሚጀመረውን انتبة انت موراقبة ኪታብ ይዛቹ መከታተል ለምትፈልጉ.. አዲስ አበባና አካባቢዋ ለምትገኙ፣ ወንድም እህቶች በዚህ አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ፦ 👉@Emu_Hidaya ግሩፑ ለማግኘት. 👉👉https://t.me/+PbaI9Gos8hZmMmE0
ወላሂ 👆👆👆 ጭፍራ እስልምናን አይወክልም የእብድና የወይፈን አምላኪዎች ተግባር ነው ዒዙዲን ቢን ዓብዲሰላም እንድህ አሉ የአዕምሮ ችግር ያለበት ሰው ቢሆን እንጂ ጭፈራን አይፈፅምም ። سُئل الشيخ عزالدين بن عبدالسلام عن جماعة من أهل الخير والصلاح والورع يجتمعون في وقت فينشدُ لهم مُنشد .... فأجاب: الرقص بدعة لا يتعاطاه إلا ناقص عقل،اه المعيار المعرب (11/29) ስለዚህ መውሊድ አክባሪዎች ጨፋሪዎች እብድ ናቸው የአዕምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው። አቡ በክር አጡርጡሺ እንድህ አሉ ጭፈራ የወይፈን አምላኪዎች እና የኩፋሮች ዲን ነው ። 👈وَأَمَّا الرَّقْصُ وَالتَّوَاجُدُ فَأَوَّلُ مَنْ أَحْدَثَهُ أَصْحَابُ السَّامِرِيِّ، لَمَّا اتَّخَذَ لَهُمْ عِجْلًا جَسَدًا لَهُ خُوَارٌ قَامُوا يَرْقُصُونَ حَوَالَيْهِ وَيَتَوَاجَدُونَ، فَهُوَ دِينُ الْكُفَّارِ وَعُبَّادِ الْعِجْلِ، نقله القرطبي في تفسيره 👆👆👆 ስለዚህ ጭፈራ እስልምናን አይወክልም !!! 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen
قال الشيخ العلامة ابن عثيمين - رحمه الله - : المبتدع لا عصمة له فليس معصومًا من الشر بل الذي وقع فيه هو الشر قال الرسول صلى الله عليه وسلم كل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار فالمبتدع وإن ذكر الله وإن سبح وإن حمد وإن صلى على وجه ليس بمشروع فعمله مردود عليه قد يزين الشيطان للإنسان عبادة فيلين قلبه ويخشع ويبكي ولكن ذلك لا ينفعه إذا كان بدعة بل هو مردود عليه . ⭕️ ألم تر إلى النصارى يأتون الكنيسة ويبكون ويخشعون أشد من خشوع بعض المسلمين ومع ذلك لا ينفعهم هذا لأنهم على ضلالة . 🔺️ كذلك أهل البدع نجد مثلاً من أهل البدع ولاسيما #الصوفية نجد عندهم أذكار كثيرة يذكرون الله ويبكون ويخشعون وتلين قلوبهم لكن هذا كله لا ينفعهم لأنه على غير شرع الله 📓[ شرح رياض الصالحين - (٢٧/٦) ] https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen
ስለኢኽዋኖች አካሄድና የበሰበሰ ስለሆነው መንሀጃቸው የተሰጠ ተውጅሀት በኡስታዝ አወል አህመድ መነዮ https://t.me/Multeka_Selefiyin
видео или голосовое, без подписи
የለተሞ ጀመዓዎች "የሲም ካርድ" ደሩራ እና የሚሊዮኖች ሐራም! ዛሬ ደግሞ የለተሞ ጀመዓዎችን አስቂኝ "ሚዛን" እና ድርብ ማንነት የሚያሳይ አንድ ገራሚ ገጠመኝ ላካፍላችሁ። ታሪኩ እንዲህ ነው፡- አንዱ አክራሪ የለተሞ ጀመዓ ባለበት ወረዳ የመጅሊስ አባል ሆኖ ያገለግላል። በዚያውም በአንዲት የገጠር መስጂድ ውስጥ የኮሚቴ አባል ነው። ለራሱ መተዳደሪያ ደግሞ ስልክ ቤት አለው፤ ሲም ካርድም ይቸረችራል። ጉዱ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው፦ አንዳንድ በጎ አድራጊዎች (አህለል ኸይሮች) መጥተው "ይህችን ደሳሳ መስጂድ በዘመናዊ መልኩ እንገንባላችሁ፤ ነገር ግን ያስገነባው አካል መስጂዱ መገንባቱን የሚያሳይ የፎቶ ወይም የቪዲዮ መረጃ ይፈልጋል" አሏቸው። የእኛ "አክራሪ" ኮሚቴ ግን ምን ቢል ጥሩ ነው? "ኧረ ሱራ (ፎቶ) ሐራም ነው! በፍጹም አይቻልም!" ብሎ ሚሊዮኖች የሚፈጅባትን መስጂድ ግንባታ አገደ። 🤦♂️ የሚገርመው ግን ይህ "ሐራም ነው" ባይ ጎበዝ፣ ቀኑን ሙሉ በስልክ ቤቱ ወንድ ሴት ሳይል ፎቶ እያነሳ ሲም ካርድ ሲቸርችር ይውላል! "ምነው ሐራም አይደለም እንዴ?" ሲባል ደግሞ መልሱ ዝግጁ ናት፦ "ይህ እኮ ደሩራ (አስገዳጅ ሁኔታ) ነው!" ይላችኋል። ለመሆኑ የለተሞ ጀመዓዎች ሚዛን እንዲህ ነው እንዴ? - አንዲት ሲም ካርድ በ15 ብር ትርፍ ለመሸጥ ፎቶ መነሳቱ "ደሩራ" ይሆናል? - በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጥቶበት የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚገለገልበት መስጂድ ግንባታ ግን "ሐራም" ይሆናል? ለካስ "ደሩራ" ማለት ለራሳቸው ኪስ ሲሆን ብቻ ነው! ኪሳቸው ሲነካ ሐራሙ "ደሩራ" ይሆናል፤ የህዝብ ጥቅም ሲመጣ ግን ሐራሙ "ተቅዋ" ይለብሳል። https://t.me/Menhaje_Selef/
በአዲስ አበባ በተለይም በስልጤ ሰፈር የፉርቃን መስጂድ አካባቢ የነበሩ የሸይኽ የሕያ አል-ሃጁሪይ ተከታዮችን ታሪክ ለሚያስታውስ ሰው፣ የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎች ጉዞ የት እንደሚያበቃ ለመረዳት አያዳግተውም። ጽንፈኝነትና ማክረር መጨረሻው መላላትና ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን እነዚህ ሁለት ጀመዓዎች ትልቅ ማሳያ ናቸው። የሃጁሪይ ጀመዓዎች ትላንት ምን ይመስሉ ነበር? 1. ሱሪ የለበሰን ሁሉ "ጀምዕይ" ብለው ይፈርጁ ነበር። 2. ከእነሱ ጋር የማይማርንና የማያውቁትን ሰው ሁሉ በጀምዕይነት ያጥላሉ ነበር። 3. ልጆችን አካዳሚክ ትምህርት ማስተማር እንደ ትልቅ ጥፋት (ጀምዕይነት) ይታይ ነበር። 4. በመስጂድ ውስጥ የሶፍ መስመር ማስመር አይቻልም ብለው ይከራከሩ ነበር። 5. "ጀምዕይ" ለሚሉት ሰው ሰላምታ ማቅረብም ሆነ የቀረበላቸውን ሰላምታ በስርዓቱ መመለስ አይፈቅዱም ነበር። 6. ልዩ መለያቸው የየመናውያን ጥምጣም መጠምጠም እና ከጀለቢያ ስር ሸርጥ ማሰር ነበር። 7. በሄዱበት ሁሉ የስለፊያ ስም በስድብና ሰዎችን በማነወር ያጠለሹ ነበር። 8. ከአፋቸው "ጀምዕይ" እና "ሒዝብይ" የሚሉ ቃላት አይጠፉም ነበር። 9. አረማመዳቸው መንጠር ያለበት፣ ቁመናቸው ኮስታራና ድንፋታም፣ ንግግራቸው ደግሞ ስርዓተ-ቢስነት የሚታይበት ነበር። ዛሬ ግን ምን ላይ ደረሱ? ጊዜ ሁሉንም ነገር አስተካክሎታል። ያ ሁሉ ጩኸትና ማክረር ዛሬ የለም። አሁን ላይ ሱሪ መልበስ ችግር የለውም፤ የጀምዕይ ፍረጃው ቀንሷል፤ ልጆቻቸውን በKG እና በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለማስመዝገብ ሲጋፉ ይታያሉ፤ በፉርቃን መስጂድ የሶፍ መስመር አስምረዋል፤ ለሁሉም ሙስሊም ሞቅ ያለ ሰላምታ ያቀርባሉ፤ ያ የጥምጣምና የሸርጥ መለያቸውም እየጠፋ መጥቷል፤ በአጭሩ ያንን ሁሉ ማክረር ትተው ወደ መረጋጋትና ወደ መስተካከል ተመልሰዋል። የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎችስ? ዛሬ በለተሞ ጀመዓዎች ዘንድ የሚታየው ድንፋታ፣ ጉራ፣ ውሸት፣ ስድብና የተብዲዕ ፍረጃ (ሰውን ከዲን ማውጣት) የትላንቱ የሃጁሪዮች ግልባጭ ነው። ከእነሱ ያልሆነን ሁሉ በ"ሙመይዕነት" መፈረጅና ማግለል የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደ ቀደሞቹ ይበርድላቸዋል። ታላቁ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- لن يشاد الدين أحد إلا غلبه "ማንም ዲኑን አያከርም (አያጠብቅም)፤ ዲኑ ቢያሸንፈው እንጂ።" ይህ የነቢዩ ﷺ ንግግር ትልቅ ትምህርት አለው። ዲን በባህሪው መካከለኛነትን እንጂ ማክረርን አይቀበልም። በትላንቱ የሃጁሪይ ጀመዓዎች ላይ የታየው ለውጥ ዛሬ በሚያክሩት የለተሞ ጀመዓዎች ላይ መከሰቱ የማይቀር ነው። ዋናው ቁምነገር ግን ከታሪክ መማርና ከመጀመሪያውኑ በመካከለኛው መንገድ (ወሰጥያህ) ላይ መጓዝ ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። https://t.me/Menhaje_Selef/
قال ﷺ: [ إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة.. اللهم صل وسلم على نبينا محمد....
✅ ሸይኽ የሕያ & ሸይኽ ዓብዱ! ዛሬ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - هداه الله - ይዞት የመጣው "በኢጅቲሃጃዊ ነጥብ የተቃረነውን አካል ኢልዛም" የማድረግ አዲስ ቢድዓ ትላንት የሕያ አልሐጁሪይ -هداه الله- ተብዲዕ ከተደረገባቸው ቢድዓዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ያያዝኩት የድምፅ ፋይል ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲልወሃብ አል'ወሷቢይ -رحمه الله- ስለ የሕያ አል'ሐጁሪያ ተጠይቀው የመለሱበት ነው። ከንግግራቸው ውስጥ የሚከተውን ትኩረት ሰጥታቹህ አንብቡት አድምጡትም ባረከላሁ ፊኩም። 01:23 ➡️ 03:50 "فهُو ابتدعَ في الدِّين بدعًا كثيرة؛ ومنها على سبيل المثال وليس الحصر: إذا اختلف مع شخص في مسألةٍ اجتهاديّةٍ في مثل الشّيخ عبد الرّحمن العدني هل هُو حزبيّ أم لا؟! هُو يقول بأنّه حزبيّ! وبقيّة المشايخ من أهل السُّنّة والجماعة قالوا: بل هُو سُنِّي وليس بِحِزْبي، فانظُروا ماذا فعل مع المشايخ بدّع وضلّل وفسّق وقاطع وهَجَر وأمر طُلاّبه بالهجر وأنزلُوا الملازِمَ الكثيرة والأشرطة الكثيرة؛ نقول له: يا هذا هذه مسألة اجتهاديّة ما هي نصيّة، ما في وحي ينزل لنا فُلان حزبِي! أنتَ اجتهدتَّ هذا إذا أُحْسِنَ بك الظّنّ أنّك قُلت هذا عن اجتهادٍ! إن لم تُكن قُلتَه عن هوى! لِنفرض أنّك اجتهدتَّ وغيرُك اجتهد قال: ما هُو حزبي، المسائل الاجتهاديّة ما يجوز التّضليل فيها والتّبديع والتّحزيب والتّفسيق والتّفجير أنّهُم فَجَرَة أنّهُم فَسَقَة وأنّهُم مَكَرة وأنّهُم خونة... مسألة اجتهاديّة وسِّع بالَك، فهُو شرّع هذه البدعة الخبيثة الهجر والمُقاطعة والمُدابرة وعدم السّلام والكلام ولو كان لِسنين طويلة من أجل مسألة اجتهاديّة! عليهِ أن يتُوبَ إلى الله عزّ وجلّ من هذه البِدعة التي هِي بدعة ضلالة وتُعتَبر من الكبائر أنّه ضلّل؛ لو فَعَل هذا العُلماء! لو فعل هذا السّلف الصّالح! لو فعل هذا الأئمّة الأربعة ما بَقِيَ مودّة بين مُسْلِمَيْن؛ هذا يرى كذا وهذا يرى خلاف ذلك ومُقاطعة ومُهاجرة؛ لم تبقى مودّة بين اثنين! لهذا قُلنا: بأنّها بدعة" 📝 ትርጉም፦ "እርሱ (የሕያ አልሐጁሪይ) በዲን ውስጥ ብዙ ቢድዓዎችን ፈብርኳል። ከእነዚህም መካከል ለምሳሌ እንጂ ሁሉን ለመዘርዘር ሳይሆን፦ በአንድ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ሲለያይ፣ ለምሳሌ፦ "ሸይኽ ዐብዱረሕማን አልዐደኒ ሒዝቢይ ናቸው ወይስ አይደሉም?" በሚለው ጉዳይ፤ እርሱ "ሒዝቢይ ናቸው" አለ፤ ሌሎች የሱና መሻኢኾች ደግሞ "አይደሉም፤ ሱንይ ናቸው" አሉ። እንግዲህ ከዚያ በኋላ ከመሻኢኾች ጋር ያደረገውን ተመልከቱ፤ አንዳንዶቹን ሙብተዲዕ አላቸው፣ አንዳንዶቹን ጠማማ አላቸው፣ ሌሎችን ፋሲቅ አላቸው፣ ከእነርሱም ራሱን አራቀ፣ ተማሪዎቹንም እንዲርቋቸው አዘዘ፤ ብዙ ኢልዛማቶችን አወረዱ፣ ብዙ የድምፅ ቅጂዎችም ተለቀቁ። እኛ ግን እንለዋለን፦ "አንተ! ይህ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው፤ በቁርጥ ነስ (ግልጽ የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ) የመጣበት አይደለም። ከሰማይ ወሕይ ወርዶ "እገሌ ሒዝቢይ ነው" ብሎ አይነግረንም። አንተ በኢጅቲሃድህ እንዲህ አልክ፤ - ይህም ስለ አንተ መልካም ግምት ብናደርግና በስሜት ሳይሆን በኢጅቲሃድ ብቻ ተናግረሃል ብለን ካልን ነው - ሌላው ደግሞ በኢጅቲሃዱ "ሒዝቢይ አይደለም" አለ።" እንደዚህ ባሉ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳዮች ሰዎችን ማጥመም፣ የቢድዓ ባለቤት ማለት፣ ሒዝቢይ ማለት፣ ፋሲቅ ማለት፣ "ፋጅር ናቸው፣ ሴሬኞች ናቸው፣ ከዳተኞች ናቸው፣ አታላዮች ናቸው…" እያሉ መፍረድ አይፈቀድም። ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው። ልብህን ሰፋ አድርገው። ይህ (የሕያ አልሐጁሪይ) ይህችን ፀያፍ ቢድዓ መንገድ አደረገ። ማኩረፍ፣ መቋረጥ፣ ጀርባ መሰጣጠት፣ ለብዙ ዓመታት እንኳ ሰላም አለመባባል፣ ንግግርን መተውንና ግንኙነትን ማቋረጥን እንደ ሃይማኖታዊ መርህ አድርጓል። ከዚች ቢድዓ ወደ አላህ ሊመለስና ሊጸጸት ይገባዋል፤ ምክንያቱም ይህ ጥመት ቢድዓ ሲሆን፣ ሰዎችን ያለ ትክክለኛ ማስረጃ ማጥመም ከታላላቅ ኃጢአቶችም አንዱ ነው። በእርግጥ ዑለማዎች፣ መልካም ቀደምቶች፣ አራቱ የፊቅህ ኢማሞች እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ፣ በሁለት ሙስሊሞች መካከል ፍቅርና ወንድማማችነት ባልቀረ ነበር። ይህ አንድን አቋም ይይዛል፣ ያ ደግሞ በተቃራኒው ይላል፤ ከዚያም መቋረጥና መራራቅ ይጀምራል፤ በመጨረሻም በሁለት ሰዎች መካከል ፍቅር አይቀጥልም ነበር። ለዚያም ነው ይህችን ቢድዓ ነች ያልነው።" ✅ ጥያቄ ለለተሞ ተከታዮች፦ ✈️ በተወሳው ነጥብ ሸይኽ የሕያ አልሐጁሪይ እና ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድ አልለተሚይ ልዩነታቸው ምንድነው? ሸይኽ የሕያ ሸይኽ ዓብዱረሕማንን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም እንዳደረገው ሁሉ ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድም ሸይኽ ኢልያስንና መሰል ሰዎችን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም ያደርጋል። እና የሰዎች መለያየት የነገሩን ቢድዓነት ያስወግዳልን? ✈️ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ የተብዲዕ ጉዳይ ኢጅቲሃጅን አያስተናግድም የሚል አቋም እንዳላቸው ይታወቃል። ዑለማኡ ሱና ደግሞ ከእርሱ በተቃራኒ ናቸው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3616 እና በዚህ ነጥብ ማነው መንገድ የሳተው ሸይኻቹህ ወይስ እነዚህ ታላላቅ የሱና ዑለማኦች? ✈️ የዚህ አይነት ፍንትው ያለ ጉዳይ ሲደርሳቹህ ቆም ብላቹህ ከማሰብና ማስረጃን ከመመልከት ይልቅ "በምን መልኩ መልስ ልስጠው?" ብላቹህ መጨነቅና መጠበብ ቢቀርባቹህ አይሻል ወይ? ለመሆኑ እስከመቸ ነው ይህ የለተሞ ሸይኽ በጎተታቹህ እየተጎተታቹህ ከማስረጃ ተጣልታቹህ ከሱና ዑለማእ ተቃርናቹህ የምትቀጥሉት? ብሽሽቅና ነቆራውን ትታቹህ ሳይመሽባቹህ ወደ ሩሽዳቹህ ብትመለሱ፣ ከእንቅልፋቹህ ብትነቁ አይሻልም? ብዥታስ ካለ በውይይት መፍታትና ሐቅ ወዳለበት ሁኖ በእውነት ላይ መሰባሰብ አይሻልም? ተው ልብ ግዙ ወንድሞቸ! አላህ ልቦና ይስጣቹህ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ታከሚ ተክፊሪይ🖊 መነሀጂሽ በስሜት በእልክ ተሞልቶ፣ ኡለማ ለመስደብ ምላስሽ ተገርቶ፣ እንደ ሜዳ ላይ ኳስ ንፋስ እንደነፋው፣ ፊክራ ኢልም መስሎ አዕምሮን ሲሞላው፣ ይህ ነው ምልክቱ ማንዘርዘር ማንቀጥቀጥ፣ እዚያም፣እዚህ ገብቶ ነገር መቀላወጥ። ይቀጥፋል፣ይዘልፋል፣ይዋሻል፣ያሷሻል፣ ሰዲቦ፣ያሰዲባል፣ያረክሳል፣ያኮሳል፣ በምላሱ እንደ አዞ ሰው ይሞሸልቃል። አጥንት ሰባሪ ቃላቶች ይመርጣል፣ ከማያልቀው ካዝናው ያርከፈክፈዋል፣ ዝርጠጣ ፣ፉገራ፣ስዲብና ሹፈቱ ምልክቱ ሁኗል። ፍንትው ያለ ነበር ያለሺበት ባጢል፣ አጣርቶ ለሚይዝ ለተሰጠው አቅል። የጮኽ አያጣም ነው እና ነገሩ፣ አራጋቢ አገኘሽ ወሬ እሚሾፍሩ፣ አወ:አወ !!ለአይነታሽ ይመስላል የላቀ፣ አጣርቶ ላላየ ፊትናን ላላወቀ፣ ግን የሱና ወንዶች አዩሽ እና በደንብ፣ እንዲህ ሲሉ ጣሉሽ ከሰለፍይ ወደብ፣ ለማያቅሽ ታጠኝ ሚንጪሽ ለጠፋበት፣ ተክፊር ሆይ!በይ ውጪ ከሰለፍይ ማጀት። ወጥ እረገጥ መንገድ የስዲብ ዘለፋ፣ ማቋሸሽ፣ መሳለቅ በዲብቅ በይፋ፣ ከመቸ ወዲህ ነው የሚነግሰው ገፍቶ፣ ያውም ከግዙፍ ጋር ፊለፊት ተጋጭቶ፣ መጨራመት እንጂ መትረፍ የለም ከቶ። የአሊምን ክብር ቀረጫጭሞ በልቶ፤ መንገስ አይገኝም በተራ ቀረርቶ። በወባ በሽታ ተለክፈሽ በጠና፣ ያውም ጨምሮብሽ አክፋሪ ነሽ እና፣ ራስሽ ፈልገሽ ወጣሽ ከጎዳና። ብለው ተፍተውሻል ማንነትሽን አውቀው፣ ዝላይሽ አይጎዳም እውነትሽ ባዶ ነው፣ ደግሞም አጃኢብሽ ያሳቀኝ ተግባር፣ መቸም አራማጂሽ አያውቅም ማፈር፣ መደብ ይመዲባል ለታላቅ ኡለማ፣ ሁሌም ይገርመኛል የተክፊር አላማ፣ ሁለት ነዶ ይዞ ወደ ክምር ጠጋ፣ በቁንፅል እውቀቱ ለመግጠም አሊም ጋ፣ በምላስ ደልሎ ፣ለቅሶንም አክሎ፣ ይነዳቸው ይዟል ሰለፍይ መስሎ። አይ የተክፊር መነሐጅ ያለ መሳይ ሙቶ፣ ማስመሰል ሰለፍይ ፈሩን እጅግ ስቶ። ባህሪሽ ተዘርዝሮ ተቀምጧል በደንብ፣ ተግሳፅ ለሚገባው ፣ከልቡ ለሚያነብ፣ አወ!አይወዲልሽም የዲን ሰው አዋቂ፣ ተከታይ ብቻ እንጂ አጃቢ አለቅላቂ። ደግሞ ትጮሂያለሽ ጀግና አርበኛ መስለሽ፣ ነቃ :ያለብሽን ቀዲመሽ ትነዲፊያለሽ፣ መገን!! መንገዲሽ ግልፅ ነው ማለቃቀስ መቶ፤ አያልቅብሽ ውሸት መሽቶም ሆነ ነግቶ፣ ልብ መግዛት ትተሽ በዚሁ ከቀጠልሽ፣ የያዘሽ በሺታ ቢጫ ወባ ሁኖ ሞተሽ ትቀሪያለሽ፣ ስለዚህ ታከሚ፣ስለዚህ ታከሚይ ተክፊሪይ እባክሽ።🖊 https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1/6284 እንደት አፉ እንደሚከፈት እስኪ ስሙ👆 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
💎:እናንተ ሰዎች በቃ ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅታችሁ ንፍጣችሁን እሰው ላይ መለቅለቅ ልምድ አርጋችሁ ያዛችሁት❓ አልሃምዱሊላህ ኡስታዛችን እናንተ ካለችሁት የጠራ ነው እኛም የጠራን ነን እናንተ "ያልሆነን ነገር አምጥታችሁ ስለለጠፋችሁ ሀቅን አትቀይሩትም አበዳችሁ ፣ለየላችሁ ቻናላችሁ እና ተከታያችሁ፣ጅሬአችሁ ስለበዛ ሀቅን ያገኛችሁ መስሏችሁ ከሆነ ሚስኪኖች ሰው…
💎:እናንተ ሰዎች በቃ ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅታችሁ ንፍጣችሁን እሰው ላይ መለቅለቅ ልምድ አርጋችሁ ያዛችሁት❓ አልሃምዱሊላህ ኡስታዛችን እናንተ ካለችሁት የጠራ ነው እኛም የጠራን ነን እናንተ "ያልሆነን ነገር አምጥታችሁ ስለለጠፋችሁ ሀቅን አትቀይሩትም አበዳችሁ ፣ለየላችሁ ቻናላችሁ እና ተከታያችሁ፣ጅሬአችሁ ስለበዛ ሀቅን ያገኛችሁ መስሏችሁ ከሆነ ሚስኪኖች ሰው እኮ በሰው ላይ ሲቀጥፍ ትንሽን ማስረጃ፣መረጃ አርጎ በዚያ ላይ ይዋሻል እንዳው ከመሠረቱ የሌለን ነገር መቅጠፍ ምን ይሉታል ?! ⏺ "ይመስለኛል:- ኡስታዝ ኸድር አህመድ :የሰጣችሁ አጥጋቢ መልስ ከአቅማችሁ በላይ ስለሆነባችሁ ይሄው እያስቀበጣጠራችሁ ነው:በደንብ ደጋግሙት ይለይላችሁ።🪲 አንበጣ ሁሉ የድምፅ ፋይሉን አዳምጡት፣ ያ ጀመኣ እንዳው ምኑን ከምኑ እደሚያገናኙት አኡዙቢላህ❕
اللهم صلّ على نبينا محمد ﷺ وآله وسلم
📱ተጋብዛቹኋል በእህቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራም ይቀርባሉ ምሽት በሳኡድ 9:00 በኢቲዮጲያ 3:00
تحذير الشيخ العلامة سليمان الرحيلي من المدعو محمد بن شمس الدين. t.me/Abu_lmran_Alaseriy
видео или голосовое, без подписи