tgindex
Αвυ тєумι ~ нαfυ

Αвυ тєумι ~ нαfυ

Статистика

«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️ ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah

Последний пост
22 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
русский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 952
−11 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 225
20 постов
Вовлечённость
17,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
428
1/48двое суток
490
1/72трое суток
529

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የነፍስህ ረሃብ ሳይሰማህ፣ የስጋህን ጥማት ብቻ እያረካህ... አትሰግድ፣ ቁርአን አትቀራም፤ ምላስህ ከሐሜት አይታቀብም፣ ጆሮህም ሳይሰለች የሙዚቃን ዜማ ይኮመክማል። ታዲያ በዚህ ሁሉ የወንጀል ትርምስ ውስጥ ሆነህ፣ ነፍስህ በጭንቀት ጨለማ ስትታነቅ "ሲህር ተሠርቶብኛልና ሩቅያ ያስፈልገኛል" ትላለህ? ​ወዳጄ፣ በሽታህ ከአላህ በመራቅህ የመጣ ነው፤ ልብህ የፈጣሪዋን እቅፍ ስለናፈቀች ነው። የሚያስፈልግህ ሩቅያ ሳይሆን፣ ወንጀልን የሚያጥብ እውነተኛ ተውበት ነው፤ ወደ አላህ ተመለስ! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

  • 📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 6 июл.766287

    ብቸኝነትን ወደንና ፈቅደን አልመረጥነውም፤ ነገር ግን ከአለም ጫጫታና ከውስጥ ስብራት የምናመልጥበት፣ ነፍሳችንም ዝም ብላ የምታርፍበት ብቸኛው መጠለያ እሱ ብቻ ሆኗል። منقول

  • 4 июл.493из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 1 июл.757195

    ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን                    ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን ኢላሂ ቻናል :-t.me/hafugraphics

  • 18 июн.1 039310

    ⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!» ▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች! ----------- ✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን 📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ ~ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

  • 16 июн.582из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 29 мая1 2322610

    እንቅልፍ ብቻ ህመሙን የሚያስረሳው ስንት ሰው አለ መሰላችሁ! ጭራሽ የነገ መኖር ራሱ የማይሰማው ልቡ የደከመ ስንት ሰው አለ መሰላችሁ። አሏህ 🥺 ቻናል:- t.me/hafugraphics

  • 29 мая1 2581810

    መገኘት ያለበትን ቦታ ያላወቀ እንጂ ተራ የሚባል ሰው የለም! ቻናል:- T.me/hafugraphics

  • 28 мая1 287219

    ሰላም ለነዛ የኛ ሁኔታ አስጨንቋቸው እና አሳስባቸው ጊዜ ሰጥተው ለሚጠይቁን ዱዐ ለሚያደርጉልን        ደጋግ ሰዎች .... ቻናል:-t.me/hafugraphics

  • 28 мая1 4781610

    እንደ ወንፊት አትሁኑ !!! ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ !!!

  • 21 мая1 4231

    ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 17 мая1 054из FuadKemal

    📝 ማስታወሻ! ➖➖➖➖ በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦ • የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ • የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን • የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት 🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 4 апр.2 08183

    ለምን አልተሳካልኝም⁉️ ⚠️የስኬት ቁልፍና የወንጀል መዘዝ... ~ 📱የቲክቶክ አድራሻችን፦ 🔗 https://www.tiktok.com/@sle_qelbachn1?_r=1&_t=ZS-94vQ2iUC5pY

  • 2 апр.2 04796

    ጉልቻ ቢቀያየር... ወጥ አያጣፍጥም!" ​ይላሉ አባቶቻችን... ​መድረሳ በየቀኑ መቀያየር ወሬንና ግራ መጋባትን እንጂ ቂርአትን አያስተካክልም። አህባቦቼ! እውቀት የሚገኘው በአንድ ቦታ ላይ ሰከን ብሎ በመቅራት ነው፡፡ ​ በብዙ ቦታ ላይ ጥቂት የቆፈረ ሰው የትም ቦታ ላይ ውሀ አያገኝም ውሀ ለማግኘት ግን በአንድ ቦታ ላይ በጥልቀት መቆፈር ይበጃል ​ኢልምም እንደዚሁ ነው  በየመድረሳው መሮጥ ጥልቀት የሌለው እውቀት ብቻ ያስተርፋል። በአንድ ኡስታዝ ስር ታግሶና ረግቶ መማር ግን የጥበብን ምንጭ ያስገኛል። ​ግልባጭ> በአንድ ቦታ ላይ ሰክኖ መቅራት ለከበዳቸውና ለሚቀባዝዙ ወገኖቻችን ይድረስ! @AbumuslimH https://t.me/habibseidabumuslim

  • 28 мар.1 65834

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ በመርከዝ አቡ ሙስሊም ደረሳ ሁነው በቀሪዓ በነጻ መቅራት ለሚፈልጉ 5 ደረሶችን እንቀበላለን። = ነዞር ጀምረው ሒፍዝ የሞከሩ = ከ 20 አመት በታች የሆኑ = በመርከዙ ህግና ደንቅ ለመተዳደር ፈቃደኛ የሆነ = ተያዥ ያለው በዚህ ሳምንት መጥተው መመዝገብ ይችላሉ። 0906883233 @AbumuslimH

  • 1 мар.2 0704

    አቡ ሙስሊም መርከዝ ይለያል።

  • የሐላል ኤክስፖ የመዝናኛ ፕሮግራም አካል የሆነው 3ኛ ዙር እና የማጠቃለያ የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ተጠናቀቀ። በውድድሩ ላይ ከመርከዘ ተቅዋ፣ ከመርከዝ አቢ አዩብ አልአንሷሪይ፣ ከመርከዝ ሰላሃዲን አልአዩቢ ፣ ከመርከዝ ቢላሉል ሀበሺ፣ እንዲሁም ከመርከዝ አቡ ሙስሊም የተውጣጡ 10 ተወዳዳሪዎች የተገኙ ሲሆን በሁለት ዙር ውድድር ለመጨረሻው ዙር 4 ተወዳዳሪዎችን ማጣራት ተችሏል። በዛሬው እለትም 4ቱ ተወዳዳሪዎች ለፍፃሜ የቀረቡ ሲሆን በተደረገው ውድድር 1ኛ አብዱረህማን አህመድ ከአቡሙስሊም መርከዝ 2ኛ ነቢል ሰይድ ከሳላሃዲን አልአዩቢ መርከዝ 3ኛ ኢብራሂም ሀይደራ ከአቢ አዩብ አልአንሷሪ መርከዝ በመውጣት ውድድሩን ያጠናቀቁ ሲሆን አንደኛ የወጣው የ15ሺ ብር፣ ሁለተኛ የወጣው የ10ሺብር፣ ሶስተኛ የወጣው የ5 ሺብር ተሸላሚ ሆነዋል። አልሃምዱሊላህ

  • . كيف كان اول يوم في رمضان🌘 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን እንዴት ነበር? 💥 .

  • 📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 2⃣9⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣7⃣ ሂ

Αвυ тєумι ~ нαfυ — tgindex