tgindex
የኛ እውነታ በብዕር ✍

የኛ እውነታ በብዕር ✍

Статистика

ይህ የኛ እውነታ ነው! ስጋ ለባሹን በ ብዕር ስንገልፀው!✏✍️ ሀሳብ ለማስፈንጠር @MadihuResull

Последний пост
10 янв.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
205
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
560
20 постов
Вовлечённость
273,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ልክ የሆነ ነገር ልክ ባልሆነ ጊዜ ልክ አይደለም! .🧑‍🦯

  • ሰላም ለልባችሁ 💚

  • አየሽው ዓለሜ....? እንባሽ ቀላዋጭ ነው.... (ድንኳን ሰባሪ ነው....) ሳይጠሩት ይመጣል፣ (በደስታሽ ወንበር ላይ....) ከሳቅሽ አጠገብ ---አብሮ ይቀመጣል። | እየሳቅሽ አልነበር....?! እየሳቅሽ አልነበር....?! (እንባሽ ከየት መጣ?) በሳቅሽ መካከል -- ለምን ታለቅሺያለሽ? (ምናልባት ማን ያውቃል...) ደስታሽ የከለለው --- ድብቅ ሀዘን አለሽ......❤️‍🩹

  • وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡

  • ስናሳዝን! ሰዎች በመብታቸዉ ሚያረጉልንን ነገር ግዴታቸዉ አድርገን ምንወስድ ሰዎች ።

  • አላህ ሆይ! ልባችንን በፍቅርህ ምላሳችንን በአዝክሮትህ አካላችንን በትእዛዝህ አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።

  • ተጣጥባቹ ቅባት ሽቷቹን ተቀባብታቹ በእርጋታ መስጂድ ሄዳቹ ሱረቱል ከህፍ ቀርታቹ ኹጥባ አዳምጣቹ በኹሹዕ ሰገዳቹህ? 🥰 . . . . . . . . . . . . . . . አሁን ደሞ  ከቻላቹ መንዲ ብሉ👐😀 ጁሙዓ ሙባረክ💚💚💚    ረም ነኝ የናንተው ምርጥ ጓደኛ 😍

  • " በአላህ ሲትር ውስጥ መቆየት ካሻህ አላህ በሌላው ላይ የጣለውን ሲትር አታንሳ..!"❤ @Rem_post

  • ተረጋጉ ዱንያ ማስጨነቅ ባህሪዋ ነው አብሽሩ አብሽሩ የጠፋውን ንብረት አላህ በሰፊው ይተካላቹህ 💔 @Rem_post

  • ቀኑ ይለወጣል የትላንቱ ችግር ነገ ላይ ተረት ነው ያሳለፍነው ስቃይ ወደፊት ክብር ነው በዛሬ ውስጥ ሆኖ ፈተናው ቢከብድም ይለወጣል ቀኑ ዛሬ ነገ አይደለም !! @Rem_post

  • የሚያሙህ ሰዎች ሁሌም ለአንተ ባለ ውለታህ ናቸው:: @Rem_post

  • 💜 በእያንዳንዱ ሰከንድ ከዓለም ላይ የሆነ ሰው ይሄዳል‥ እኛም መስመሩ ላይ እንዳለን አንዘንጋ ። 😔😔😔              @Rem_Post

  • ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ... ያለበለዚያ ሁሌም ኋላ ቀር ትሆናለህ! ህልምህን አንተ እንጂ እነሱ አይኖሩልህም። @Rem_post

  • Jumma Mubarak ስለጠፋሁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለሁ። በምርጥ እውነታዎች ተመልሻለሁ! @Rem_post

  • Jumma Mubarak 😌💚

  • 2017 🤝💚

  • 🥀ወደ አላህ ለመመለስ እስካልሞትክ ድረስ ጊዜ አለህ፤በሩም ክፍት ነው ምህረቱም አያልቅም፤ እዝነቱም ሰፊ ነው።💙   @REM_Post

  • 💚 ከአላህ ጋር ሁን ከአንተ ጋር ይሆናል በድክመትህ ወደርሱ ሂድ በሐይሉ ይመጣልሃል ።      @REM_POST

  • የሚያምረው መስታወትም ሲሰበር... ወደ መጥፎ መሳሪያነት ይቀየራል! @Rem_post

  • ዛሬ እንደዚ መሆኑን ባዉቅ ኖሮ ትላንት የማልጀምረዉ ስንት ነገር ነበር!!💔 @Rem_post

የኛ እውነታ በብዕር ✍ — tgindex