የቀሲስ አሸናፊ መልካሙ የንስሐ ልጆች official channel
Статистикаየኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ማናቻውንም ትምህርቶች እና መዝሙሮች አባታዊ ምክሮች እንዲሁም ለህይወታችን ጠቃሚ የህይወት መንገዶችን የመንማማርበት እና በእምነት ፀንተን የምንኖርበትን ዕውቀት የምናገኝበት ነው፡፡ ማሳሰቢያ 1. በዚህ group ላይ አላስፈላጊ ነገሮችን መለጠፍ አይቻልም 2. ብሔርን ወይም ጎሳን መሰረት ያደረገ ነገሮችን፡ እውነተኛ ያልሆኑመረጃዎችን መለጠፍ አይቻልም
- Последний пост
- 14 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የናታችን የቅዲስት ድግል ማርያም ያስራት የቃልኪኪዳ ልጆች እደምን ሰነበታችሁ በመጥፋቴ ይቅርታየን እያቀረብኩ ‼️ ባሪያዎች ሆይ፥ በቅን ልብ ጌታን እየፈራችሁ እንጂ፥ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ ሳትሆኑ፥ በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ በሁሉ ታዘዙ። ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:22✅ አንዲ ጥብቅ መልእክት ይዤ መጥቻለሁ⁉️ የፊታችን ቀን 26/11/2018 ባለፈው እንዴተነጋገርነው የአባታችን ቅስና የተቀበሉበት ይህ የንስሐ ማህበር የመሰረቱበት እለት ስለሆነ ትንሺ ፕሮግራም ለማድረግ አስበን ነበር ስለዝህ ትንሺ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ መነሻ 200 ብር ያልቻላችሁ አቅማችሁ እንደቻለ በእናትና አባት በኩል ሁላችሁ የድርሻችሁን በረከት እዲትሳተፉ ስል ላሳስባችሁ እወዳለሁ ለበለጠ መረጆ 0945259494 0940193045 የኢትዮጵያ ንግዲ ባንክ 1000266660007 ስም ወርቄ በለጠው ቴሌ ብር 0905473413 ማሳሰቢያ ⁉️ 1,ብር ስታስገብ እየደወላችሁ አሳውቁ 2,የመጨረሻ ቀን 19/11/2018 ነው 3,ሁላችም እናት እና አባት ሁሉም ልጆች ጋር መረጃ አድርሱ እስከዛው ድረስ ሰላመ እግዚአብሔር የቅዱሳን ረደኤት በረከት ከሁትችን ጋር
ሰላም ውድ እናት አባት ተወካዮች አመራሮች እንዴት ሰነበታችሁ የአመታዊ ፕሮግራም በአለፈው እንደተስማማንበት በእናት አባት በኩል እንዲሰበሰብ ተግባብተናል ስለዚህ ሁላችንም የአሉንን አባላቶች እየደወልን ማሳሰብ አለብን በእናንተ እጅ ተሰብስቦ ማለቅ ያለበትና የምንቀበላችሁ እስከ ሀምሌ 19 ድረስ ስለሆነ ከወዲሁ ከተመስገን ጋር በመተባበር ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
https://youtu.be/552xQuouD1Q?si=5mgAQDbh-tn5ksdz
https://youtu.be/qFGd32Cm4Tk?si=jGCPLk08iIToVWup
видео или голосовое, без подписи
https://vt.tiktok.com/ZS9uBJ3RM/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи