tgindex
♥ONLY MUSLIM ♥

♥ONLY MUSLIM ♥

Статистика

@dreamer_of_jennah

Последний пост
14 мар. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 966
−17 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 193
20 постов
Вовлечённость
20,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 мар. 2025 г.2 335152из AhmedResponse

    በነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ዙሪያ ከሚነሱ ጥያቄዎች ውስጥ የትዳር ህይወታቸውን የተመለከተው ጉዳይ ዋነኛው ነው። ይህንኑ አጀንዳ ቀለል ባለ መልኩ የምትዳስሰው ይህች የሸይኽ ሙሐመድ አሊ አል ሳቡኒ አጭር መጽሀፍ ወደ አማርኛ ከተተረጎመች 10 አመት አለፋት። እነሆ ከብዙ አመት ጥበቃ በኃላ አላህ የፈቀደው ቀን ደርሶ የህትመት ብርሀን ለማየት እድሉን አግኝታለች። መጽሀፏ በተለይ በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ላላቸው ሙስሊሞችም ሆነ ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖቻችን ጠቃሚ ማብራሪያን ይዛለች። ኢንሻአላህ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ እጃችሁ ይገባል። ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Yahyanuhe

  • https://t.me/dreamer_of_jennah/s/159

  • አካውንቱን የማዘጋት ዘመቻ‼ ==================== (መልዕክቱ ይሰራጭ! ደጋግመን Report እናድርግ!) || ✍ ካስታወሳችሁ ያኔ ዘመድኩን በቀለን ከፌስቡክ ነቅለነው የቀረነው በወቅቱ ከ400 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረውን የፌስቡክ ፔጁን ሪፖርት አድርገን አዘግተን ነው። ዛሬም እፎይ የተባለውን ባለጌ ግለሰብ የመሳደቢያ የቲክቶክ አካውንት report በማድረግ እንረባረብ። አንዳንዶች አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ follow የሚለውን እንዳትነኩ። √ የሪፖርት አደራረግ ቅደም ተከተሉን ከታች ባያያዝኳቸው ኢሜጆች ላይ ታገኛላችሁ። ሪፖርት የምናደርግበት reason ተመሳሳይ ሲሆንና ብዛት ሲኖረን እንዲሁም ሲደጋገም ቲክቶክ ካምፓኒ ዘንድ ውጤት ይኖረዋል። √ መጀመሪያ ይህን የግለሰቡ አካውንት የሚገኝበትን ሊንክ ተጫኑት። https://www.tiktok.com/@effoyyy?_t=ZM-8uZBPeh00RB&_r=1 ስለ ግለሰቡ መረጃ ከሌላችሁ፤ ግለሰቡ በጥላቻ ሰበካና በኃይማኖት ግጭት ተጠርጥሮ የሚፈለግ ነው። በሉ! ተሳስታችሁ ፎሎው እንዳታደርጉ። ከአንድ በላይ አካውንት ካላችሁ በሁሉም ሪፖርት አድርጉ። በአንዱም አካውንታችሁ ብሎክ ከማድረጋችሁ በፊት በተደጋጋሚ እስከሚደክማችሁ ድረስ ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቃችሁ ሪፖርት አድርጉ።

  • የእፎይን ብልግና አይቶ አንድ ክርስቲያን የተናገረውን ስሙት!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 мар. 2025 г.82211из Yahyanuhe

    📌 መፍትሄው ምንድን ነው? 1/ ሲኖዶስ፦ ንጽጽር ውስጥ በክርስትናው በኩል የእሱን ጥያቄ ከተመሳሳይ ምንጭ እያገኙ የሚጠይቁ ብዙ ሰዎች አሉ። በተገቢው መልኩ ከእነሱ ጋር መወያየትም መልስ መስጠትም ተገቢና ትክክለኛ ስራ ነው። በዚህ መልኩ ጸያፍ ቃላትንና ምልክቶችን እየተጠቀሙ መሳደብን ግን ከማንም በላይ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልታወግዘውና ልታስቆመው የሚገባ ጉዳይ ነበር። መሠል ጉዳዮች ምንጊዜም ችላ ሲባሉ በሌላውም ወገን አጸፋ የሚሰጡ ተመሳሳይ ስብእናዎች ማቆጥቆጣቸው አይቀርም። ይህ ደግሞ ለማንም አይጠቅምም። ስለዚህ ሰዎች በስርኣት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ማድረግ የእምነቱ መሪ ተቋም ተቀዳሚ ኃላፊነት ነው። ይህንን የሚያደርጉትንም በይፋ አውግዞ መገሰጽ ይገባል። ▣ መጅሊሱ፦ መጅሊሱ የህዝበ ሙስሊሙ ላዕላይ ተቋም ነው። መሠል ጉዳዮችን በህግ ስርኣት የማስያዝ ኃላፊነት በዋናነት የመጅሊሱ ተግባር ነው። መሠል ስብእናዎች ችላ በተባሉ ቁጥር ታዋቂነትን የሚሹ በርካታ አረሞች ማቆጥቆጣቸው አይቀርም። ይህ ለአብሮ መኖርም ትልቅ ጋሬጣ በመሆኑ በጊዜ እልባት መስጠት ከመጅሊሱ የሚጠበቅ ነው። መጅሊስ ከነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ስብእና በላይ ሊገደው የሚገባ ጉዳይ ያለ አይመስለኝም። መጅሊሱ የህግ ክፍል አለው፣ መሠል ጥሰቶችን ማስቆም የዚህ ክፍል ኃላፊነት ይመስለኛል። እንዲህ አይነት ጉዳዮች በኦርቶዶክስም በፕሮቴስታንት በኩል ተፈጽመው ቢሆን ፈጻሚዎቹ አንድ ቀንም እንደማያድሩ የአምቦ ተማሪዎች ተግባር ማሳያ ነው። ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Yahyanuhe

  • አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ ይህንን ቻናል የዲኑል ኢሥላም የብርሃን አድማስ ለማስፋት እና ለኩፋሮች ተደራሽነት እንዲሆን ሊንኩን በየቻናሉ፣ በየግሩፑ፣ በየኮሜንት መስጫ እንድታጋሩልን ከታላቅ ትህትና ጋር እንደጠቃለን። ኢንሻላህ https://t.me/Wahidcom

  • видео или голосовое, без подписи

  • አህለን ያ ረመዳን🤗🔥

  • ⚠️🤫 ታላቁ አደራ ተውሒድ 🚫🔥 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

  • 16 февр. 2025 г.1 1363из hafipromotions

    Beautiful recitation Day 11

  • 14 февр. 2025 г.9251из hafipromotions

    Beautiful recitation By #noor Day 10

  • 7 февр. 2025 г.1 031из hafipromotions

    beautiful recitation By #husu Day 9

  • ‟እህታችን እስልምናን ተቀብላ የመስለሟን ዜና ከሳዑዲ ሆና ለቤተሰቧ ትናገራለች። ቤተሰብም "ኧረ ምንም ችግር የለውም" ይሏታል። እርሷም አምናቸው ወደ ሀገሯ ትመጣለች። እጃቸው ላይ መግባቷን ሲያዩ ወደ ክርስትና ካልተመለስሽ ብለው ለ10 ቀናት ይቆልፉባታል። እዚያም ሞተ ተገኘች።" አላህ ይርሐማት። ® ከወንድም ሁሴን ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ።

  • 2 февр. 2025 г.1 3453из hafipromotions

    Beautiful recitation by # ibidris Day 8

  • በሙስነድ አህመድ ላይ ከተዘገቡ ድንቅ ሀዲሦች መካከል ከቡረይዳህ አል አስለሚ የመጣው ተከታዩ ሀዲስ ነው፦ “የክብር አክሊል በራሱ ላይ ይቀመጣል ቤተሰቦቹም በዚህ አለም ህዝቦች ዋጋው የማይገመትን ልብስን ይለብሳሉ። "ስለምንድን ነው ይህን የለበስነው?" ይላሉ "ልጃችሁ ቁርዓንን ስለመማሩ ነው" ተብሎም ይመለስላቸዋል።”[Musnad Ahmed 22950] አላህ ያሳያችሁ በናንተ ቁርዓን መቅራት እናንተም ሆነ ቤተሰቦቻችሁ ይህን ያህል ክብር ስታገኙ በእውነቱ እንዴት ደስ ይላል! ከዚሁ ተያይዞ “ወደ መልካም ያመላከተ ራሱ እንደሰራው ነው” የሚለውስ የነብያችን ንግግር አይደል እህቶችን አንድ ፀዴ ነገር ልጠቁማችሁ አስቤ አንዳንድ ጉዳይ ሲደራረብብኝ ዘነጋሁት...ምን መሰላችሁ፦ ሰለምቴ እህቶቻችንን በትህትና ስታስቀራ የምናውቃት እህቻችን ኡሙ ሙንዚር አሁን ደግሞ ሁሉንም በሚያገናኘው በዚሁ በኦንላይን የራሷን የቁርዓን ማዕከል ከፍታ እህቶችን በማስቀራት ላይ ትገኛለች😊👐 “ከናንተ መካከል በላጩ ቁርዓንን ተምሮ ያስተማረ ነው”[Sahih al Bukhari 5027] ... ኡሙ ሙንዚርን በቀጥታ ለማግኘት፦ +25147614247 +251970988887 ወይም በቴሌግራም፦ @Umumunzirazg32 ማናገር መማር ትችላላችሁ። የማይገኝ እድል ነው ተጠቀሙበት😊👐

  • ◆ትምህርት◆ ""ያልተነገሩ የኒቂያ ጉባኤ የሌላኛው ወገን ታሪኮች"? "ዛሬ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የተላለፈልን"! ኖት እየያዛችሁ አዳምጡ🎧📜✍          ክፍል አንድ🎙🎧 ◍ ኡስታዝ  ወሒድ ◍ ኡስታዝ አቡ ዩስራ ◍ ኡስታዝ የሕያ ◍ ወንድም ዒምራን ◍ ወንድም አብዱል ከሪም

  • 28 янв. 2025 г.87242из hafipromotions

    Beautiful recitation By # omar hisham al arabi Day 7

  • 22 янв. 2025 г.9951из hafipromotions

    Beautiful recitation By #omar bin dia al deen Day 6

♥ONLY MUSLIM ♥ — tgindex