tgindex
አል_ሸምስ alshems (Official iselamic Channel) الشمس 🇵🇸🇵🇸

አል_ሸምስ alshems (Official iselamic Channel) الشمس 🇵🇸🇵🇸

Статистика

ይህ #አል_ሸምስ https://t.me/iselamic_group @alshems_alshems_ale

Последний пост
26 сент. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 515
−6 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 698
16 постов
Вовлечённость
112,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለዕውቀትና ሐቅ ፈላጊዎች‼ ስለ ግጥምና ዜማ: ክፍል ① በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ [«የሙዚቃ ሲቃ» ከተሰኘው ፕሮግራም የተወሰደ የመጀመሪያ ክፍል]

  • ➤አስቸኳይ የማይቀርበት ቀጠሮ መስከረም  18/01/2018 ዓል በኮልፌ እፎይታ አዳራሽ። ➤ኑ አል-ኢማም አህመድ አል-غዚ መስጅድና መድረሳን በጋራ እናስጨርስ❓ በማ/ኢ/ብ/ክ/መ/ በጉራጌ ዞን በጌቶ ወረዳ ከ16 አመታት ትግል በኋላ ምላሽ ያገኘዉ የወዳቃ አል-ኢማሙ አህመድ አል-غዚ መስጅድ ለመላዉ ሙስሊም ማህበረሰብ የመስጅዱን ግንባታ ከፍፃሜ ለማድረስ በተጠራዉ መድረክ ተገኝታቹ የእስከዛሬዉን ትግል ባማረና በስኬት በታጀበ ሁኔታ ፍፃሜዉን እንዲያገኝ በቦታዉ ተገኝታቹ ታግዙ ዘንድ  አስገንቢ ኮምቴዉ በአሏህ ስም ጥሪዉን ያስተላልፋል። አሏህ {ሱባሃነሁ ወተአላ}በተከበረዉ ቃሉ እንደዚህ ይላል . الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ لَا يُتْبِعُونَ مَا أَنفَقُوا مَنًّا وَلَا أَذًى ۙ لَّهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ከዚያም የሰጡትን ነገር መመጻደቅንና ማስከፋትን የማያስከትሉ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነርሱም አያዝኑም፡፡ (አል በቅራህ 262) ➤ረፋድ 3:00 ጀምሮ በእፎይታ መሰብሰቢያ አዳራሽ መቅረት አይደለም ማረፈድ በሙስሊሞች አያምርብንም። አካዉንቶቻችን:- ዘምዘም   ➤0065280820101 ሒጅራ     ➤ 1010807280001 ንግድ      ➤1000683630978 አዋሽ      ➤014251146704402 አቢሲንያ  ➤221004604 አ/ረዛቅ፣ካሚል እና መሐመድ የግሩፑ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/+6kZenuPJ8ooyNDA0

  • አስቸኳይ መልዕክት!! ----------------- ይህንን መልዕክት ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ ያስተላልፉ! ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሮቹም፣       Tel: +375602605281        Tel: +37127913091        Tel: +37178565072        Tel: +56322553736        Tel: +37052529259        Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 የሚጀምሩ እንደሆነ ለመንግስት አካላት አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥሮች የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ በኋላ ይዘጉታል። እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሬዲት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ። ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ። ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ በማድረግ  በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።   ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማድረግ ህዝባችንን ከዚህ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ። Share 🚀 @alshems_alshems_ale

  • إنا لله وإنا إليه راجعون..

  • إنا لله وإنا إليه راجعون.. فقدت الأمة الإسلامية، إماماً جليلًا، وعالمًا مربيًا، المحدث الفقيه، أخي وأستاذي، فضيلة الشيخ أبو إسحاق ‎#الحويني رحمه الله، كان عالمًا محققًا، وداعية موفقًا.. عظم الله أجرنا، وأجر الأمة في فقده.. إنّ لله ما اخذ، وله ما أعطى، وكل شيء عنده بأجل مسمى. اللهم اغفر له وارحمه، وأسكنه الفردوس الأعلى من الجنة،وأنزله منازل الصديقين والشهداء، وارزقه مرافقة الأنبياء.. آمين

  • لا إله إلا الله وحده لا شريك له... له الملك وله الحمد يحيي ويميت وهو على كل شيء قدير.. @alshems_alshems_ale

  • #من_اقوال_السلف #قال_رسول_الله_ﷺ يأتي على الناس زمان الصابر فيهم على دينه كالقابض النار (صحح الترمذي) ነቢያችን ﷺ እዲህ ብለዋል በሰዎች ላይ የሆነ ዘመን ይመጣል በዛም፣ዘመን፣ከሰዎቹ ዉስጥ በዲኑ ላይ ሰብር የሚያደርግ ሰዉ ልክ ፈም እሳት እደሚይዝ ነዉ እደዛ ከባድ ዘመን ይመጣል ብለዋል አላህ ከሰብረኞች ያድርገን https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef #ከሰለፎች_ንግግር

  • ماشاء الله تبارك الله🌷

  • ◀️በጋዛ የምግብ ወረፋ ላይ ያለ ልጅ በሚያምር ሳቁ እራሱን ያስደስታል

  • @alshems_alshems_ale

  • Live stream finished (1 minute)

  • Live stream started

  • Live stream finished (4 minutes)

  • Live stream started

  • без подписи

  • #ኪታብ ዑምደቱል አህካም #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #11 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ

  • @alshems_alshems_ale

  • #ኪታብ ዑምደቱል አህካም #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #9 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ @alshems_alshems_ale

  • #ኪታብ ዑምደቱል አህካም #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #8 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ @alshems_alshems_ale

  • @alshems_alshems_ale