tgindex
አረብኛ ሂዋር መማሪያ አባስ ሰማን(አቡ ማሪያ)

አረብኛ ሂዋር መማሪያ አባስ ሰማን(አቡ ማሪያ)

Статистика
@abumariyahminturabарабский

በተለያዩ ዲናዊ ማህበራዊ ትዳራዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ እውቀት መቅሰሚያ ሃሳቦች የሚዳሰሱበት ቻናል

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
653
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
511
21 постов
Вовлечённость
78,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
59
1/48двое суток
67
1/72трое суток
72

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • #ተክሪሙል_ኢስላሚ_ሊልመርአቲ    ገፅ 19–20 ክፍል 17 የቤት እመቤት የሆናችሁና መድረሳ መምጣት ያልቻላችሁ ብትከታተሉት ይጠቅማቹሃል    ባዩሽ መስጂድ

  • #ተክሪሙል_ኢስላሚ_ሊልመርአቲ    ገፅ 19 ክፍል 16 የቤት እመቤት የሆናችሁና መድረሳ መምጣት ያልቻላችሁ ብትከታተሉት ይጠቅማቹሃል    ባዩሽ መስጂድ

  • ፈስል አስራሁለት 1/12/18 العُمْرُ عُمْرِي  عَشْرَون سَنَةً. تَارِيخُ الْمِيلَادِ ....وُلِدْتُ فِي شَهْرِ صَفَرَ سَنَةَ ١٤٢٨ هِجْرِيَّةً. اللُّغَةُ أَتَكَلَّمُ اللُّغَةَ الْأَمْهَرِيَّةَ وَالْعَرَبِيَّةَ قَلِيلًا. الْهِوَايَةُ هِوَايَتِي حِفْظُ الْقُرْآنِ وَلَعِبُ كُرَةِ الْقَدَمِ. الطُّمُوحُ أَطْمَحُ أَنْ أَكُونَ طَبِيبًا. الْمَوَادُّ الْمُفَضَّلَةُ مَادَّتِي الْمُفَضَّلَةُ هِيَ اللُّغَةُ الْعَرَبِيَّةُ وَالتَّرْبِيَةُ الْإِسْلَامِيَّةُ. وَقْتُ الْفَرَاغِ فِي وَقْتِ الْفَرَاغِ أَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَأُسَاعِدُ وَالِدَيَّ. الأَصْدِقَاءُ لِي أَصْدِقَاءُ كَثِيرُونَ فِي الْمَدْرَسَةِ. الصِّفَاتُ أُحِبُّ الصِّدْقَ وَالْأَمَانَةَ وَاحْتِرَامَ الْآخَرِينَ. الدُّعَاءُ أَسْأَلُ اللَّهَ أَنْ يَجْعَلَنِي مِنَ الصَّالِحِينَ، وَأَنْ يَنْفَعَنِي بِالْعِلْمِ، وَيُوَفِّقَنِي فِي الدُّنْيَا

  • ፈስል አስር 24/11/18 التَّعْرِيفُ بِالنَّفْسِ (ራስን ማስተዋወቅ) السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ. اِسْمِي خَالِدٌ. أَنَا مِنْ إِثْيُوبْيَا. أَسْكُنُ فِي بِيَاسَا. حَيِّي هُوَ بِيَاسَا. كُنْتُ أَدْرُسُ فِي مَدْرَسَةِ خَنْدَقٍ مِنْ قَبْلُ. وَبَدَأْتُ الدِّرَاسَةَ فِي مَدْرَسَةِ بَايُوشَ فِي شَهْرِ رَمَضَانَ. أَنَا فِي الصَّفِّ الْخَامِسِ. لِي أَخٌ وَاحِدٌ، وَلِي أُخْتَانِ. نَحْنُ خَمْسَةُ أَفْرَادٍ فِي أُسْرَتِنَا. أَبِي تَاجِرٌ، وَأُمِّي مُعَلِّمَةٌ. قَبِيلَتِي تِغْرَايٌ وَسِلْطِيٌّ. أَنَا مِنْ جِهَةِ أَبِي أُورُومُو، وَمِنْ جِهَةِ أُمِّي سِلْطِيٌّ. أُحِبُّ قِرَاءَةَ الْقُرْآنِ وَالرِّيَاضَةَ. أَسْأَلُ اللَّهَ أَنْ يُوَفِّقَنِي فِي دِرَاسَتِي. وَالسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ.

  • без подписи

  • #ተክሪሙል_ኢስላሚ_ሊልመርአቲ    ገፅ 18–19 ክፍል 15 የቤት እመቤት የሆናችሁና መድረሳ መምጣት ያልቻላችሁ ብትከታተሉት ይጠቅማቹሃል ባዩሽ መስጂድ

  • #ተክሪሙል_ኢስላሚ_ሊልመርአቲ ገፅ 17–18 ክፍል 14 የቤት እመቤት የሆናችሁና መድረሳ መምጣት ያልቻላችሁ ብትከታተሉት ይጠቅማቹሃል

  • без подписи

  • ፈስል ዘጠኝ الحِوَارُ: الأُسْرَةُ (ስለ ቤተሰብ) أَحْمَدُ: السَّلَامُ عَلَيْكُمْ. አህመድ: ሰላም ለእናንተ ይሁን። خَالِدٌ: وَعَلَيْكُمُ السَّلَامُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ. ኻሊድ: በእናንተም ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን። أَحْمَدُ: مَنْ هَذَا؟ አህመድ: ይህ ማነው? خَالِدٌ: هَذَا أَبِي. ኻሊድ: ይህ አባቴ ነው። أَحْمَدُ: وَمَنْ هَذِهِ؟ አህመድ: ይህችስ ማናት? خَالِدٌ: هَذِهِ أُمِّي. ኻሊድ: ይህች እናቴ ናት። أَحْمَدُ: هَلْ لَكَ أَخٌ؟ አህመድ: ወንድም አለህ? خَالِدٌ: نَعَمْ، لِي أَخٌ وَاحِدٌ. ኻሊድ: አዎ፣ አንድ ወንድም አለኝ። أَحْمَدُ: هَلْ لَكَ أُخْتٌ؟ አህመድ: እህት አለችህ? خَالِدٌ: نَعَمْ، لِي أُخْتَانِ. ኻሊድ: አዎ፣ ሁለት እህቶች አሉኝ። أَحْمَدُ: كَمْ عَدَدُ أَفْرَادِ أُسْرَتِكُمْ؟ አህመድ: የቤተሰባችሁ አባላት ስንት ናቸው? خَالِدٌ: نَحْنُ خَمْسَةُ أَفْرَادٍ. ኻሊድ: እኛ አምስት ሰዎች ነን። أَحْمَدُ: مَا اسْمُ أَبِيكَ؟ አህመድ: የአባትህ ስም ማን ነው? خَالِدٌ: اسْمُ أَبِي مُحَمَّدٌ. ኻሊድ: የአባቴ ስም ሙሐመድ ነው። أَحْمَدُ: مَاذَا يَعْمَلُ أَبُوكَ؟ አህመድ: አባትህ ምን ሥራ ይሠራል? خَالِدٌ: أَبِي تَاجِرٌ. ኻሊድ: አባቴ ነጋዴ ነው። أَحْمَدُ: وَمَاذَا تَعْمَلُ أُمُّكَ؟ አህመድ: እናትህስ ምን ሥራ ትሠራለች? خَالِدٌ: أُمِّي مُعَلِّمَةٌ. ኻሊድ: እናቴ አስተማሪ ናት። أَحْمَدُ: كَمْ عُمْرُ أَخِيكَ؟ አህመድ: የወንድምህ ዕድሜ ስንት ነው? خَالِدٌ: عُمْرُهُ عَشْرُ سَنَوَاتٍ. ኻሊድ: ዕድሜው አሥር ዓመት ነው። أَحْمَدُ: هَلْ تَدْرُسُونَ فِي مَدْرَسَةٍ وَاحِدَةٍ؟ አህመድ: በአንድ ትምህርት ቤት ነው የምትማሩት ? خَالِدٌ: نَعَمْ، نَدْرُسُ فِي مَدْرَسَةٍ وَاحِدَةٍ. ኻሊድ: አዎ፣ በአንድ ትምህርት ቤት ነው የምንማረው ። أَحْمَدُ: هَلْ تُحِبُّ أُسْرَتَكَ؟ አህመድ: ቤተሰብህን ትወዳለህ? خَالِدٌ: نَعَمْ، أُحِبُّ أُسْرَتِي كَثِيرًا. ኻሊድ: አዎ፣ ቤተሰቤን በጣም እወዳለሁ።

  • без подписи

  • без подписи

  • ፈስል 8 #በስራ_ጉዳይ_የሚደረግ_ሂዋር الحوار: في العمل فاطمة: أَيْنَ تَعْمَلِينَ؟ مريم: أَعْمَلُ فِي مَرْكَاتُو. فاطمة: وَمَاذَا تَعْمَلِينَ؟ مريم: أَنَا خَيَّاطَةٌ. فاطمة: وَأَنْتِ؟ عَائِشَةُ: أَنَا تَاجِرَةٌ. فاطمة: وَأَنْتِ؟ سُمَيَّةُ: أَنَا مُمَرِّضَةٌ. فاطمة: وَأَنْتِ؟ خَدِيجَةُ: أَنَا لَا أَعْمَلُ. اِبْحَثِي لِي عَنْ عَمَلٍ، مِنْ فَضْلِكِ. سُمَيَّةُ: إِنْ شَاءَ اللَّهُ، حَسَنًا. خَدِيجَةُ: أُخْتِي، وَأَنْتِ؟ رُقَيَّةُ: أَنَا أَبِيعُ مَلَابِسَ الْأَطْفَالِ. خَدِيجَةُ: وَهِيَ؟ رُقَيَّةُ: هِيَ كَاشِيرَةٌ.

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • تكرم الإسلام للمرأة (10_9) part 7

  • 3 июл.67122из Jemalhasen2

    ፈስል 5 –  ስንት ሰአት ነው?    كم سعة 1– الساعة الثالثة وخمس دقائق – 3:05 (ሶስት ሰዓት ከ5 ደቂቃ) 2– الساعة الرابعة وعشر دقائق – 4:10 (አራት ሰዓት ከ10 ደቂቃ) 3– الساعة الخامسة والربع – 5:15 (አምስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ / ሩብ) 4– الساعة السادسة والنصف – 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል) 5– الساعة السابعة إلا عشر دقائق – 6:50 (ሰባት ሰዓት ሊሞላ 10 ደቂቃ) 6– الساعة الثامنة وخمس وعشرون دقيقة – 8:25 (ስምንት ሰዓት ከ25 ደቂቃ) 7– الساعة العشرة إلا الربع دقيقة – 9:45 (ዘጠኝ ሰዓት ከ45 ደቂቃ) 8 – السَّاعَةُ الحَادِيَةُ عَشْرَةَ وَالرُّبْعُ 11:15 9– السَّاعَةُ الثَّانِيَةَ عَشْرَةَ إِلَّا رُبْعًا ( 11:45

  • 29 июн.2 63626

    «ሰውን አንፈርጅ» የሚለው መፈክር የሚስብ ግን አመክንዮ የማይቀበለው የጥፋት መንገድ ነው። መባል ያለበት በሸሪዓው ሚዛን እንፈርጅ ! ​በዚህ ዘመን በኢስላማዊ አስተምህሮ አቀራረብ ዙሪያ ሰፊ ክርክር ከሚያስነሱ መፈክሮች አንዱ «ዳዒዎች እንጂ ፈራጆች አይደለንም» (دعاة لا قضاة) የሚለው ነው። ይህ መፈክር መጀመሪያ ሲሰማ ሰዎችን ላለማራቅና መቻቻልን ለመፍጠር የታለመ አዎንታዊ አካሄድ ይመስላል። ይሁን እንጂ ጉዳዩን በጥልቅ አመክንዮ (ዐቅል) እና በሸሪዓ መነጽር ስንመረምረው፣ መፈክሩ በተግባር ሊፈረካከስ የሚችል እና የራሱ የሆነ ትልቅ እርስ በራስ ግጭት (Contradiction) ያለበት ሆኖ እናገኘዋለን። ​1. «ሰውን አንፈርጅም» ማለት የሰው ልጅ ተፈጥሮን መካድ ነው ​የሰው ልጅ አእምሮ በዙሪያው ያለውን ዓለም ተረድቶ፣ ውሳኔ ሰጥቶ ለመንቀሳቀስ በግድ «መፈረጅ» አለበት። ይህ የአእምሯችን መኖርያና ራሱን መጠበቂያ መሣሪያ ነው። ​አንድን ሰው ገና በአካል ስናየው በአንደበታችን ባንናገረው እንኳ በውስጣችን መፈረጃችን አይቀርም። «ይህ ሰው ረጅም ነው፣ አጭር ነው፣ ቁጡ ይመስላል፣ ረጋ ያለ ነው፣ የኔ ወገን ነው፣ አማራ ነው፣ ኦሮሞ ነው፣ ትግሬ ነው፣ ሙስሊም ነው፣ ክርስቲያን ነው ...» እያልን መፈረጃችን ተፈጥሯዊ ነው። የበለጠ እያወቅነው ስንሄድ ደግሞ ፍረጃችን በማስረጃ ላይ ተመስርቶ ይለወጣል ወይም ይጸናል። ከሰውየው ጋር የምናደርገውን ግንኙነት የሚወስነውም ይሄው በውስጣችን የምንሰጠው ፍርድ ነው። ​ስለዚህ «እኔ በሰዎች ላይ በፍጹም አልፈርድም» የሚል ሰው፣ የራሱን አእምሮ የተፈጥሮ አሠራር እየካደ ያለ ቅዠት ውስጥ ያለ ሰው ብቻ ነው። ​2. የሸሪዓውን ፍረጃ ትቶ የራስን ፍረጃ መተካት ​«አንፈርጅም» የሚሉ ወገኖች ካስተዋልናቸው፣ ትልቁ ስህተታቸው ፍረጃን ሙሉ በሙሉ ማቆማቸው ሳይሆን መለኮታዊ ሕግ (የሸሪዓውን ሚዛን) ትተው በራሳቸው ስሜት መፍረዳቸው ነው። ​መለኮታዊ ሕግ «ይህ ተግባር እምነት (ተውሂድ) ነው፤ ይህኛው ደግሞ ክህደት (ሽርክ) ነው» ብሎ ያስቀመጠውን ግልጽ መስመር «ሰዎችን ላለማራቅ» በሚል ስም ይተውታል። ነገር ግን እነሱ ራሳቸው የእነሱን አካሄድ ወይም የቡድን ፍላጎት ያልተከተለውን ሰው «ይህ ጽንፈኛ ነው፣ ይህ ጠባብ ነው፣ ይህ ደግሞ ሰላም የማይፈልግ ነው፣ ይህ አሸባሪ ነው፣ ይህ ካድሬ ነው፣ ወረኛ ነው፣ ዝምተኛ ነው፣ ይህ ደግሞ ስራው መተቸት ብቻ ነው ………» እያሉ በራሳቸው መመዘኛ ሲፈርጁና ሲያገሉ ይታያሉ። የሸሪዓውን የጠራ ፍረጃ ሲያስወግዱ ቦታው ባዶ ሆኖ አይቀርም፤ በምትኩ የሰው ሰራሽ ስሜታዊ ፍረጃ ይተካበታል። ለዚህም ነው ዛሬ ራሳችን በፈጠርናቸው የዳቦ ስሞች ተፈራርጀን መላ ቅጣችን የጠፋው። ​3. ሸሪዓዊ ፍረጃ ከሌለ፣ የሃይማኖቱ ድንበር ይፈርሳል ​አንድ ሃይማኖት ሃይማኖት ሊባል የሚችለው የራሱ የሆነ የጠራ ድንበርና መታወቂያ (Identity) ሲኖረው ነው። ስህተትን ስህተት፣ ሐቅን ሐቅ ብሎ በግልጽ የመለየት ኃላፊነት ካልተወጣ፣ ማኅበረሰቡ በሂደት «እምነትም ሆነ ክህደት እኩል ናቸው» የሚል የተሳሳተ ግንዛቤ ውስጥ ይወድቃል። ​በተጨማሪም በእስልምና ሕግ ውስጥ የአንድ ሰው ሃይማኖታዊ መታወቂያ (ስም) በዕለት ተዕለት ማኅበራዊ ሕይወት ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ አለው። ለምሳሌ ያህል፦ • ​ጋብቻ፦ ማንን ማግባት ይፈቀዳል? ማንን አይፈቀድም? • ​ውርስ፦ ሙስሊም የሆነ ልጅ ሙስሊም ያልሆነን ወላጁን አይወርስም። • ​ቀብር፦ አንድ ሰው ሲሞት ሶላት ይሰገድበታል ወይስ አይሰገድበትም? በሙስሊሞች መቃብር ይቀበራል ወይስ አይቀበርም? • ምስክርነት: - ምስክርነቱ ተቀባይነት ያለው የሌለው ማን ነው? ​አንድ ሰው በግልጽ የዲኑን ድንበር የሚያፈርስ ተግባር ቢሠራና ሊቃውንት «እኛ ፈራጆች አይደለንም» ብለው ያንን ሰው በሸሪዓው መሠረት ፈርጀው በግልጽ ካላሳወቁ፣ ማኅበረሰቡ ከዚህ ሰው ጋር እንዴት ከኢስላም አንፃር ግንኙነት ሊያደርግ ይችላል? ስለዚህ ፍረጃን መከልከል የኢስላምን ማኅበራዊ ሕግጋት ማፍረስ ማለት ነው። ​📌 ባጠቃላይ ​«ሰው ላይ እንፍረድ ወይስ አንፍረድ?» የሚለው ጉዳይ የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ሳይፈርድ መኖር አይችልምና። ጥያቄው «የማንን ፍርድና ሚዛን እንከተል?» የሚለው ላይ መሆን አለበት። ​«አንፈርጅም» ባዮች የሸሪዓውን የጠራ መስመር ለሰዎች ስሜት ሲሉ ለቀው ይወጣሉ እንጂ፣ እነሱ ራሳቸው ሰዎችን በቡድን ከመከፋፈልና በራሳቸው ስሜት ከመፍረድ አልዳኑም። እውነተኛውና ሚዛናዊው አካሄድ ሰዎችን ያለበቂ መረጃና ማስረጃ በስሜት መፈራረጅ ውስጥ ሳይገባ፣ የዲኑን ድንበሮች ጠብቆ ከግል ጥላቻ ነፃ ሆኖ እና በእውቀት ላይ ተመስርቶ ያለመሸፋፈን «ሀቅና ባጢሉ» እንዲለይ በግልጽ ማስተማርና ሁሉን ነገር በስሙ መጥራት ግድ ይላል። ሌባ መስረቁ እስከተረጋገጠ ድረስ በስሙ "ሌባ" ብሎ መጥራት ግድ ይላል። አረቄ ውሃን ስለመሰለ፣ ውሃ ተብሎ አይጠራምና ሙስሊም ያልሆነ ሰው ሙስሊም ስለመሰለ ብቻ ሙስሊም ተብሎ መጠራት የለበትም። አላህ የከለከለውን አስካሪ መጠጥ ይፈቀዳል ማለት ክህደት እንደሆነ ሁሉ ሙስሊም ያልሆነን አካል (በአጉል ጥንቃቄ) ሙስሊም ነው ማለት፤ እንዲሁም ሙስሊም የሆነውን (በአጉል የዲን ጠበቃነት) ሙስሊም አይደለም ማለት በእኩል ደረጃ የአላህን ውሳኔ አለመቀበል ነው። አላሁ አዕለም‼ Abu Fulan