ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕
Статистикаይህ የደዕዋ ቲቪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። ★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11636 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube https://www.youtube.com/@daewatv1 Facebook https://www.facebook.com/daewatv/ Telegram https://t.me/daewa_tv
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 34
- Всего постов
- 52
- Тип
- открытый
- Язык
- португальский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 350
- 1/48двое суток
- 401
- 1/72трое суток
- 432
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/KWSxTlSaf54?si=XWZ_J8YsTMY46i3b
ውድ የዳዕዋ ቲቪ ቤተሰቦች፤ በቲክቶክ ገጻችን 60 ሺህ ተከታዮች ስለደረስን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን! የእርሶ አብሮነት፣ ማበረታቻ እና የዘወትር ድጋፍ ለዚህ ስኬት አብቅቶናል። ለቀጣይ ጉዟችን እና አዳዲስ እቅዶቻችን፤ ይህ ጅምር ነው! ዳዕዋ ቲቪ በቀጣይ በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገጾች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን እና ጥራታቸውን የጠበቁ፣ አስተማሪ እንዲሁም ማራኪ የሆኑ አዳዲስ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ለመቅረብ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ሁሌም ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እያመሰገንን፤ ጠቃሚ የሆኑ ዝግጅቶቻችንን በቴሌቪዥን መስኮት፣ እንዲሁም በሌሎች በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ላይ እንድትከታተሉን በክብር እንጋብዛለን። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
እዝነታቸው እንዴት ይሆን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
መውደዳችንን በተግባር እናሳይ፤ ሲራቸውን እንማር! አንድ ሰው ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እወዳለሁ ካለ፣ የመውደዱ ትልቁ መገለጫ የሳቸውን ፈለግ (ሱና) መከተል ነው። ሱናቸውን ለመከተል ደግሞ መጀመሪያ ታሪካቸውን (ሲራቸውን) ጠንቅቆ ማወቅ ግድ ይላል። ዛሬ ላይ ትልቁ ክፍተታችን ይህ ነው። ከልጆቻችን ጋር ቁጭ ብለን ስለ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ የምናወራበት ጊዜ አለን? ልጆቻችን የነብዩን ማንነት፣ የልጅነት ጊዜያቸውን፣ እንዴት ዳዕዋ እንዳደረጉ፣ ከአላህ መንገድ ላይ ምን ዓይነት መከራ እንደገጠማቸው፣ ለድሆችና ለደካሞች የነበራቸውን እዝነት... ያውቃሉ? መውደድ ማለት "እወዳለሁ" ብሎ መዘመር ብቻ አይደለም። የተነፈሱትን መተንፈስ፣ የሰሩትን መስራት፣ የከለከሉትን መራቅ ነው። ሲራቸውን እናንብብ፣ ለቤተሰባችንም እናስተምር። በዱንያም በአኼራም የምንድነው የሳቸውን መንገድ ስንከተል ብቻ ነው! لقد كان لكم في رسول الله أسوة حسنة (በአላህ መልክተኛ ውስጥ ለእናንተ መልካም አርአያ አልላችሁ) #ሲራ #ሱና #ቤተሰብ #ኢስላማዊ_ትምህርት #ሙስሊም °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ዲንህን እወቅ! በተሰኘው ልዩ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ይሳተፉ! "ዲኔን አውቃለሁ?" እውቀትዎን ያሳድጉ፣ ማራኪ ሽልማቶችንም ያሸንፉ። በየሳምንቱ ጁሙዐ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ በዳዕዋ ቲቪ የዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ከቀላል ማብራሪያ (ታዕሊቅ) እስከ ጥልቅ የዓረፍተ ነገር ትንተና (ኢዕራብ) የተካተተበት ድንቅ ፕሮግራም! የአረብኛ ቋንቋ መሰረት ከሆኑት ትላልቅ ኪታቦች አንዱ በሆነው "አል-አጁሩሚያ" ላይ የተመረኮዘውን ይህንን የትምህርት ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ አሚን አደም አቅራቢነት በመከታተል የቋንቋውን ጣዕም ይቋደሱ፤ ግንዛቤዎን ያስፉ! 📺 ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት በዳዕዋ ቲቪ YouTube ቻናል ይጠብቁን! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
በቀጥታ ስርጭት በሚተላለፈው ልዩ የቁርዐን ቲላዋ ማስተካከያ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ይሁኑ! 📖✨ በፕሮግራማችን ላይ በቀጥታ በመደወል የቁርዐን አቀራሮን ያስተካክሉ፤ የተጅዊድ ሕጎችን በተግባር ይማሩ፣ እንዲሁም ከቁርዐን ጋር የተያያዙ በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶችንም ያግኙ። 📞 የመደወያ ስልክ ቁጥር፦0932666664 ⏰ የስርጭት ሰዓት፦ጁሙዓ 11:00 በ ዳዕዋ ቲቪ ማህበራዊ ሚዲያ እንዲሁም የቴሌቪዥን ቻናላችን ይጠብቁን የአላህን ቃል በትክክል ለማንበብና ለማስዋብ የሚደረገውን ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ አብረውን ይካፈሉ። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ሳምንታዊውን የጁምዓ ኹጥባ ፕሮግራም በመታደም ጁምዓዎን በብርሃን ያድምቁ! ሳምንታዊ የጁምዓ ኹጥባ በተከበሩ ዶክተር ሼኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በሐጂ ሰዒድ ያሲን መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ ማህበረሰቡን በቁርኣንና በሱና ለመገንባት የሚያግዝ ታላቅ የመመሪያ መድረክ በመሆኑ፣ ኹጥባውን በጥሞና አዳምጦ በተግባር መተርጎም መንፈስን ለማደስና እውነተኛውን ጥቅም ለማግኘት ቁልፍ መንገድ ነው። በጊዜ መስጂድ በመገኘት የአላህን ቤት በዚክርና በጥሩ ምክር ያድምቁ ፤ አላህ መልካም ሥራችንን ይቀበለን። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
የሐብዋ አቀማመጥ عنْ مُعَاذِ بْنِ أَنسٍ الجُهَنيِّ : أَنَّ النَّبِيَّ ﷺ نَهَى عَنِ الحبْوَةِ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَالإِمَامُ يَخْطُبُ. رواهُ أَبُو داود والترمذي وَقَالا: حدِيثٌ حَسَنٌ. ከሙዓዝ ኢብኑ አነስ አል-ጁሀኒይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፦ «ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በዕለተ ጁምዓ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ሳለ ”አል-ሒብዋህ“ (ጉልበትን አቅፎ ወይም አስሮ የመቀመጥን ሁኔታ) ከልክለዋል።» (አቡ ዳውድ እና ቲርሚዚ የዘገቡት ሲሆን፤ "ሐሰን" (ጥሩ/ትክክለኛ) ሐዲስ ነው ብለውታል።) 「አል-ሒብዋህ」 (الحبوة) ምንድን ነው? ይህንን ክልከላ ይበልጥ ለመረዳት ቃሉ የሚያመለክተውን የመቀመጫ መንገድ ማወቅ ይጠቅማል፦ አቀማመጡ፦ አንድ ሰው መሬት ላይ ተቀምጦ ሁለቱ እግሮቹን ወደ ሆዱ በማስጠጋት፣ ጉልበቶቹን በእጆቹ ወይም በልብስ (በጨርቅ) አቅፎ/አስሮ የሚቀመጥበት አቀማመጥ ነው። የመከልከሉ ምክንያት፦ ይህ አቀማመጥ አንድን ሰው በቀላሉ እንቅልፍ እንዲወስደው ሊያደርግ ይችላል (ይህ ደግሞ ኹጥባውን እንዳያዳምጥ ወይም ውዱእ እንዲጠፋበት ምክንያት ይሆናል)። በተጨማሪም የሰውነትን ሃፍረተ-ገላ ሊያጋልጥ ስለሚችል በኹጥባ ወቅት እንዳይደረግ ተከልክሏል። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
Ashaaraa Magariisaa - Yuunivarsiitii Sunnaa Hojjettoonni fi maatiin Yuunivarsiitii fi Faawundeeshinii Sunnaa kaka'umsa mataa isaaniitiin biqiltuu bituudhaan, boolla qotanii ashaaraa magariisaa isaanii kaa'aniiru. Biqiltuu dhaabamu kanaan uumamni fi naannoon keenya fayyadamaa ta'a. Dhaabuu qofa osoo hin taane, kunuunsuunis dirqama keenya! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ፍቅር ማለት መሞገት ሳይሆን በተግባር መሞት ነው! (የሰሃባዎች መሃባ) ስለ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ፍቅር ስናወራ፣ የሰሃባዎችን ታሪክ ሳንጠቅስ ማለፍ አንችልም። ፍቅራቸው በምላስ ብቻ ሳይሆን በህይወት መስዋዕትነት የተረጋገጠ ነበር። አቡበከር አሲዲቅ (ረ.ዐ) በሂጅራ ጉዞ ዋሻ ውስጥ ሲገቡ፣ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዳይነደፉ ቀዳዳዎችን በልብሳቸውና በእግራቸው ደፈኑ። እግራቸውን እባብ ነድፎት ከህመሙ ጽናት የተነሳ እንባቸው ረሱል ፊት ላይ እስኪንጠባጠብ ድረስ፣ ነብዩን ላለመቀስቀስ ሲሉ አንዲትም እንቅስቃሴ አላደረጉም። አላሁ አክበር! ኹበይብ (ረ.ዐ) በጠላቶች ተይዞ ሞት አፍንጫው ስር ሆኖ እንኳን፤ "አንተ እዚህ ሆነህ መሐመድ ያንተን ቦታ ወስዶ ቢገደል ደስ አይልህም ወይ?" ተብሎ ሲጠየቅ፣ መሞት ቀርቶ "እኔ እዚህ ሆኜ እሳቸው ባሉበት መዲና እሾህ እንኳ እንዲወጋቸው አልፈልግም!" ነበር ያለው። እውነተኛ መሃባ ማለት ይህ ነው! ማንም ሰው ነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ከወላጁ፣ ከልጁና ከሰዎች ሁሉ አስበልጦ እስካልወደደ ድረስ እምነቱ ሙሉ አይሆንም። የእኛስ ፍቅር ከየትኛው ሚዛን ላይ ይሆን? اللهم ارزقنا حب نبيك محمد ﷺ #ሰሃባ #ፍቅር #ሲራ #ኢማን #አቡበከር °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን ዘርፈ-ብዙ የዒባዳ፣ የሙዐመላ (ማህበራዊ ግንኙነት) እና የህይወት ውሳኔዎችን ከእስልምና ድንጋጌዎች አንጻር እንዴት እንመዝናቸዋለን? የእውቀት ብርሃን ልቦናን ያክማል፤ ጥርጣሬዎችንም ያስወግዳል። እነሆ ዳዕዋ ቲቪ "አል-ፈታዋ" የተሰኘ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) ዛሬ ሓሙስ ከምሽቱ 2:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት እና በሁሉም ማህበራዊ ገጾቻችን ላይ እንዲከታተሉ ይጋብዞታል። ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
❤️ረውዳ የጀነት ጨፌ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا بَيْنَ بَيْتِي وَمِنْبَرِي رَوْضَةٌ مِنْ رِيَاضِ الْجَنَّةِ، وَمِنْبَرِي عَلَى حَوْضِي﴾ “በቤቴና በሚንበሬ (በስብከት መድረኬ) መካከል ያለው ቦታ ከጀነት ጨፌዎች (የጀነት የአትክልት ስፍራዎች) አንዷ ጨፌ ናት፤ ሚንበሬም በሐውዴ ላይ ነው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1888 ★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11636 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube https://www.youtube.com/@daewatv1 Facebook https://www.facebook.com/daewatv/ Telegram https://t.me/daewa_tv
የሙዚቃ ክልክልነት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ውዴታን ሚጨምርልን... °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
የዓለማት እዝነት — ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አላህ በቁርአኑ፦ «ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም።» (አል-አንቢያ፡ 107) ብሎ እንደገለጻቸው፣ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሕይወት ሙሉ በሙሉ በፍቅር፣ በሩህሩህነት እና በይቅር ባይነት የተሞላ ነበር። የእዝነታቸው መገለጫዎች ለተበደሉት እና ለጠላቶቻቸው፦ መካን በነጻነት በተቆጣጠሩበት ቀን፣ ለዓመታት ሲያሰቃዩአቸው ለነበሩት ጠላቶቻቸው «ዛሬ በላያችሁ ላይ ወቀሳ የለም፤ ሂዱ ነጻ ናችሁ» በማለት ወደር የሌለው የይቅርታ እና የእዝነት ምሳሌ ሆነዋል። ለህጻናት እና ለየቲሞች፦ ህጻናትን በስስት ያቅፉ፣ ይስሙ፣ እናም ያጫውቱ ነበር። የየቲምን (አባት አልባን) ራስ ያበሰሰ እና የተንከባከበ ከእሳቸው ጋር በጀነት አብሮ እንደሚሆን አስተምረዋል። ለድሆች እና ለምስኪኖች፦ ንጉሥ ወይም ባለሀብት ሳይሆኑ ከድሆች ጋር አብረው ይቀመጡ፣ ይበሉ፣ እና ሕመማቸውን ይጋሩ ነበር። ለፍጥረታት ሁሉ፦ እዝነታቸው ለሰው ልጅ ብቻ አልነበረም፤ እንስሳትን ማስራብ፣ ማሰቃየት እና ከእቅማቸው በላይ ማጫን አጥብቀው ከልክለዋል። ይህች እዝነት ቃላት የሚገልጹአት ሳትሆን፣ ልብን በደስታ እና በዕንባ የምትሞላ ታላቅ መለኮታዊ ስጦታ ነች። ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም! ❤️
ታላቁ የአላህ ጸጋ በእኛ ላይ! ጌታውን ያላወቀ ትውልድ እንዴት ዳነ? አልሀምዱሊላህ! አላህ (ሱ.ወ) ለሰው ልጆች ከዋላቸው ጸጋዎች ሁሉ ከፍ ያለው እና ታላቁ ጸጋ ነብዩ ሙሐመድን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መላኩ ነው። እሳቸው ባይላኩ ኖሮ የሰው ልጅ ጌታውን ሳያውቅ፣ በሽርክና በኒፋቅ ጨለማ ውስጥ ጠፍቶ ይቀራል። አላህ ባሪያዎቹን ሊያዝንላቸው፣ ሊታረቃቸውና ከጥፋት ሊያድናቸው ሲፈልግ እሳቸውን "ለአለማት እዝነት" አድርጎ ላካቸው። (وما ارسلناك الا رحمه للعالمين) ለአማኙ ብቻ ሳይሆን ለካዲውም ጭምር የሚጨነቁ፣ በድንጋይ እየደበደቡ ላቆሰሏቸው ሰዎች እንኳ "ጌታዬ ሆይ ህዝቦቼን ማርልኝ፣ አያውቁምና ነው" በማለት ዱዓ የሚያደርጉ ሩህሩህ ነብይ ነበሩ። እኛ በምቾት ተኝተን ስናድር፣ እሳቸው ግን ለሊቱን ሙሉ በሱጁድ አልቅሰው "ኡመቲ... ኡመቲ... (ህዝቤ... ህዝቤ)" እያሉ ይማጸኑልን ነበር። እስኪ ዛሬ ቆም ብለን ራሳችንን እንጠይቅ፤ ለታላቁ ነብያችን ምን ያህል ቦታ ሰጥተናል? ምን ያህልስ እናወሳቸዋለን? اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد! በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድን አናብዛ! #ነብዩ_ሙሐመድ #እስልምና #ረሱል °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
አል-ፈታዋ በሸይኽ አብደላ ኢብራሒም "ሁሌም አዳዲስ ፋሽን መከታተልና መልበስ ከኩራት (ኪብር) ይቆጠራል?" ወቅታዊ ከሆኑ ማብራሪያዎች ጋር፣ እንዲሁም ሌሎችንም ጥያቄዎች ከምላሾቻቸው ጋር ዛሬ ምሽት 02፡00 ላይ በዳዕዋ ቲቪ እና በዩቲዩብ ገጻችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በስርጭቱ ላይ በቀጥታ በመሳተፍ የዘወትር ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ ሰኞ በ 11፡00 እና ሐሙስ ማታ 2:30 ሰዓት ይጠብቁን። ሕይወትዎን በዕውቀት ብርሃን ይምሩ! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ዛሬ የተከልናት አንዲት ችግኝ ነገ ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ምግብ፣ ለአካባቢያችን ደግሞ የሕይወት እስትንፋስ ትሆናለች! በሱና ዩኒቨርሲቲ እና በሱና ፋውንዴሽን ሰራተኞችና ተማሪዎች አነሳሽነት የተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር፤ ነገን በጋራ የመገንባት አረንጓዴ አሻራችን ነው። መትከል ብቻ ሳይሆን፣ የተተከለውን መንከባከብም የሁላችንም ኃላፊነት ነው! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
видео или голосовое, без подписи