Ustaz Kamil Teha Official
Статистикаዳዕዋ የነቢያቶች መንገድ https://youtube.com/@kamiltaha https://www.facebook.com/meryem.kamil.503?mibextid=ZbWKwL @abumeryemkamilteh
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 171
- 1/48двое суток
- 195
- 1/72трое суток
- 211
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/G4cLrPphe80?si=FVRQSilYMi7D93an
ዛሬ ነሀሴ 8/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጂድ #የልብ_በሽታዎች በሚል ርዕስ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ካሚል ጣሀ ተዘጋጅቶ ይጥብቃቹሀል ። በአካባቢው የምትገኙ ወንድሞች እና እህቶች ተጋብዛችኋል ።
https://youtu.be/cg1axGQFKp4?si=22iCcfvGHHu4QOQe
ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሸጎሌ አካባቢ በሚገኘው ሰለፈነሷሊህ መስጂድ #ኢማናችን_እንዲጨምር በሚል ርዕስ በኡስታዝ ካሚል ጣሀ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል ። በአካባቢው የምትገኙ ወንድሞች እና እህቶች ተጋብዛችኋል ።
#ኪታብ ሪያዱ ሷሊሂን #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ ደርስ በድምፅ ክፍል #17 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ 👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ 👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄 👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖 ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለማትችሉ ደርሱን በFacebook LIVE🔴 መከታተል ይችላሉ! አልያም በMp3 AUDIO🎵 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል ''አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ!! https://t.me/Ustaz_Kamil_Teha
https://youtu.be/g6RB8mCZu2Q?si=nY_wSz5FkmPijr7t
የጋብቻ በረከት በእስልምና በተደጋጋሚ ከተወሰኑ ጉዳዮች መካከል ነው ። ሪዝቅ ከትዳር ጉያ የሚፈለቀቅ ፣ በሁለት ነፍሶች ጉድኝት የሚጎመራ እንደሆነም ተገልጿል ። ኡስታዝ ካሚል ጣሃ ይህንን ውብ እስላማዊ አስተምህሮ በውብ መልኩ ወደእናንተ ይዘው ይቀርባሉ ። ምሽት 2:30 ሰዓት ላይ ይጠብቁን ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/sGpQrGxYXi4?si=Kixp8BqdwS6a_Gkp
https://youtu.be/GF4be7h5p2k?si=oozKzAdJ6PONpKaw
https://youtu.be/GJFOzna-CG8?si=l5omgWh5xHbfdiNn
#ኪታብ ሪያዱ ሷሊሂን #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ ደርስ በድምፅ ክፍል #16 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
ሰላት የረሱል አደራ! 🕌✨ የዛሬው የጁመዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ጣሃ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ሰላት ያውን ትልቅ ቦታ እና ነቢያዊ አደራ የሚዳስስ ይሆናል። ይህን ልዩ ትምህርት በሰፊው ለመከታተል፦ ዛሬ ከምሽቱ 2፡30 ላይ በአፍሪካ ቲቪ (Africa TV) እንዲሁም በዩቲዩብ ፔጃችን እንዲከታተሉን ጋብዘንዎታል ቤተሰብዎን እና ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ አብረውን ይቆዩ፤ አላህ ቀልባችንን በሰላት ላይ ያንጸባርቀው! 🤲 #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ዛሬ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁ
#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ 👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ 👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄 👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖 ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለማትችሉ ደርሱን በFacebook LIVE🔴 መከታተል ይችላሉ! አልያም በMp3 AUDIO🎵 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል ''አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ!! https://t.me/Ustaz_Kamil_Teha
#ኪታብ ሪያዱ ሷሊሂን #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ ደርስ በድምፅ ክፍል #15 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ 👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ 👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄 👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖 ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለማትችሉ ደርሱን በFacebook LIVE🔴 መከታተል ይችላሉ! አልያም በMp3 AUDIO🎵 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል ''አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ!! https://t.me/Ustaz_Kamil_Teha
https://youtu.be/7nQzHvWwXHc?si=SmEvsY-NVviFIM2k
ከዚያም ወደ ኮረብታው እንደወጣን: ፊታችንን ወደ ከዕባ በማዞር ተከታዩን ዚክር ማለት የተወደደ ነው:– الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا إله إلا الله وحده لا شريك له , له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير . لا إله إلا الله وحده أنجز وعده ونصر عبده ، وهزم الأحزاب وحده) رواه مسلم (1218). (አለሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላኢላሃ ኢለላህ ወህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላኩሊሸይኢን ቀዲር ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ አንጀዘ ወዕደሁ ወነሰረ ዐብደሁ ወሀዘመል አሕዛበ ወህደሁ) ትርጉሙም:( አላህ ከሁሉ በላይ ነው (3ጊዜ)ከአላህ በሰተቀር በውነት የሚመለክ የለም ለርሱም አጋር የለውም ብቻውን ነው፣ንግሥናም ለርሱ ብቻ ነው ምስጋናም ለርሱ ብቻ ነው እርሱ በነገሩ ላይ ሁሉ ቻይ ነው ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ ፈፅሞ የለም ብቻውንነው ቃሉን ፈፀመ አገልጋዩን ( ሙሐመድን) ረዳ የጠላትን ስብስብ ብቻውን አንኮታኮተ) ከዚህ ዚክር በኋላ ራሱ የፈለገውን አይነት ዱዓእ ያደርጋል። ይህንን ሁኔታ ለሶስት ጊዜ መደጋገሙ የተወደደ ነው። ከዚያም የቀኝ መንገዱን በመያዝ ወደ መርዋህ ኮረብታ ጉዞ ይጀምራል። ሁለቱ አረንጓዴው መብራት ጋር ሲደርስ: በመሀሉ በቻለው ፍጥነት መሮጡ የተወደደ ይኾናል( ይህ ሩጫ ለወንዶች ብቻ ነው) ። ወደ መርዋ ኮረብታ እንደደረሰ: ወደ ከዕባ በመዞር ቅድም በሶፋ ላይ ያደረገውን ዚክር በሙሉ ይደግመዋል። በዚህ አይነት መልኩ ሰባት ጊዜ (ከሰፋ ወደ መርዋ 4 ጊዜ፣ ከመርዋ ወደ ሰፋ 3 ጊዜ) ይመላለሳል። መ/ ፀጉርን መላጨት ወይም መቀነስ በሰፋ እና መርዋ መሀከል ሰባት ጊዜ መመላለሱ እንደተጠናቀቀ: ቀጣዩ ሥራ ፀጉርን መላጨት ወይም መቀነስ ይሆናል። ለወንዶች ፀጉርን መላጨቱ ይበልጥ የተወደደ ይሆናል። ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለሚላጩት 3 ጊዜ፣ ለሚያሳጥሩት ደግሞ አንድ ጊዜ ዱዓእ አድርገውላቸዋልና። ሴቶች ደግሞ ከሙሉው ፀጉራቸው ወይም ከእያንዳንዱ ጉንጉን የአንድ ጣታቸውን አንድ አንጓ(ጫፍ) ያህል ያሳጥራሉ። በዚህ መልኩ የዑምራ ሥርዓት ተፈፀመ ማለት ነው። የአላህ ውዳሴና ሠላም በነቢያችን ላይ ይሰፈን!!።