📚የአንብብ ትውልድ📚
Статистика☞ይህ ቻናል የተከፈተው የሰዎችን የማንበብ ልምድ ለማሳደግና አንባቢ የሆኑ ትውልዶችን ለመፍጠር ነው!! ✔አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች ✔ግጥሞች ✔ምክር አዘል ቁም ነገሮች ✔እንዲሁም የተለያዩ መፅሀፎች በ pdf ይቀርብበታል አንባቢ ከሆኑ ይቀላቀሉን💝አንባቢ መሆን ብልህነት ነው💝 for any comment☞ @Anbabyan2bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 167
- 1/48двое суток
- 191
- 1/72трое суток
- 206
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ወደ ከፍታ - 18.pdf
#ወደ_ከፍታ #ክፍል_18 " ስኬታማ ሰዎች ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት ትውልዱ ከንግግራቸው ሊጠቀም ይገባል፣ መሐመድ ቢን ራሺድ አል-መኽቱም ተስፋ መቁረጥን ስለማሸነፍ እና የማይቻለውን ስለመታገል ይነግራችኋል፣ ስለዚህ ጆሯችሁን ስጡት። ..." ከዚህ ክፍል የተወሰደ 📚 @Anbabiwoch 📚
📚የአንብብ ትውልድ📚 pinned a file
https://t.me/usmanic_psychology
ልጅ አያቱ በእርሳስ ደብዳቤ ስትፅፍ ይመለከታል "አያቴ የምትፅፊው ስለ እኔና አንቺ ነው ወይስ ስለ እኔ ብቻ ነው? " አያቱም መፃፏን አቁማ "በእርግጥ የምፅፈው ስለ አንተ ነው ከምፅፋቸው ቃላቶች ይልቅ ትልቁ ነገር የምፅፍበት እርሳስ ነው።ስታድግ ይህን እርሳስ እንደምትወደው እርግጠኛ ነኝ።" ልጁም እርሳሱን በንቀት እየተመለከተ "ይህ እርሳስ እኮ ተራ ነው እስካሁን ካየኋቸው እርሳሶች በምን ይለያል?" "እሱ የሚወሰነው ነገሮችን በምታይበት መንገድ ነው።ይህ እርሳስ 5 ጥበቦች አሉት አንደኛው ጥበብ :ብዙ መልካም ነገሮችን መከወን ትችላለህ ነግር ግን እኔ ይህን እርሳስ እርምጃውን እየመራሁ እንደምፅፍበት ሁሉ አንተንም በእያንዳንዷ እርምጃህ የሚመራህ አምላክ እንዳለ ሁሌም አስታውስ። ሁለተኛው ጥበብ: መፃፌን ለአፍታ አቁሜ መቀረጫ አውጥቼ እርሳሱን እቀርፀዋለሁ፤እርሳሱ በመጠኑም ቢሆን ሊጎዳ ይችላል ነገር ግን ከበፊቱ ይበልጥ የሰላ ይሆናል።አንተም ሀዘንና መከራ ሲገጥሙህ ይበልጥ ህይወትህን እንደሚቀርፁትና የተሻለ ሰው እንደሚያደርጉህ አስብ። ሶስተኛው ጥበብ፣እርሳስ ስህተቶችን እንድናስተካክል ማጥፊያ እንድንጠቀም ይፈቅድልናል።ይህ ማለት ችግርን ማረም ስህተት አይደለም፣በፍትህ መንገድ እንድንሄድ ያደርገናልና። አራተኛው ጥበብ:የእርሳስ ትልቁ ነገር ከውጭ የሚታየው እንጨት ሳይሆን ከውስጥ ያለው ግራፋይት ነው።አንተም ከውጫዊው ማንነትህ ይልቅ ውስጥህ ስለሚሆነው ነገር ልትጨነቅ ይገባሀል። አምስተኛውና የመጨረሻው ጥበብ እርሳስ ምልክትን ትቶ ያልፋል።እንተም በእያንዳንዷ ቀን የምታደርገው ነገር ሁሉ ምልክትን ትቶ ማለፉ አይቀርምና የምታደርጋቸውን ነግሮች ሁሉ አመዛዝነህ አድርግ" story of apencil by paulo coehlo @Anbabiwoch
ሰሞኑን እንጀምራለን በቃ ኢንሻአላህ😍🤗
ታሪክ እንጀምር🤔
ያ ጀመዓ
ለማንበብ ስትዘጋጅ ማድረግ ያለብህ ነገሮች ፦ ** ፨ ስኬታማ መሆን እንደምትችል ወስነህ ግባ ከዚያም ‹‹ቢስሚላሂ›› ብለህ ጀምር፤ ፨ ከኮምፒውተር ስክሪን ላይ የምታነብ ከሆነ ተጨማሪ ጥንቃቄ ውሰድ፤ ፨ ለእንቅልፍ የሚጋብዙና ስሜትን ሊሰርቁ የሚችሉ ነገሮችን በአከባቢህ ካሉ አስወግድ ፤ ፨ ዐይንህ ከአእምሮህ ጋር በተቀናጀ ቁጥር ስኬታማ እንደምትሆን አትርሳ፤ ፨ በቂ ብርሃን ባለበት ቦታ ላይ ሆነህ አንብብ፤ ፨ ስታነብ እረፍት እየወስድክ አንብብ፤ ፨ ስለምትፈልገው ነገር በቂና አስፈላጊ አገልግሎት የሚሰጥህ መጽሐፍ መሆኑን ለይ፤ ፨ በጣም ትኩረትን የሚሻና ውስብስብነት ያለውን መጽሐፍ በድካምና በእንቅልፍ ስሜት ወይም በሁኔታዎች የመረበሽ አጋጣሚ ላይ ስትሆን አታንብብ፡፡ ፨ በንባብ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ሙያተኞች ከቀን ንባብ የሌሊት ንባብ ተመራጭ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ (ሌሎች ምሁራን ደግሞ የቀን እንደሚበልጥ ተናግረዋል፡፡ አንተ የግል ልምድህን አጥንተህ የራስህን ምርጫ ያዝ) ፨ ለማንበብ ፍላጎትና ጉጉት ባሳደረብህ መጽሐፍ በመጀመር ልምድህን አዳብር ። 📚📚@Anbabiwoch📚📚
የሕይወት ግብህን ቅረፅ @ETHIO_PDF_OOKS.pdf
📚ርዕስ:- የሕይወት ግብህን ቅረፅ (sit and set your goal in life) 📝ደራሲ:- ኡስታዝ ያሲን ኑሩ 📖የገፅ ብዛት:- 274 📆ዓ.ም:- 2007
#ወደ_ከፍታ #ክፍል_17 @Anbabiwoch📖
📚የአንብብ ትውልድ📚 pinned a file
📚📔ርዕስ - አልተዘዋወረችም 📝ደራሲ - አሌክስ አብርሃም 📜ይዘት - ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት - 239 ✅"አልተዘዋወረችም" <<አልተዘዋወረችም >> አልተዘዋወረችም ስለተባለች ወደቀች ማለት አይደለም። የተባለ ሁሉ እውነት አይደለም ! የጣለ ሁሉ አላሸነፈም ! የተፈረደበት ሁሉ አላጠፋም ! ✅አልተዘዋወረችም ስለተባለ፣ ስለተመሰከረባት ፣ ስለወደቀች ወደቀች ማለት አይደለም ። አርፋ ነው ! ✅የልቧ ራዕይ ሙሉ ነው ። መስናክል ጥሏት ልዘል ብላ አርፋ ነው ። ህልሟ ውስጥ ያለውን ተስፋ እዩት ሙሉ ነው አልተዘዋወረችም ይላሉ ዛሬን ብቻ እያዩ !! ✔️ መልካም ንባብ 😍🙏 📚 @Anbabiwoch
🔏 ልጄ አንባቢ እንዲሆን ምን ላድርግ? ሲለው; 📖መጽሐፍ ለእሱ ከማስያዝህ በፊት ቀድመህ አንተ ያዘው። ልጆች የሚያንፀው ምክር ሳይሆን ተግባር ነው!! አለው። 📚 @Anbabiwoch 📚
Welcome ብያለሁ አዲስ የተቀላቀላቹ ቤተሰቦቼ🥰🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቻናሉን በመቀላቀላችሁ ደስ ብሎኛል🤗 ወደፊት ጥሩ ቆይታ እንደሚኖራችሁ ተስፋ አለኝ😍