tgindex
ቀልቢ ኢጥመአን 🕊

ቀልቢ ኢጥመአን 🕊

Статистика

አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል  ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን:- ➪ ጥያቄዋች ጠይቀን እየሸለምን ➪ የነብዩ ﷺ ሀዲሶችን እየለቀቅን ➪ የነብዩ ﷺ የሰሃቦችና የሌሎችም ታሪኮች(ቂሳ) እየተረክን ➪ አነቃቂ መልክቶችን እንለቃለን አልተነገሩም (አልተጠየቁም) ኡማውን ይጠቅማል ያላችሁትን በ ማንኛውም ሰአት @fu_future ይላኩልን Buy ads:- https://telega.io/c/qelbi_exmean

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 203
−13 за 5 дн.
Сутки
+2
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
455
21 постов
Вовлечённость
10,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
44
1/48двое суток
50
1/72трое суток
54

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)

  • 13 авг.9удалён 14 авг.

    📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊

  • የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)

  • { وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّا } أي: لم يكن لينساك ويهملك

  • ​ያ አላህ! የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።

  • የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)

  • ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن صَلّى البَرْدَيْنِ دَخَلَ الجَنَّةَ﴾ “ሁለት ብርዳማ ሶላቶችን የሰገደ ጀነትን ገባ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿لَنْ يَلِجَ النّارَ أحَدٌ صَلّى قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ، وقَبْلَ غُرُوبِها،﴾ “ፀሀይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿يَتَعاقَبُونَ فِيكُمْ مَلائِكَةٌ باللَّيْلِ، ومَلائِكَةٌ بالنَّهارِ، ويَجْتَمِعُونَ في صَلاةِ الفَجْرِ، وصَلاةِ العَصْرِ، ثُمَّ يَعْرُجُ الَّذِينَ باتُوا فِيكُمْ، فَيَسْأَلُهُمْ رَبُّهُمْ وهو أعْلَمُ بهِمْ: كيفَ تَرَكْتُمْ عِبادِي؟ فيَقولونَ: تَرَكْناهُمْ وهُمْ يُصَلُّونَ﴾ “በናንተ ውስጥ የሌሊት መላእክትና የቀን መላእክት ይተካካሉ፡፡ በፈጅር ሶላት እና በዐስር ሶላት ላይ ይሰባሰባሉ፡፡ ከዚያም እነዚያ በናንተ ዘንድ ያደሩት (ወደ ሰማይ) ይወጣሉ፡፡ ይህኔም ጌታቸው በነሱ ሁኔታ አዋቂ ሆኖ ሳለ “ባሪያዎቼን በምን ሁኔታ ላይ ተዋቸኋቸው?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ “እነሱ እየሰገዱ ነው የተውናቸው፡፡ እየሰገዱም ነው የመጣናቸው ይላሉ፡፡” 📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል __ ⒈ ብርዳማ የተባሉት የፈጅርና የአስር ሰላቶችን ነው። ⒉ በሀዲስ ውስጥ የተፈለጉት የፈጅርና አስር ሰላቶችን ነው።

  • ሰብር ማለት ህመም የለም ማለት አይደለም፣ ሰብር ማለት ልብህ እየተጎዳ  አላህ በሰጠህ ኒዕማ ማመስገን ማለት ነዉ።

  • ሰብር (ትዕግስት) ማለት ዝም ብሎ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ በፈተናዎች ውስጥ ሆነው ውብ ማንነትን ይዞ የመቆየት ጥበብ ነው። ሰብርን የህይወታችን መመሪያ ብናደርገው፣ የማይታለፍ የሚመስለው መንገድ ሁሉ በሰላም ሲያልፍ እናየዋለን

  • ኢላሂ... እኛ ሁላችንም ፈላጊዎችህ ነን። ሀብታሙም በውስጡ ድሃ ነው፤ ጤነኛውም በውስጡ ደካማ ነው። ያገኘውም ያጣውም፣ የተማረውም ያልተማረውም፣ ትልቁም ትንሹም... ሁላችንም በአንተ ፊት እኩል ድሆችና ያንተ እገዛ የሚያስፈልገን ፍጥረታትህ ነን። የውስጣችንን የማይነገረውን ምስጢር፣ ማንም የማያይልንን ስውር ስብራትና ጭንቀት የምታውቅ አንተ ብቻ ነህ። ኢላሂ... ◈​ያጣውና የቸገረው... ከአንተ ሰፊ ሲሳይ ስጠው። ◈​የታመመውና በአልጋ ላይ ያለው... በፈውስ እጅህ ዳስሰው። ◈​ልቡ የተሰበረውና የተገፋው... አንተ መጠጊያ ሁነው። ◈​መንገዱ የጠፋበትና የጨለመበት... ብርሃንህን አብራለት።

  • የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)

  • ማስታዎሻ‼ ነገ ዓሹራእ ነው፣ እንጹም። በዛው ላይ ሐሙስ ነው። ሁለቱንም እንነይት – ኢንሻ አላህ! እንደ'ኛ ወንጀል ብዛት መሰል አላህ ያመቻቸልልን የወንጀል ማበሻ አጋጣሚዎች ካልተጠቀምንባቸው ተሸውደናል።

  • 🔖የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐ الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)

  • የዛሬው መጨነቅ የነገው መሳቅ ምክንያት ሊሆን ይችላል እናም ታገሱ።

  • ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ❝አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ  ከአላህ መልክተኛ ﷺ ሰምተው ያስተላለፉት ሐዲስ ፣-ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡❞ ‏• إن لم تكن من صائماً ، فكن لغيرك مذكراً. ነገን መፆምን ባትወፈቅ ለሌሎች አሰታዋሽ ሁን ወደመልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል አጅር አለው ከሱምንም ሳይቀነስ (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 📚(ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)

  • የጀነት ሽታ እርም ተደርጎባታል ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أيُّما امرأةٍ سأَلتْ زَوْجَها طلاقًا في غيرِ ما بأسٍ، فحرامٌ عليها رائحةُ﴾ ❝ሴትዬዋ ያለምንም ችግር ባሏን ፍቺ የምትጠይቅ ከሆነ በርሷ ላይ የጀነት ሽታ እርም ተደርጎባታል።❞ 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 2226

  • ኢብኑ አውን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝አላህን ማውሳት  መድሀኒት ሲሆን ሰዎችን ማውሳት በሽታ ነውና።❞            📚سير أعلام النبلاء ( ٣٦٩/٦)

  • በላጩ ዱዓ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الدعاءِ دعاءُ المرءِ لنفسِهِ﴾ “በላጩ ዱዓ ለራስ ጉዳይ የሚደረገው ዱዓ ነው።” 📚 ጃሚዑ ሰጊር: 1245

  • ዛሬ ጁምአ ነው አይደል ለዛ በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት እናውርድ :- إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيم አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ ሰላትን ያወርዳሉና እናንተ አማኞችም ሆይ! በሱ ላይ ሰላትና ሰላምታን አውርዱ።

  • ኡመር ኢብኑል'ኸጥ'ጧብ -رضـــي الله عنه- እንዲህ ይላሉ፦ ➻አንድ ሰው በአላህ ከማመን ብኋላ መልካም ስነ-ምግባር ካላት፣ ተወዳጅ እና ብዙ ምትወልድ ከሆነች ሴት የበለጠ መልካም ነገር አልተጠቀመም። 📚[ሰሂህ ኢብን አቢይ ሸይባህ (27/174)]