tgindex
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
689
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
82
28 постов
Вовлечённость
11,9%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 28
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
17
1/48двое суток
19
1/72трое суток
21

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ከሚወዳቹ ሰው ምትወዱት  ስጦታ ቢሰጣቹ  ....? እንዴት React ታደርጋላቹ

  • ቀንህን በሱብሂ ሰላት በአዝካር ሳትጀምር ተደብረህ ተጨናንቀህ ከፍቶህ መዋልህ ለምን ይገርምሀል?

  • ​“ኢላሂ! አንደበቴን ከከፋ ቃል እጄንም ሰውን ከሚጎዳ ድርጊት ጠብቅልኝ በኔ ምክንያት ማንም ሰው አዝኖ እንዳያድር እኔንም በሚያስከፉኝ ሰዎች ምክንያት ልቤ በቂም እንዳይጠቁር ይቅር ብዬ አልፌ የልቤን ሰላም እንድጠብቅ የሰብርና የመንፈስ ስፋት ስጠኝያረብ ​ ሰውን ላለማስከፋት መጣጣር መልካም አደብ ሲሆን ያስከፉንን ደግሞ በይቅርታ ማለፍ የልብ ሰላም ነው

  • ወዳልኖርኩበት እድሜ ስመላለስ ዘመን ፈጀሁ ደረሰ የቀኔ ማታ ልጅ ሆኜ በጧት አረጀሁ.........»

  • без подписи

  • ፍቅር ❤ትርጉሙ ምንድን ነው እል ነበር? በዱዐ ደጋግሜ ሳነሳህ እጅጉን ገባኝ እና ለጌታዬ አደራ ሰጠሁክ 🥹

  • 7 авг.124из Emtisal120

    🇵🇸#የግሩፑ አላማ #በአላህ ፍቃድ #ስለዲናችን #የምናውቀውን #ለመተዋወስ ነው #አላስፈላጊ ንግግር መናገር አይቻልም።#ጠቃሚ እውቀቶችን #እየተዋወስን #በዲን የታነፀ ትውልድ እናፍራ #ዲን መመካከር ነው #ሠናይ ቆይታ ያጀማዓ🇪🇹 የቻናላችን ሊንክ👇 https://t.me/+AH1m6tq_O841M2E0 https://t.me/Gemeawoch

  • لِلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا فِيهِنَّ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ የሰማያትና የምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የአላህ ብቻ ነው፡፡ እሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡(ማኢዳ 120) የሁሉ ነገር ጌታ የሆነው አላህ እያለን የምን ጭንቀት ነው ሁሉን አድራጊ ረብ እያለን ግድ የላችሁም ያ አላህ ብቻ እንበለው ሁሉ ነገር ሲገራ እናየዋለን ኢንሻ አላህ ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ 🩵 ሁሉ ነገር ግርትርት የሚልበት ከማያልቀው የአላህ ውብ ቃላቶች የምናነብበት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ከመጥፎ የምንርቅበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣በካህፍ፣በሰለዋት፣ በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

  • አብዛኛው ሰው በምን ያህል መከራ እያለፈ እንዳለ ስታውቅ የምታስተውለውና የሚመጣልህ የመጀመሪያው የረሱል ሰ.ዐ.ወ ሀዲስ ነው! እስቲ ትንሽ ተፈኩር እናድርገው!🤔 ከፊሉ በአየር💣 መደብደብን በመስጋት እያነጋ ነው! ከፊሉ ሲነጋ የኩላሊት🩺 እጥበት ለማድረግ እየጠበቀ ነዉ! ከፊሉ ሲነጋ ለበሽታው ኬሞ (የካንሰር ጨረር ለመውሰድ በመጠበቅ 🏩ላይ ነው! ከፊሉ ለራሱና ለልጆቹ የሚበላ የሚቀመስ ሳይኖረው💔 ያነጋ ነው! ረሱል (عليه الصلاه والسلام) እንዲህ ብለዋል ፦ ﴿مَنْ أصبَحَ منكمْ آمنًا في سِرْبِهِ، معافًى فِي جَسَدِهِ، عندَهُ، قوتُ يومِهِ، فكأنَّما حِيزَتْ لَهُ الدنيا بحذافِيرِها﴾ “በቤተሰቡ መሀል በሰላም ያደረ፣ ሰውነቱ በሙሉ ጤነኛ ሆኖ ያነጋ፣ የዕለት ጉርሱን ያገኘ፣ ዱንያን በሙሉ እሱ ዘንድ ሰብሰቧታል።” ሶሂህ አልጃሚ: 6042 የአላህን ኒዕማ አብዝተን በማስታወስ እናመስግን!

  • ቅቤ "ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት     "እረግቼ" አለች እንዴት መጣሽ?'ሲሏት ተገፍቼ'።ብላ መለሰች ይባላል     ምን ልል ፈልጌ ነው ፡-አንዳንድ መገፋቶችን አትጥሏቸዉ ምክንያቱም ኸይር አላቸዉ!!

  • ለሰዎች ስትልኩ ለምሣሌ በዚህ መልኩ ማድረግ ትችላላችሁ  የተጠለፈ ሊንክ እንዳይመስላቸው👇👇 ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ  https://t.me/+uRR9iKlIw-djNTE0 በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ መልካም ዕድል

  • አሰላሙ አለይኩም አህባቢ እስኪ ይችን ቻናል ጆይን በሏት ኢስላሚክ ነው ብትጠቀሙ እንጂ አትጎዱም። ጆይን ላላቹልኝ አላህ በዱንያም በአኼራም ያስደስታቹ🥹🥰 Join👇👇 https://t.me/+V9fsOtlx2-A3MzM0