tgindex
Halal memory🫀

#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
русский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
9 749
−2 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
2 458
20 постов
Вовлечённость
25,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всогО 20
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
418
1/48двое суток
479
1/72трое суток
516

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ​"ሕይወት በጣም አጭር ናት፤ ስለዚህ በጭንቀት፣ በሀዘን እና በትካዜ ይበልጥ አታሳጥራት። ዛሬን (በእለቱ) ብቻ ኑር፣ ያለፈውን ጊዜ አስጨናቂ ነገሮች እርሳ፣ የወደፊቱን ጊዜ ደግሞ እስኪመጣ ድረስ ተወው፣ እንዲሁም የተሻለ፣ ያማረ እና የተሟላ ሕይወት እንደሚኖርህ ተስፋ አድርግ (ተደሰት)።" أبشع

  • 4 авг.1 120262

    ሴቶችም ከደሃ ሚስኪን ወጣት ለመሸሽ እንደ ዩዜይን ቦልት ሩጫ ላይ በመሆናቸው ይመስለኛል ጠና፣ ቦርጨጭ፣ መለጥ ወደ ዱንያ ሰመጥ ባሉ ጎልማሶች የንዋይ ፍቅር የሚወድቁት! ዚህ ዘመን ድህነት ከፍቷል!😐 ©JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • ስነ-ልቦና፣ ትዳር፣ እና ቢዝነስ እጅግ ውስብስብ እና በየጊዜው እያደጉ ያሉ የዕውቀት ዘርፎች ናቸው። በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ለህዝብ ማስተማር ወይም አስተያየት መስጠት የራስን ጠባብ የህይወት ተሞክሮ እንደ አጠቃላይ እውነት (Universal truth) ከማቅረብ የዘለለ መሆን አለበት። ​በዘርፉ በቂ የአካዳሚ ብቃት፣ ሰፊ ንባብ እና ዓለም አቀፋዊ እይታ ሳይኖረው መድረክ ላይ የሚወጣ ሰው፣ እያስተማረ ሳይሆን የራሱን የዕውቀት ማነስ እና መሃይምነት በአደባባይ እያወጀ ነው። ​ በቲክቶክ እና መሰል መድረኮች ላይ የሚንፀባረቁ የ"መንደር ወሬ" እና ያልተብላሉ የተንጠለጠሉ ሀሳቦች፣ የማህበረሰቡን ንቃተ-ህሊና ከማሳደግ ይልቅ ወደ ኋላ ይጎትቱታል። ዲናዊ ልብስ (እንደ ኒቃብ፣ ሂጃብ ወይም ሌሎች ሃይማኖታዊ መለያዎች) የግለሰብ ምርጫ ብቻ ሳይሆን፣ የትልቅ እሴት እና የሞራል ተምሳሌት ነው። አንድ ሰው ይህንን ገፅታ ተላብሶ አደባባይ ሲወጣ፣ ከራሱ አልፎ የሚወክለው ትልቅ ማንነት አለ። ​ያልበሰሉ፣ በስሜት የተሞሉ እና ከዕውቀት የራቁ ንግግሮችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘሩ፣ ተተቹ ግለሰቡ ብቻ ሳይሆን ግለሰቡ የለበሰው ማንነት ጭምር ነው። ​በዘፈቀደ የሚወረወሩ ቃላት እና ተራ የመንደር ወሬዎች የልብሱን እና የገፅታውን ክብር በእጅጉ ያስደፍራሉ። ዕውቀት አልባ ድፍረት የሃይማኖታዊ ማንነትን ክብር ዝቅ ያደርገዋል። JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 28 июл.4 8102112

    አብጄ እንዳይመስልህ ቸግሮኝ ነው … * አስር ሰላት ለመድረስ ተጣድፌ ወደ መስጂድ እያቀናሁ ሳለ ከጎኔ አንድ ሰካራም እንዲህ ሲል ሰማሁት ፦       " እናትማ  እናት ናት " 2/3 ጊዜ… ) " ከደጋገመው ብሃላ የሚያኖረው ግን ፈጣሪ ነው ቢኖርህም ትኖራለህ ባይኖርህም ትኖራለህ " ሲል ቆም ብዬ አየሁት ....አብጄ እንዳይመስልህ ቸግሮኝ ነው …አለኝ🖤      ንግግሮቹ ግርርም እያሉኝ ምናለ ይህን ሰው ለረዥም ሰአት ባደመጥኩት አልኩና  የአስር ሰላት እየተሰገደ መሆኑ ትዝ ሲለኝ ትቼው ሄድኩ ... JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 27 июл.1 560173

    ብዙዎቻችን «የእኔ አመል የመጣውን መቀበል፣ የሄደውን ደግሞ መሸኘት ነው!»   የሚለውን አባባል በዕለት ተዕለት ህይወታችን ስንሰማው እናስተውላለን። ይህ አባባል ከነፍሲያችን፣ ከውስጣዊ ስሜታችን እና ከሸይጧን ጉትጎታ ጋር በሚገባ ስለሚስማማ ብዙዎች ሲያራግቡትና እንደ ትልቅ የጥንካሬ መለኪያ ሲመኩበት ይታያል። እውነታው ግን፣ ይህ እሳቤ ከልዑቁ የኢስላም ስነ-ምግባር (አኽላቅ) ጋር ጭራሽ የማይጣጣም መሆኑ ነው። የእስልምና ሊቃውንት የሰዎችን ባህሪና ስነ-ምግባር በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይመድቡታል፦ 1. አኽላቁን ቲጃሪያ ይህ አይነቱ ባህሪ «መስጠት እና መቀበል» በሚል የጥቅም ህግ ላይ የተመሰረተ ነው። በዚህ መርህ የሚመራ ሰው ስነ-ምግባርን ልክ እንደሚሸጥና እንደሚለወጥ ሸቀጥ ይቆጥረዋል።ለሳቀለት ይስቃል፤ ፊቱን ላጠቆረበት ይኮሳተራል።ለጠየቀው ይጠይቃል፤ ለረሳው ይረሳል።ለሰጠው ይሰጣል፤ ለከለከለው ይከለክላል። በአጭሩ ይህ የነጋዴ ባህሪ እንጂ፣ ለፈጣሪ ተብሎ የሚደረግ የላቀ ስብዕና አይደለም። የሌሎች ሰዎች ድርጊት የራሱን ምላሽና ፀባይ እንዲወስንበት የሚፈቅድ ደካማ አቋም ነው። 2. አኽላቁን ሙሐመዲያ ይህ ደግሞ ከሰዎች ምላሽ ምንም ሳይጠብቁ፣ ለአላህ (ሱ.ወ) ብለው በንፁህ ልብ መልካምነትን መቸርን ብቻ የሚያውቅ እጅግ የላቀ ባህሪ ነው። ኡለማዎች እውነተኛውን አኽላቅ ሲተረጉሙት እንዲህ ይላሉ፦ "ለከለከለህ ትሰጣለህ፣ ዝምድና ለቆረጠህ ትቀጥላለህ፣ እንዲሁም ለበደለህ ይቅርታ ታደርጋለህ።" ይህ ከፍ ያለ ስብዕና የውዱ ነብያችን የሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ልዩ መገለጫ ነው። እርሳቸው ክፉ ላደረጉባቸው ሰዎች ጭምር መልካም በመዋል፣ ለገፉአቸው በማዘን የላቀውን ስነ-ምግባር በተግባር አሳይተውናል። እውነተኛው አኽላቅ የሚፈተነው ሰዎች ጥሩ ሲሆኑልን ሳይሆን፣ ሲያጠፉንና ሲበድሉን በምናሳየው ምላሽ ነው። ጠቅለል ሳደርገው ስለዚህ እኛም ከ"ነጋዴነት" (መስጠትና መቀበል) ባህሪ ወጥተን፣ ሰዎች መልካም ሲሆኑልን ብቻ ሳይሆን ሲርቁንም ሆነ ሲያጠፉን የራሳችንን መርህ ሳንለቅ በነብያዊ ስነ-ምግባር (በአኽላቁን ሙሐመዲያ) ልንታነፅ ይገባል። እውነተኛ ጥንካሬ ያለው የመጣውን በመቀበልና የሄደውን በመሸኘት ሳይሆን፣ ለክፋት በበጎ በመመለስ ውስጥ ነው! ©bekri JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 24 июл.1 330175

    قال ابن عباس: من لم يجلس في الصِّغَر حيث يكره، لم يجلس في الكِبَر حيث يحب. "በልጅነቱ በሚጠላው ቦታ ያልተቀመጠ ሲያድግ የሚወደው ቦታ አይቀመጥም ።"ኢብኑ አባስ ረዐ ©bekri JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 19 июл.1 880412

    እነዚህ ጋዛዊያን ናቸው እግርና እጅ የሌላቸው። የስፔይንና አርጀንቲናን ማልያ ለብሰው የአለም ዋንጫ ፍፃሜን የሚመስል ጨዋታ አድርገዋል። ለአለም ማሳየት የፈለጉት አንድ ነገር ነው " እኛምኮ ህይወት ይገባናል ፤ እንዲህ ሳንሆን አካላችንን ሳናጣ መኖርኮ እኛም ይገባን ነበር ። እኛም እንደናንተው ህዝቦች ነን ተጫውተን ተደስተን መኖር የምንናፍቅ የሚገባን ህዝቦች ነበርን" የሚል ነው። ጋዛዊያንን በዚህ መልኩ ማየት ልብ ይሰብራል! ©Seid

  • 19 июл.1 690215

    ተዘወጁ አዩሃ ሸባብ ወልበናት  ዘዋጅ ኮ ኢባዳ ነዉ ፣ በረካ ነዉ ፣ ሱና ነዉ ፣ ርዝቅ ነዉ ፣ ሰዓዳ ነዉ። 🥰😊 فمن ذاق عرف ، ومن عرف اغترف.

  • 17 июл.6 222229

    እውነት ነው !! ቡዳ ያየውን ነው የሚበላው ደበቅ አድርግ አታሳይ!! JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 15 июл.2 510141

    ጀምሮዋል እየቋጠራቹ

  • ለፍልስጥኤም ያለውን አጋርነት ለማሳየት አደጋ በሞላበት በፍልስጤም ምድር ሂዶ መጫወት የቻለው ብቸኛው ታላቅ ክለብ ባርሴሎና ሲሆን ይሄንን ቡድን በፊት አውራሪነት የመሩት ሊዮነል ሜሲ ፤ ኔይማር ጁኒየርና ሌሎችም የባርሳ ከዋክብቶችም ያኔ ላደረጉት ነገር ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። ክለቡ ፍልስጤም ከተጫወተ በሗላ ወደ እስራኤል ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ በመጫወት ጦርነት እንዲቆም ሰላም እንዲሰፍን ጠይቄ ጉዞውን…

  • አርጀንቲና የፍልስጤም ጠላት ለምትመስላቹህ

  • 14 июл.1 732208

    ከ ''ብላልኝ'' ቡሃላ ''በላብኝ'' እንዳይመጣ ብላ ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እረሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና....... JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 14 июл.1 910263

    "ሀኪሞች ፍቅርን ከነፍስ በሽታ ውስጥ ቆጥረውት መድሃኒቱንም ገልፀዋል። እኔ ግን ከፍቅር መዳንን አላህን ከለመንኩኝ አላህ አፊያ አያድርገኝ" ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብ ሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለች ቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች #አብሽሩ JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 13 июл.1 990265

    ጋሽ ስብሃት አንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፥ "በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ፤ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ፤ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ፤ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ፤ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ይችላሉ።"በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል። "ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!" አንድ ነገር ልንገራችሁ፥ በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ፤ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡልችሀል፤ መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑችሁዋል። ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆናቹኋል፤ ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑላችሁዋል። ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ - share & like 🤜🤛 JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 13 июл.4 8601912

    "ትዳር በጥብቅ የህግ አንቀጾች የሚመራ የፍርድ ቤት መድረክ ሳይሆን፣ አንዱ የሌላውን ድካም የሚጋራበት የፍቅርና የመተሳሰብ ጎጆ ነው።" በእስልምና ሚስት ለቤቷ የምታበረክተው አስተዋጽኦ የደግነቷ መግለጫ ሲሆን፣ የባል እገዛ ደግሞ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና እና የወንድነት ልቅና ማሳያ ነው። JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

  • 27 июн.2 8204110

    ስያቀብጠኝ የስልኬን password በድምፅ አደርጋለው ብዬ reccord ሳደርግ ዉሻችን አብሮ ጮሆ ይኸው አሁን አብረን ካልጮህን ስልኬ አልከፍት ብሏል😢 በደንብ ፊቸር ሚችል dm😭

  • 9 июн.3 411394иС halalfkr

    እረ አላህ በአላህ 😑 ---------------------------------------- ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

  • 27 мая3 420223

    Men's morning and afternoon status🥲 -------------------------------------- ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

  • 27 мая2 84434

    የአክሱም ሙስሊሞች ኢድ እንዴት ይሆን!💔