ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/
Статистикаይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ። . የእርሶ ትንሽ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ናት! .
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 130
- 1/48двое суток
- 148
- 1/72трое суток
- 160
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ረሱል (ሰ.0.ወ) አቡ ሁረይራ (ረ.0) ባስተላለፉት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል : "ፀሐይ ከምትወጣባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው"። (ሙስሊም ዘግበውታል) የተዋበ ጁምዓ! #መልካም_ጁምዓ #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
ውበቱ ባይማርክ የፊቱ ገፅታ፣ ምንም ከመልኩ ላይ ባይገባም ከእይታ፣ ግና ኑር ነበረ ኑርን የወደደ፣ የልቡ ላይ ሁቡ ነቢይን የሰነደ። ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረው ቆጠሮ፣ ምንም በአይን ቢታይ ከቁመቱ አጥሮ፣ የዚያ ዘመን ሰዎች ዘር ግንዱን እያዩ አድልተው ለውበት፣ አገለሉት አሉ ክብር እንደመስጠት። ጁለይቢይ መች አጣ የሚወደው ከቶ፣ ከአላህም ከረሱል ውዴታ ተሰቶ፣ ጁለይቢይ ከእኔ ነው እኔም ከእሱ ነኝ፣ ብለው አወደሱት መልከ መልካሙ አዛኝ። ጥሪት ከቆጠሮ ባይኖረው ከጓዳ፣ ከመልኩ ቢደብስ ቁመቱ ባይፀዳ፣ ለትዳር ፍለጋ ባይወጣም ከሜዳ፣ ግና ነቢይ ዳሩት መልካሟን ኮረዳ። ስሙ ባይታወቅ በዙሪያው ነዋሪ፣ ዘነጋው ከቦታው የእገሌው ተጣሪ፣ ጁለይቢይን አጣሁት ፈልጉልኝ እማ፣ ብለው አወደሱት የአለሙ ራህማ። ባለ 7 ታሪክ ክንደ ብርቱው ያ ሰው፣ ከጀሀድ ሜዳ ላይ ሂዶ የወደቀው፣ 7 ወዲያ ጥሎ ዲኑን ሲል የሞተው፣ በነብዩ እጅ ላይ ለህድ የተንተራሰው። #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች
ውበቱ ባይማርክ የፊቱ ገፅታ፣ ምንም ከመልኩ ላይ ባይገባም ከእይታ፣ ግና ኑር ነበረ ኑርን የወደደ፣ የልቡ ላይ ሁቡ ነቢይን የሰነደ። ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረው ቆጠሮ፣ ምንም በአይን ቢታይ ከቁመቱ አጥሮ፣ የዚያ ዘመን ሰዎች ዘር ግንዱን እያዩ አድልተው ለውበት፣ አገለሉት አሉ ክብር እንደመስጠት። ጁለይቢይ መች አጣ የሚወደው ከቶ፣ ከአላህም ከረሱል ውዴታ ተሰቶ፣ ጁለይቢይ ከእኔ ነው እኔም ከእሱ ነኝ፣ ብለው አወደሱት መልከ መልካሙ አዛኝ። ጥሪት ከቆጠሮ ባይኖረው ከጓዳ፣ ከመልኩ ቢደብስ ቁመቱ ባይፀዳ፣ ለትዳር ፍለጋ ባይወጣም ከሜዳ፣ ግና ነቢይ ዳሩት መልካሟን ኮረዳ። ስሙ ባይታወቅ በዙሪያው ነዋሪ፣ ዘነጋው ከቦታው የእገሌው ተጣሪ፣ ጁለይቢይን አጣሁት ፈልጉልኝ እማ፣ ብለው አወደሱት የአለሙ ራህማ። ባለ 7 ታሪክ ክንደ ብርቱው ያ ሰው፣ ከጀሀድ ሜዳ ላይ ሂዶ የወደቀው፣ 7 ወዲያ ጥሎ ዲኑን ሲል የሞተው፣ በነብዩ እጅ ነው ለህድ የተንተራሰው። #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች
#ለኢንፋቅ #በቅርብ_ቀን #ኢንፋቅ_ሚዲያ "የእርስዎ ትንሽ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ናት"
#መልካም_ጁምዓ #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#የኸሚስ_ብዕሮች ረሱለል አሚን...ﷺ እርሶ ላይ አርፈው ልብሶች ተዋቡ፣ አማረባቸው ሞገስ ደረቡ! አይኖ ስር ሆኖ ኩሉም ደመቀ፣ ሰርክ ተመቸው ፍካት ሰነቀ! ሲዋኩ ፀዳ ጥርሶን አጊኝቶ፣ ፈገገ ሳቀ እጅግ ተደስቶ! አለሟን አየች መሬትን ደላት፣ ደስታ ቦረቀች ሲራመዱባት!💚 ✍አፍራህ ሁሴን . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . ነገ #እሁድ_ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በኢንፋቅ የተዘጋጀ የ #ልብስ_አጠባ ስለሚኖር እርሶም የዚህ ኸይር ስራ አካል በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ። . ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . #ኢንፋቅ_ዚያራ #መልካም_ቀን
#ለኸሚሳችን 55 . . . ```አርግዛዎት ጉድ ታዬ አሉ ለጉድ ሚከብድ፣ ከጅምሩ በእርግዝና በአሚና ሆድ። ውሀ ኩሬው የሚርቀው እታች ሆኖ፣ ከፍ አለ አሉ ለአሚናቱ ተመጥኖ፣ ያ ደመናው ለፀተይዋ መጋረጃ፣ ተንሳፈፈ ከአሚና ራስ ለማብረጃ። አርግዛዎት ያንን ኑር ቅብ የተዋቡ፣ መለክ መቶ ሲያባሽራት ሊሉ አርሂቡ፣ አንቢያውስ መቼ ቀርቶ ከሷ ዘንዳ፣ ሆነው እዝነት ዘለቁልን ሙሀመዳ። ከውናቱ ሲደምቅ መተው የዛ ለታ፣ በዊላዳሁ ጎጉቶ መህሉቁ ሲምታታ፣ ተኩለው ቢዘልቁ ተውበው በጠና፣ አሚናን ገረማት የልጇ ኑር ፋና። ተቆርጦ እትብታቸው በጣሙን ተውበው፣ ታዩ አሉ ቢመጡ ጨረቃን አስንቀው፣ ምጡም ገር ነበረ ላአሚናም አልጠና፣ እንደሌላዋ ሴት አልነበሩም እና። ብቅ ያሉ ለታማ አሚና ጉድ አየች፣ ኑር ሻምን-ሶሪያ ሲያበራ አየሁ አለች፣ ልቅናወት ቀድሞ ቢሰፍርም በአርሹ፣ ግን ዱኒያም ላይ ታዬ ስምሁ መንበሽበሹ። የጠራው ጌታዬ ከሁሉም ክጀላ፣ አንቱን ቢልክልን የከውናቱን መላ፣ ይኸው ሰው ሆንና እርቀን ከሽርኩ፣ ለአንድ አላህ ብቻ ነው ሱጁድ መንበርከኩ። የመጡ ለታ ነው እሳቱ መጥፋቱ፣ የመጡ ለታ ነው ቢወድቅ ጉልላቱ፣ የመጡ ለት ዘይኔ ሴትም ነጃ ወጣች፣ ከአፈር መውደቅ ቀርቶ በቁም ተከበረች። በአንቱ የተገኘው ፈዲላው በዛና፣ ለቀለም ከበደ ቢፃፍ ለምጠና፣ ሁሉ በአንቱ አማረ አዱኒያም ዲናችን፣ በውልደትሁ ጠራ የልብ እድፋችን። ሶሊ ወሰሊሙ በማለቂያው ነቢይ፣ በእኒያ በተኳሉት በሆኑት ሙረቢይ፣ በጎድም በዘመድ በሙላው ጠቅላላ፣ ሰለዋቱ ይንጎድ ሳይል ወደ ሆላ። ተፃፈ-በፈትሁዲን-ዑመር 1448ዐ.ሂ / ሰኔ-2018 ዐ.ል . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን 54 . . . ወደ ሆላ ተጉዘን ከስንኞቻችን ማህደር ስንጨልፍ ''እንዴት ነሁ'' ብለን በትንሻ ቆጭተናል! እንዴት ኖት አልኩና ዳግም እንደገና፣ መዲናን አቀናሁ በመናብ ጎዳና። ሶሉ አለ ነቢይ ﷺ . ግጥም-ፈትሁዲን ዑመር . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን 49 . . . .............-የምን ቅድስና . በውልደቴ ምድር በእኔ እትብት መርጊያ፣ ወዴት ልሂድ ጥዬ ምነው አጣህ ማያ። ቅድስት ናት አልከኝ አንተው አርክሰሀት በመጠጥ አረንቆ በአረቂ ገላሀት። ቅድስት ነሽ አልካት? የምን ቅድስና አንተው አርክለሀት ስሟን ጥለህ ሜዳ፣ ደሞ ትጋፋለህ እሷ ሙስሊም ወልዳ። በገዛ ሀገሬ ወዴት ልሂድ እኔ፣ ሞቼም የሄድኩ ቀን ወዴት ይረፍ ጎኔ፣ ምነው ለከት አጣ የጭካኔህ ወሰን፣ ቆሻሻ አስመሰልከኝ ቀብረህ እንደማዘን። የምን ቅድስና ለበድን ገላዬ አፈር ሆነህ ከልካይ፣ ቅድስት ነኝ ብትል አትሆንም የበላይ። ትውልድ ይወቅሰሀል በተራ በተራ፣ ዛሬ ወዲህ ሆነህ ለሰራሀው ስራ፣ ለሰራኸው በደል ለግፍህ አረንቋ፣ ነገ ይጠፋሀል መናገሪያ ቋንቋ። ዩሀንስ በዳግም በዘመን ሊደገም፣ ሲቃጣ እያዬሁት የማይሆን ሊቀለም፣ ለትውልድ ሊሻገር በብራና ሰፍሮ፣ ይኸው ተጎስሞል የበደል ከበሮ። አይበጅም ተመለስ ባለ ቅድስት ወጉ፣ ሙስሊም ጡሀራ ነው የስር ማዕረጉ። የምን ቅድስና ነጃሳ ታቅፎ፣ ራስ ማታለል ነው መጠጥ ተደግፎ። ይልቅ መቻቻልን ተክለህ ለትውልዱ፣ የመስጅዱ ቅያስ ተሰምሮ መንገዱ፣ ካስማው ተንሰራፍቶ ምሶሶው ተቃንቶ፣ አዛኑ ይሰማ ከህዋው ላይ ጎልቶ። አክሱም የጋራ ነች ልክ እንደ ሰመራ፣ አብላጫ እንኳ ቢሆን የእምነቱ ጎራ፣ መቻቻል ነው እንጂ የሚበጀው ለሰው፣ መቻል ለቅፅበት ነው ኖሪ እስከሚመረው። የምን ቅድስና ሽፍንፍኑን ገላ ይገለጥ እያሉ፣ እረክሰው ሊያረክሷት ወዲያ እያገለሉ። ቅድስት ነኝ አሉ!? አዛን ሳይሰማ መስጅድ ሳይሰራ፣ የመቃብር ቦታው ካሬው ሳይመራ፣ የሂጃቧ መብት በውል ሳይጣራ፣ ቅድስት ነኝ ማለት ሁኖል ለእኔ ተራ። . . ተፃፈ-በፈትሁዲን ዑመር 1447ዐ.ሂ . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . ነገ #እሁድ_ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በኢንፋቅ የዚያራ ዘርፍ የተዘጋጀ የ #ልብስ_አጠባ በመርከዝ ዳረል አርቀም (ፔፕሲ) ስለሚኖር እርሶም የዚህ ኸይር ስራ አካል በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ። . ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . #ኢንፋቅ_ዚያራ #መልካም_ቀን
#አስቤዛ_ዚያራ . አሰላሙ አለይኩም ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት 10:30 ጀምሮ አስቤዛ ዚያራ ስለምናደርግ መሳተፍ የምትፈልጉ ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንጻ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 516 ይምጡ ወይም ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ :- . 0973429397 . #አስቤዛ_ዚያራ #ቅዳሜ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ
#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ