ይቅርታዬ🔥🔥
Статистикаእንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 303
- 1/48двое суток
- 347
- 1/72трое суток
- 374
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ታላቅ እድል ለyoutubers #challenge በዝህ በአመቱ የመጨረሻ ወር ጀማሪ youtubers 1ሺ subscriber ማግኘትና ሰዓቱን መሙላት ያቃታቹ... ለመጀመር እየፈለጋቹ ሰው ከዬት አገኛለው ያላቹ... ጀምራቹ ተስፋ ቆርጣችሁ ያቆማችሁ... ይሄው ትልቅ እድል እርስ በርስ subscribe የምንደራረገው channal አለ ግቡ ሁሉም ነገር በነፃ ነው just በቅንነት ለመደጋገፍ ነው ለሌሎችም ሼር አድርጉ ✅Free ✅Free https://t.me/+YrSOL9rd_phiMzI0
እዛም እዝም ዋና መሆን ይቻላልንደ?🤔 ✍️ ሁለት እግር ስላለህ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አትችልም ሁለት አይን ስላለህ አንዱን ወደ ሰማይ አንዱን ወደ መሬት ልታይበት አትችልም፡፡ በተመሳሳይ በእግዚአብሔር መንግስት መንፈሳዊም አለማዊም መሆን አትችልም፡፡ አንዱን ምረጥ! “.... በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” — ሮሜ 12፥2
እግዚአብሔር design ያደረገው መንገድ ይሻለናል🥰 ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ስለምናስብ ውጤታችን ምርጥ አይሆንም። ውጤታችን እጅግ ያማረ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም መንገድ ስንከተል ብቻ ነው። በእርግጠኝነት የእኛ ምርጥ ሃሳብና መንገድ መጨረሻው የተገለጠ ነው በፀፀት የተሞላ ጥፍት ነው። “ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።”ምሳሌ 16፥25
ለሰው አይደለም❗️ ታማኝ ስትሆን ጊዜ ያለፈብህ ትመስል ይሆናል፡፡ ግልጽ ስትሆንም በቀላሉ ልትጠቃ ትችላለህ፡፡ ታመኝነትህንና ግልጽነትህን እግዚአብሔር ስለሚወደው አጥብቀህ ያዘው፡፡ ታማኝነትና ግልጽነት ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይደለምና፡፡
ሰው መታገል ያለበት ከኑሮ ጋር ሳይሆን ሰው መታገል ያለበት ከእግዚአብሔር ጋር ነው። ከኑሮ ጋር መታገል ውጤቱ ልፋት ነው። ከእግዚአብሔር ጋር መታገል ውጤቱ ባርኮት ነው። 👉 ከእግዚአብሔር ውጪ የምትታገሉት ነገር ነጋችሁን መቀየር አይችልም። ነገህን መቀየር የሚችለውን እግዚአብሔርን አጥብቀህ ታገለው።
ወዳጆቼ መትጋት አለብን እግዚአብሔር የሰማይ ወፎችን የሚመግባቸው ቢሆንም ዳሩ ግን አንድም ቀን በጎጆዋቸው ስንዴ በትኖላቸው አያውቅም ።🔥
ብቻ እግዚአብሔር ሁን ይበለው!!! ሁን ሲለው ከድንጋይ ውስጥ ውሃን ከእንባ ውስጥ ደግሞ ፈገግታን ይፈጥራል። እርሱ ሁን ሲለው ሀዘንም ደስታ ድካምም ብርታት ይሆናል።
በህይወት ስትጓዝ በመንገድ ለሚያጋጥሙህ ሁኔታዎች ሁሉ መልስ እየሰጠህ እግዚአብሔር ያሰበልህ ግብ ላይ አደርስምና..... እልፍ ብሎ መሄድን የህይወትህ መርህ አድርግ።
የተደረገልህ እውነት ሲገባህ "ጌታ ሆይ ይህን አድርግልኝ ይህን ስጠኝ" ማለቱን ታቆምና "ጌታ ሆይ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ" ብለህ የእርሱን ፈቃድ ለማድረግ ትተጋለህ።
ወዳጆቼ let me u tell something እግዚአብሔር አያሳፍርም እሺ just believe it 🙏
ነፃነት የሰው ልጅ እውቀቱ እየበዛ ሄደ፤ ሃጥያትና አመፃ እጅጉን ጨመረ፤ ነፃነትም በዛ ሁሉ ተፈቀደ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን አጠለቀ፤ አዳም ከአዳም ጋር ካልተጋባው አለ፤ እውቀቱ እየበዛ የሄደ ሲመስለው፤ አምላኩን እረስቶ ለሌላ ሰገደ፤ የኋላውን ሳያይ መጓዝን መረጠ:: የነፃነት ብዛት ህግን እያላላ፤ መብቴ ነው እያለ እንዲሁ ሲያወራ፤ ፆታዬን ካልቀየርኩ ብሎ እሱም አወራ፤ እግዜር በሱ ስራ የራሱን መብት አጣ:: ባበጃጀው ፍጥረት በእጆቹ ስራ፤ የሱ መብት ተገፎ ነፃነትን አጣ:: በነፃነት ሰበብ መብቴ ነው እያለ፤ ያልተፈቀደውን ሁሉ አደረገ፤ የተፈጥሮን ትዛዝ ህግን ሁሉ ሻረ፤ ፆታዬን ቀይሬ ሴት ካልሆንኩኝ አለ፤ በእግዜር ስራ ገብቶ እኔ አውቃለሁ አለ። የማይገባውን ይገባል እያለ ፤ ያልተፈቀደውን ተፈቅዷል እያለ ፤ ለራሱ ተሳስቶ ሌላን አሳሳተ፤ የእግዜርን መብት ገፎ ጌታ ካልሆንኩ አለ። አይ ሰው.... የሰውማ ነገር መች ተነግሮ ያልቃል ፤ መብቴ ነው እያለ ሁሉን እያረገ ፤ ነፃነት ነው ብሎ ህግን እየሻረ ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን እየላከ ፤ ተፈጣሪ ሳልሆን ፈጣሪ ነኝ አለ። ✍Yididiya .H
ይሄ ለሆነ ሰው መልዕክት ነው በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ኢያሱ 1፥9
እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል🔥
እንደዝ እንፀልይ እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ ማስተላለፊያ ቱቦ እንዲያደርገን ቋንቋውን እንድንረዳ... ይግባኛ እግዚአብሔርኛ እንበል....🥹🙏
ይሄንን መዝሙር ሰማቹት?🙆♂ ወታደር በአንተ ፊት ጠባቂ ይፈልጋል ሊቅ እግርህ ስር ትምህርት ይለቃቅማል ሃኪሙ ከአንተ መድሃኒት ለማኝ ነው ጉልበተኛ ፊትህ ተረጂ ምስኪን ነው ጠቢብ አንተን ሲያይህ ሞኝ ሆኖ ይገኛል የሃገር መሪ እንደእውር እጅህን ይዞ ይዞራል ጸሃይ እንኳን ከአንተ ብርሃን ተመጽዋች ነች እልፍ ያኖረች ምድር በአንተ ነው የቆመች አምላክ አልሳትኩም joye ተባርከናል🔥
ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና! ኤር. 31፥16
የሚያኖረን ሳይጨነቅ ኗሪ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እምነት አልባ ሰው አንሁን። እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው። 🙏🙏
🗣ለፀሎት እና ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ከሌለህ ወይም ለመንፈሳዊ ነገር Busy ከሆንክ ራስህን Check አድርግ ምክንያቱም በመንፈሳዊ ነገር እየሞትክ እንደሆነ የሚያሳይ ምልክት ነው ። 📍ውጤታማ የሆነ ህይወት ሳይኖርህ ግን በጣም ብዙ ስራ እንዳለበት ሰው Busy የሚያደርግህ ሰይጣን ነው ። 📍እግዚአብሔር በቀን ውስጥ 24 ሰአት ነው የሚሰጠን ያንን አብቃቅተን ከእርሱ ጋር ህብረት እንድናደርግም ነው ተጨማሪ ጊዜ አይሰጠንም። ከጓደኞች, ከSocial media , ከስንፍና ጊዜን እየቀነስን ለእግዚአብሔር መሰዋትን እንለማመድ🙌
ብዙ እሳት ማንደድ ከሆነ ህልምህ ጭራሮ አትልቀም ፍልጥ ሰብስብ።...... የሰዎችን ተረተረት አውጣና የእግዚአብሔር እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ተሞላ።ያን ጊዜ ነድህ የማታልቅ ነገር ግን ብዙዎችን አብስለህ የምጨርስ ትሆናለህ።