tgindex
Wollo University Student Union (WUSU)

Wollo University Student Union (WUSU)

Статистика
Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
16 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
45
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 796
+11 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12,7 тыс
40 постов
Вовлечённость
107,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 45
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 572
1/48двое суток
5 239
1/72трое суток
5 650

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.4 781102
  • 9 авг.5 1553890

    #ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ  (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው)   የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንክ በምዝገባ ቀናት አክቲቭ ይሆናል) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ @tikvahuniversity

  • 27 июл.7 829274

    Call for Content Contributions – Wollo University Annual Magazine Dear Esteemed Staff and Colleagues, Wollo University has commenced the preparation of its Annual Magazine for the new fiscal year. As part of this important publication, the Editorial Committee warmly invites academic and administrative staff to contribute original articles, success stories, research highlights, opinion pieces, feature stories, photographs, and other relevant content that showcases the University's achievements, innovations, and community engagement. Please review the attached PDF for the submission guidelines, content categories, deadlines, and other important information. We kindly encourage you to submit your contributions within the specified timeframe. Your valuable participation will help make this publication a meaningful reflection of Wollo University's accomplishments and aspirations. Thank you for your continued support and collaboration. The Editorial Committee

  • 11 июл.11,3 тыс818

    https://t.me/wollo_univerdity_students https://t.me/wollo_univerdity_students https://t.me/wollo_univerdity_students

  • 11 июн.15,3 тыс28171

    The official schedule for the June 2018 National Exit Exam has been finalized. Due to the high number of candidates, schedules are strictly separated by department.

  • 9 июн.13,9 тыс5

    без подписи

  • 9 июн.13,6 тыс245

    🔥 የ4ተኛ ዙር የCo-building ፕሮግራም ምዝገባ !!! 🔥 ባሳለፍነው ቅዳሜ ከMESA KIoT ጋር የነበረንን የቨርቹዋል የIDEEZA አጠቃቀም ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቀን አሁን ደግሞ 4ተኛ ዙራችንን ከመላው የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር ለማካሄድ ምዝገባ ጀምረናል!!! በዚህ ስልጠና የምንዳሣቸው ነጥቦች፡ 1. IDEEZA ምንድን ነው? ለምን አይነት ጥቅሞች ልናውለው እንችላለን? 2. IDEEZAን ለመጠቀም ማሟላት የሚገባን ቅድመ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? 3. IDEEZA ላይ አንድን ሃሳብ ወደ ሞሉ ነድፍ / design እንዴት መቀየር እንችላለን? እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎቻችሁን ሁሉ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 ሰአት ጀምሮ በምናደርገው የonline ስልጠና ላይ በመካፈል ማንሳት እና መወያየት እንችላለን። የባለፈው ፕሮግራም ያመለጣችሁ ካላችሁ በዚህ ሳምንት እንገናኝ! ❗️ማሳሰቢያ፡ ለያንዳንዱ ዙር ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አስቀድማችሁ ሙሉ ስማችሁን እና ኢሜላችሁን @bee6554 ላይ በመላክ እንድታሳውቁን እናሳስባለን።

  • 8 июн.11 тыс190

    без подписи

  • 4 июн.14,7 тыс6830

    ቀን: 27/09/2018 ማስታወቂያ ለሁሉም በጋራ ትራንስፖርት ወደ ቤታችሁ ለምትጓዙ የፍሬሽማን ተማሪዎች ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው፣ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የምትማሩ የፍሬሽማን ተማሪዎች ትምህርታችሁን እያጠናቀቃችሁ በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ። ወደ ቤተሰቦቻችሁ በሰላም እንድትደርሱ ምኞታችን ከፍተኛ ነው። የመውጫ ቀናት እሁድ 30/09/2018 ዓ.ም እና ሰኞ 01/10/2018 ዓ.ም መሆናቸውን እናሳስባለን። ፈተናችሁን ቀድማችሁ የምታጠናቅቁ ከሆነ ከተጠቀሱት ቀናት በፊትም መውጣት ትችላላችሁ። ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር፣ ቀደም ሲል ለሌሎች ተማሪዎች እንዳደረገው ሁሉ፣ ለእናንተም የጋራ ትራንስፖርት አዘጋጅቷል። የጉዞ ዋጋ • ጎንደር – 2,134 ብር • ባህርዳር – 1,930 ብር ሌሎች መዳረሻዎች በመደበኛ ታሪፍ መጓዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ማንኛውም ተማሪ ወደሚሄድበት መዳረሻ በቅድሚያ በመመዝገብ በተዘጋጀው ትራንስፖርት መጠቀም ይችላል። በአንድ ባስ የሚጓዙ ተማሪዎች ብዛት 65 እንደሚሆን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቀናት፦ • አርብ 28/09/2018 ዓ.ም – እስከ ቅዳሜ 29/09/2018 3:00 ብር ክፍያን ጨምሮ ለእሁድ ተጓዦች • ቅዳሜ 29/09/2018 ዓ.ም – ለሰኞ ተጓዦች ብር ክፍያን ጨምሮ በተወካያቹህ ተመዘጋግባቹህ እድትመጡ ተማሪ ህብረት ቤሮ ከነገ ከ2:00 ጌዜ ጀምሮ የመሳፈሪያ ቦታ፦ • መመረቂያ አዳራሽ ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት እና ሰዓቶች በተገኙ መሠረት በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትሳፈሩ እናሳስባለን። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

  • 30 мая13,9 тыс425

    ቀን፡ 22/09/2018 ዓ/ም                                                        ማስታወቂያ                                      ለወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ የክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ የማክሰኞ እና የእሁድ የምሳ ሰዓት የማክስኞ ወደ እሁድ እና የእሁድ ወደ ማክሰኞ ይቀያየርልን ባላችሁት መሠረት ተቀባይነት አግኝቷል:: በመሆኑም ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በተማሪ ህብረት ቢሮ በመቅረብ ቅሬታችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ ማሳስቢያ፦ 1. ማስታወቂያው ከወጣበት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ ማታ 12:00 ድረስ መጥታችሁ ቅሬታችሁን እንድታመለክቱ እናሳስባለን 2. የሙስሊም ተማሪዎች በነበረበት ፕሮግራም እንደሚቀጥል እናሳውቃለን። የተማ/ህብ/ጽ/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/wollo_univerdity_students https://t.me/wollo_univerdity_students https://t.me/wollo_univerdity_students

  • 27 мая12,4 тыс332

    የወሎ ዩኒቨርሲቲ የማናጅመንት አባላት የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓልን ከተማሪዎች ጋር በጋራ አከበሩ ✨🌙 ===============//================ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የማናጅመንት አባላት 1447 ዓ.ሂ የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓልን በተማሪዎች የምሳ መርሃግብር ላይ በመገኘት በጋራ በዓሉን አክብረዋል።  የበዓል አከባበሩ በዋናው ግቢ ደሴ፣ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት እና በልዕለ ሕክምና ግቢ በተመሳሳይ ሁኔታ ተከብሯል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ  አቶ ጌትነት መልአክ በዋናው ግቢ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት  ያስተላለፉ ሲሆን የማናጅመንት አባላቱ ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎችና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመከባበር  እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። ዒድ ሙባረክ! ✨🌙 ወሎ ዩኒቨርስቲ የፍቅር፣ የሰላም እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ! ለጥራት እንተጋለን! ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተ/ህ/ህዝብና ግንኙነት ተጠሪ LlWolloUniversity #StridingForQuality

  • 27 мая11,7 тыс465

    ለመላው የእስልምና እምነት  ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን  ለ 1447ኛው የኢድ   አል አደሃ    (አረፋ)ብአል በሰላም አደረሳችሁ    በኣሉ የሰላም፣የፍቅር እና የአንድነት    ያድርግልን መልካም ብኣል

  • 26 мая11,7 тыс178
  • 21 мая14,9 тыс2865
  • 20 мая13,6 тыс3

    без подписи

  • 20 мая18,9 тыс4

    без подписи

  • 20 мая13,4 тыс422
  • 19 мая15,1 тыс4348
  • 16 мая14,2 тыс626
  • 14 мая17,2 тыс4250