Wollo university kombolcha campus student union
Статистикаይህ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተማሪዎች ህብረት በኩል መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 https://t.me/wollostu 👇👇👇👇👇👇 ለጥያቄ፡ ለአስተያየትወ ይሄን ይጠቀሙ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Wollostu_bot t.me/wollostu?direct t.me/wollostu?direct
- Последний пост
- 26 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 145
- 1/48двое суток
- 2 458
- 1/72трое суток
- 2 651
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
📢 Proud Achievement for Wollo University KIoT Mohammed Antenah, a 5th-year Mechatronics Engineering student and President of MESA-KIoT, has graduated his startup WashDrone from Cohort 1 of the Startup Incubation Program, organized by the Ethiopian Artificial Intelligence Institute's AI Startup Center as part of AI RISE 2026 in Addis Ababa. WashDrone is an autonomous, AI-powered drone platform for washing and maintaining skyscraper facades, developed by one of our own students. A proud moment for the Mechatronics Engineering Department and for Wollo University Kombolcha Institute of Technology as a whole. Congratulations!
🚀 Join Hub Robotics | Opportunities That Matter Don't miss your next big opportunity! At Hub Robotics, we share verified and high-quality updates on: 💼 Jobs & Career Opportunities 🎯 Internships & Graduate Programs 🎓 Scholarships & Fellowships 💰 Grants, Competitions & Startup Funding 🤖 Robotics, AI, IoT & Emerging Technologies 🚀 Innovation & Entrepreneurship Insights 📢 Workshops, Bootcamps & Professional Training Whether you're a student, graduate, researcher, innovator, or entrepreneur, Hub Robotics helps you stay ahead with opportunities from Ethiopia and around the world. 📲 Join our growing community: https://t.me/+lwI4IF83D6Y5OTY8 Your next opportunity starts here.
без подписи
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ይፋ ተደረገ። ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ። መጀመሪያ የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ በመቀጠል 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤት መመልከት ይቻላል። ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ/ም Via @tikvahuniversity
без подписи
መካነ ሰላም እና ሰቆጣ የምትሄዱ የኮምቦልቻ ካፓስ የሪሚዳል ተማሪዎች ለዛሬ ማለትም 04/10/2018 ዓ.ም የነበረው ጉዞ በትራንስፖርት እጥረት ምክንያት እንደተራዘመ ማሳወቃችን ይታወቃል ይሁንጅ ትራንስፖርቱ ነገ የምትሄዱ ስለሆነ ትኬት የቆረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ማለትም 05/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ግቢ በር ላይ በመገኘት ደሴ ግቢ ሄዳችሁ እንድታድሩ ስንል እናሳስባለን ::
ወደ አዲስአበባ ለመሄድ ትኬት የቆረጣችሁ ተማሪዎች ለሊት 9:15 ግቢው በር ላይ እንድትገኙ አያሳሰብን። 1050 የነበረው ታሪፍ 1055 ብር ሆኖ 5 ብር ጭማሬ አሳይቶ ስላገኘነው ሁላችሁም ተማሪዎች በር ላይ ስትመጡ 5 ብር በካሽ ይዛችሁ እንድትገኙ እና ትኬታችሁን እንድትወስዱ ለማሳሰብ እንወዳለን። እንዲሁም ወደ ባህርዳር ለመሄድ ትኬት የቆረጣችሁ ተማሪዎች 5 ብር ጭማሬ ስላሳየ በካሽ 5 ብር ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን። ውድ ተማሪዎች የዚህን የጭማሬ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ መኪና ውስጥ ስትገቡ የሚሰጣችሁ ደረሰኝ ላይ ትክክለኛ ዋጋ ስለተገለፀ በዛ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
--- ### ማስታወቂያ ውድ የKIoT ሪሚዳል ተማሪዎች በሙሉ በመጓጓዣ እጥረት ምክንያት ወደ መካነሠላም እና ሰቆጣ የምትሄዱ ተማሪዎች ጉዞአችሁ የተራዘመ በመሆኑ እየገለፅን በግቢው እንድትቆዩ እናሳውቃለን። እንዲሁም ዛሬ ወደ ደሴ መሄድ እና ማደር የሚችሉት ወደ ጎንደር ,ላሊበላ እና ባህር ዳር የምትሄዱ ተማሪዎች ብቻ መሆናችሁን እንገልጻለን። ለቀጣይ የሚኖሩ አዳዲስ መረጃዎችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
Updated Exit Exam Schedule 2018 End year.xlsx
ቀን 02/10/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የሪሚዳል ተማሪዎች በሙሉ ሀገር አቀፍ ፈተናችሁን በ 03/10/2018 ዓ.ም የምትጨርሱ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም የተማሪ ህብረቱ ከዩኒቨርሲቲው እና ከደቡብ ወሎ ትራንስፖርት አገልግሎት ጋር በመተባበር ከዚህ በፊት የውጡ ተማሪዎች ከውጭ ሲታደግ መቆየቱ ይታወቃል አሁንም የተለመደ ትብብሩን ለማድረግ የትራንስፖርት ምዝገባ የስራ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ከዛሬ ማክሰኞ 02/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐሙስ 04/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተዘረዘረ የዋጋ መጠን የምንመዘግብ ሲሆን እናንተም በተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 402 በመምጣት ከዛሬ 02/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ብር በመክፈል ትኬት እንድትቆርጡ እናሳስባለን:: የዋጋ ዘርዝሩም እንደሚከተለው ይሆናል ባህርዳር................................. 1930ብር ጎንደር.................................... 2134ብር አዲስ አበባ............................. 1050ብር ሰቆጣ.................................... 1124ብር ላሊበላ......................................825ብር መካነሰላም................................580ብር ማሳሰቢያ:- ከተጠቀሰው ቀን ዝግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን መዝገባ የሚያልቀው ሐሙስ እስከ ከጠዋቱ 4:00 የትራንስፖርት ጉዞ ቀን አርብ 05/10/2018 ዓ.ም ይሆናል ከአዲስ አበባ ተሳፋሪ ዉጭ ያላችሁ ማለትም ትኬት ቆርጣችሁ ባህርዳር : ጎንደር : ሰቆጣ :ላሊበላ እንዲሁም ወደ መካነሰላም የምትሂዱ ተሳፋርወች ሐሙስ በ04/10/2018 ዓ.ም ደሴ ግቢ ሄዳችሁ የምታድሩ ሲሆን ግቢው ሰርቪስ ስላዘጋጀ 8:30 ግቢው በር ቀድማችሁ በመውጣት እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን:: ለበለጠ መረጃ ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩ ስልኮች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ:: ዳዊት ሃልፎም............ 0924608280 የቻለ ሰጣርገው..........0902033745 ጌታቸር ይልማ............0904764783 ደጀኔ ኃይሌ................0924351675 የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
🏆 Wollo University just made the Ambassador of the Week list and we are PROUD. Bimels Habtamu, 3rd-year IT student, built 268 hardware prototypes in one week and won IDEEZA's 10K ETB prize pool Challenge. 🔥 This is bigger than one department. IDEEZA is for every student, lecturer, staff, and admin all backgrounds, zero barriers. 📍 Missed this round? More is coming. IDEEZA will visit our campus in person. Your moment is close. 🎉 Congratulations, Bimels Habtamu you made Wollo University proud. 💜 Our partnership with IDEEZA continues to open doors for all of us. https://t.me/MESA_KIoT https://www.linkedin.com/company/mesa-kiot/
ማስታወቂያ በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የምትገኙ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ፣ ትምህርታችሁን ስላጠናቀቃችሁ ወደ ተለያዩ ከተሞች (ጎንደር፣ ባህርዳር እና አዲስ አበባ) የምትሄዱ ተማሪዎች የምትሄዱበትን ቦታ፣ ስም፣ ስልክ ቁጥር በአካል ቢሮ በመገኘት ከታች የጠቀስነውን የገንዘብ መጠን ይዛችሁ እንድታስመዘግቡ እና ክፍያ እንድትፈፅሙ እያሳሰብን፡፡ የምዝገባ ቦታ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር (402)…
ማስታወቂያ በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የምትገኙ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ፣ ትምህርታችሁን ስላጠናቀቃችሁ ወደ ተለያዩ ከተሞች (ጎንደር፣ ባህርዳር እና አዲስ አበባ) የምትሄዱ ተማሪዎች የምትሄዱበትን ቦታ፣ ስም፣ ስልክ ቁጥር በአካል ቢሮ በመገኘት ከታች የጠቀስነውን የገንዘብ መጠን ይዛችሁ እንድታስመዘግቡ እና ክፍያ እንድትፈፅሙ እያሳሰብን፡፡ የምዝገባ ቦታ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር (402) የምዝገባ ጊዜ ዛሬ 29/09/2018 እስከ 12፡00 ሰዓት መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ የገንዘብ መጠን...... አዲስአበባ--1050 ብር ጎንደር--2134 ብር ባህርዳር--1930 ብር ትኬት ያልቆረጠ ተማሪ መስተናገድ የማይችል መሆኑንም ለመግለፅ እንወዳለን:: ለበለጠ መረጃ 0902033745----የቻለ ሰጣርገው 0904764783----ጌታቸር ይልማ የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
‼️‼️TOP URGENT‼️‼️‼️ This is to notify First year undergraduate that you all should take clearance on tomorrow( 28/09/2018) from First year undergraduate students' coordinator office and finish your clearance process by tomorrow(28/09/2018) and leave the compound on 29/09/2018. With regards, Abel M (PhD)
без подписи
без подписи
SESSION I 1:30 - 4:00 SESSION II 4:30 - 7:30 SESSION III 8:00 - 10:30