tgindex
Islamic wallpaper

Islamic wallpaper

Статистика

https://t.me/phottoo11i

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 988
−6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
729
23 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 23
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
10
1/48двое суток
11
1/72трое суток
12

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.38из Channel Help

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.128из AfPanelShopудалён 15 авг.

    💰 حساب پی؛ پرداخت آسان‌تر از همیشه حساب HesabPay خودت را بساز و از امکانات جدید آن استفاده کن! 🚀 💸 ارسال و دریافت پول 💰 استفاده از کارت‌های HesabPay 🪙 پرداخت و خرید آنلاین 💳 پرداخت بل‌ها و شارژ موبایل 🛍 پرداخت در فروشگاه‌ها ✈️ استفاده از خدمات مختلف در یک اپلیکیشن 👇 از لینک دعوت من ثبت‌نام کن: ⛓ [ https://application.hesab.com/S0D9XCRR ] ⚡️ سریع، آسان برای پرداخت‌های روزمره در افغانستان و جهان.

  • 14 авг.239удалён 15 авг.

    🧩የጁማዓ ስጦታ 🎁 ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው❕ Free promoter 👉@selluhi

  • 14 авг.119удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.238удалён 14 авг.

    ቆይ ከመተኛታቹ በፊት🖐 ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

  • 13 авг.4610удалён 14 авг.

    🧚#እብዷ_ጅልባቢስ🧚 ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ኢስላሚክ ታሪክ ነገ በእለተ ጁመዓ ሊጀመር ነው ......🎊🎉🎊🎉🎊🎉 ❄️ወላሂ እውነት ነው ተቀላቀሉ❄️

  • 13 авг.6удалён 13 авг.

    𝐆𝐀𝐀𝐅𝐅𝐈𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐂𝐇𝐈𝐒𝐀𝐀! 💡 𝐄𝐫𝐠𝐚𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢 (𝐒.𝐀.𝐖) 𝐥𝐚𝐛𝐬𝐚 "𝐁𝐚𝐫𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐛𝐨𝐨𝐝𝐚 𝐦𝐮𝐬𝐡𝐫𝐢𝐤𝐧𝐢 𝐇𝐚𝐣𝐣𝐢𝐢 𝐡𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐝𝐡𝐮, 𝐊𝐚'𝐚𝐛𝐚𝐚𝐬 𝐪𝐮𝐥𝐥𝐚𝐚𝐧 𝐡𝐢𝐧 𝐭𝐚𝐰𝐰𝐚𝐟𝐮" 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐮𝐮𝐦𝐦𝐚𝐭𝐚 𝐝𝐮𝐫𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐥𝐚𝐛𝐬𝐮𝐮𝐟 𝐞𝐞𝐧𝐲𝐮𝐮𝐧 𝐠𝐚𝐫𝐚 𝐌𝐚𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐞𝐫𝐠𝐚𝐧? Add My Channel👇 @Rafiiqul_Islaam @Rafiiqul_Islaam

  • 13 авг.13удалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • አያስቀኑም በአላህ 🥹... ከሐላላችሁ ጋር አንድ ላይ የአላህን ቃል ማንበብ ☺️ 🤲🏽አላህ ለኛም እንደዚ አይነቱን ትዳር ይወፍቀን

  • 5 авг.487151

    በልብህ ያለውን ሕመም እንዲያስወግዱልህ ምንም ያህል ሐኪሞችን ብትፈልግም፣ እንደ #ቁርአን ያለ ፈውስ አታገኝም።

  • 4 авг.494132

    "አላህ የገባውን ቃል ፈጽሞ አያፈርስም።",,,,❤️‍🩹

  • 2 авг.6552515

    ቀኑ ማክሰኞ ቀን ነበር በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.. "አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣ አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡ ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል "መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡ በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡ ሊያድኑት ግን አልቻሉም አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማዉን በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡ ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡ የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”😭😭 ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1 ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል እንሻአላህ፡፡

  • 2 авг.371131

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 1872

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 3371

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 4082

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 0751

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 0962

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 0851

    видео или голосовое, без подписи