NOOR TUBE
СтатистикаMy you 2tube channel https://youtu.be/GSCeYsXR #የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ :- ኢስላማዊ ትምህርቶችን, ምክሮችን እና ታሪኮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን ለ አስተያየት 🔜 @Theonenu ለ Cross 🔜 🔜 @Theonenu
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2
- 1/48двое суток
- 2
- 1/72трое суток
- 2
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔒ጥያቄ ❔ በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት? ⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
Downloaded via: @downloader_tiktok_bot
https://vt.tiktok.com/ZSXpqjnjA/
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
የሕይወት ሚዛን የምንኖርባትን አጭር የዱንያ ዓለም በትዕግስትና በእርጋታ ካልተረዳናት ከዐለሙ በሰፋው ውስብስብ ጥልቀቷ ውስጥ እንድንዘፈቅ ታደርገናለች። የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዚህች ዐለም መከራ እንድንሻገር በርካታ መንገዶችን አድርገውልናል። የርሳቸውን ብርሃናማ ንግግሮች ለመረዳት ጥልቅ እምነት ቢያሻንም ንግግሮቻቸውን ደጋግሞ በማውራትና በማዳመጥ ልባችን ውስጥ ለመጻፍ ጥረት እናደርጋለን። ይህ በራሱ ዚክር ሲኾን በሌላኛው ዕይታ ደግሞ ሕክምና ነው። የሚቀጥሉት አራት ሐዲሶች ለተረጋጋ ሕይወታችን መሠረቶች ናቸው። አንደኛ፦ ምላስን ከክፉ ንግግር መቆጠብ « በአላህና በመጨረሻው ዘመን ያመነ ሰው መልካም ንግግር ይናገር ወይም ዝም ይበል።» (ሐዲስ) ክፉ ንግግሮች ከአንደበታችን ከሚወጡ ዝምታችን የተሻለ እንደኾነ የሚመክረን ሐዲስ ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያዙት በዝምታቸው ሳይኾን በንግግሮቻቸው ነውና! ሁለተኛ፦ ከማያስፈልጉ ነገሮች መራቅ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ « አንድ ሰው የማይመለከተውን ነገር መተዉ ከእስልምናው ማማር ነው።» ያለንበት ጊዜ በማንፈልጋቸው በርካታ ጥፋቶች በግዴታ የምንነከርበት ነው። ይህ በመኾኑም በቀጥታ የማይመለከቱንን ነገሮች ከመስራት፣ ከማድመጥና፣ ከመናገር መቆጠብ እምነትን እንደሚያጠናክርና ንጽሕናን እንደሚያፋፋ መገንዘብ ተገቢ ነው። ሦስተኛ፦ ራስን መቆጣጠር (ከቁጣ መጠበቅ) አንድ ሰው የአላህ መልእክተኛን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲመክራቸው ጠይቋቸው ደጋግመው "አትቆጣ" አሉት። ይህ የሚያሳየው ቁጣ የአዕምሮን ሚዛን የሚያዛባ ፍትሕን የሚያሳጣ ግለሰቦች ላይ ውስጣዊ ጉዳትን የሚያስከትል ከባድ ነገር መኾኑን ነው። አራት፦ ንጹሕ ልቦና መያዝ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ « ለራሳችሁ የወደዳችሁትን ለሌሎች እስካልወደዳችሁ ድረስ አላመናችሁም።» ራሳችን ላይ ቢኾን የምንወደውን ነገር ሌሎች ላይ እንዲኾን መመኘት፣ ራሳችን ላይ እንዳይደረግ የምንጠላውን ሌሎች ላይ እንዳይደረግ ማሰብ የአማኝ ባሕርይ ነው። የእምነትም መለኪያ ነው። በዚህች ቅጽበታዊ ዐለም ተታለን ሰዎችን በልብም ኾነ በአካል ከመጉዳት መታቀብ ጥልቅ ከሆነ ከኢማን መንገድ መሸለም ነው። አላህ ያስረዳን 🤲 የልቤ ወዳጅ🥀🖤 ©️@strong_iman
በሙሰላ መተግበሪያ ያካተትናቸው አዳዲስ ፊቸሮችን ከላይ ይመልከቱ።
"ሰኔ እና ሰኞ ተገጣጠሙ" የሚል አጉል እምነት! ዛሬ ሰኔ 1 ሰኞ ነው። ብዙዎች "ምን ይከሰታል?" ሲሉ ይጨነቃሉ። ነገር ግን ይህ ተረት መነሻው በ1900 ዓ.ም. የመኪና ትራፊክ ደንብ ሲቀየር ከተፈጠሩ አደጋዎች እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል - መለኮታዊ መነሻ የለውም! እስልምና ግን እንዲህ ያለውን አጉል እምነት (ጢየራ) ሺርክ አድርጎ ይቆጥረዋል። ነብዩ ﷺ እንዳሉት: "ጢየራ ሺርክ ነው" ቀናት በራሳቸው ክፉም ሆነ በጎ አያመጡም። ክፉና ደግ የሚሆነው በአላህ ፈቃድ ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬንም ልክ እንደማንኛውም ቀን በትጋት በሥራ፣ አላህን በማስታወስ እናሳልፍ ! ☝️
💡 ትዕግስት (ታጋሽነት)! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما رُزِقَ عبدٌ خيرًا له ولا أوسعَ منَ الصبرِ﴾ “አንድ ባሪያ ትዕግስት (ታጋሽነትን) የመሰለ ለሱ የተሻለና ሰፊ የሆነ ነገር አልተሰጠም።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5626
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 💐 ﴿اتَّقُوا اللَّعَّانَيْنِ ". قَالُوا : وَمَا اللَّعَّانَانِ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " الَّذِي يَتَخَلَّى فِي طَرِيقِ النَّاسِ، أَوْ فِي ظِلِّهِمْ﴾ “ሁለት እርግማን የሚስከትሉ ነገሮችን ተጠንቀቁ አሉ። ሁለቱ እርግማን የሚስከትሉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? ሲባሉ፦ ‘በሰዎች መተላለፊያ መንገድ ላይ ወይም በጥላ ስር (ሰዎች የሚጠለሉበት ስፍራ) መፀዳዳት’ ናቸው አሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 269
¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ባሉበት ሆነው በተመቾት ሰኣት እና በመረጡት ቋንቋ ቁርኣንን እኛ ጋር ይማሩ ➫ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➫ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➫የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ➫የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር።
🔖ሶስት እንግዶች ያለ ቀጠሮ ይመጣሉ 1 ርዝቅ 2 ቀደር ''ዉሳኔ'' 3 ሞት
ምን ይዤ ነው ማገባው? እንደምንለው ሁሉ... ምን ይዤ ነው ቀብር ምገባው? .. ምን ይዤ ነው አላህ ፊት ምቀርበው? ማለትም ያስፈልጋል
ታውቂያለሽ የኔ ልዕልት አንቺ ማለት እኮ ጥሩ መልክ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ልብም ያለሽ ልዩ ሴት ነሽ🤌❤️🩹
🏷 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 📌ኑ በነፃ 💯ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 👀 🔰Folder 1👇 ➦ Above ➣ 300+ subscribers 🔰Folder 2👇 ➦ Above ➣ 1k+ subscribers 🏷 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👇👇
💥ነፃ በሚባል ዋጋ 💥 👇 ☄ሎጎ ማሰራት የምትፈልጉ ➘ ለቻናል፣ ➘ለስራ(business logo)፣ ➘ ለተለያዩ social media account ➘(በስማቹ profile) ለማሰራት ☄ አናግሩኝ👉 @selluhi
🎉 ዒድ ሙባረክ! | ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም! 🌙🐑 الله أكــبر، الله أكــبر، الله أكــبر، لا إلــه إلا الـلــــه، والـلــه أكــبر، الـلــه أكــبر، ولـلــه الحمــد. እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አላህ (ሱ.ወ) የሑጃጆችን ሐጅ፣ ጾመኛውን፣ ኡድሂያ አራጁንና መልካም የሰራውን ሁሉ ስራውን ይቀበለው! ይህ የዒድ በዓል፡- ✨ የነብዩላህ ኢብራሂምን (ዐ.ሰ) ታዛዥነት የምንማርበት፤ ✨ በኡድሂያ (እርድ) ድሆችን የምናስደስትበት፣እና ✨ የቤተሰብ ዝምድናን የምናጠናክርበት በዓል ነው።