ማራኪ ድንቃድንቅ አና ቀልድ
Статистикаበዚህ ቻናል በቅርብ ቀን ማለትም ቻናላችን በደንብ ሲያደርግ የድንቃድንቅ መረጃዎችን መልቀቅ እንጀምራለን። እስከዛው ግን በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን። 🙏🙏🙏 Contact us @fidake
- Последний пост
- 10 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይህንን ያውቃሉ⁉️ በዓለማችን ላይ ካሉ እጅግ እንግዳ አስገራሚ ሕጎች መካከል በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ በምትገኘው ጉዋም (Guam) ደሴት ላይ ያለው ህግ ተጠቃሽ ነው ፣ በጉዋም ደንብ መሠረት አንዲት ሴት ድንግል ሆና ማግባት በሕግ የተከለከለ ነው 😧 በዚህች ደሴት ላይ ያሉ ወጣቶች ጋብቻ ከመፈጸማቸው በፊት የግድ የጾታ ግንኙነት ልምድ እንዲኖራቸው የሚጠበቅ ሲሆን ይህንን ለማስፈጸምም "ድንግልናን የሚያስወግዱ" ተብለው የሚታወቁ ወንዶች በተከፋይነት በየቤቱ እየዞሩ ሥራቸውን እንደሚሰሩ ይነገራል 💀 ምንም እንኳን ይህ ልማድ አሁን ላይ እንደ ጥንቱ በስፋት ባይተገበርም፣ በደሴቲቱ የቆየ ባሕላዊ ታሪክ ውስጥ እንደ ትልቅና አስገራሚ እውነታ ተመዝግቦ ይገኛል።
ወንድ ነህ? … ወይስ ሱሪ ያደረግክ ህጻን⁉️ •••••••••••••••••••••••••••••••••••• (ከፈላስፋው ጭሰኛ) ወዳጄ… ሱሪ ስላደረግክ፣ ጺም ስላበቀልክ፣ ድምፅህ ስለጎረበጠ… “ወንድ ነኝ” ብለህ አትመካ። ወንድነት ባዮሎጂ (Biology) ሳይሆን፣ ስነ-ልቦና (Mindset) ነው። በዚህ ዘመን ብዙ ወንዶች፣ በአካል አድገው በአእምሮ ግን “ህጻን” ሆነው ቀርተዋል። እውነተኛ ወንድ ከሆንክ… እነዚህን 7 ባህሪያት ትላበሳለህ። ይሔ ከሌለህ… ዛሬውኑ መስራት ጀምር! 1. ቃልህ ውል ነው❗️ እውነተኛ ወንድ ቃሉን ያከብራል። “እመጣለሁ” ካለ ይመጣል፤ “አደርጋለሁ” ካለ ያደርጋል። ምክንያት አይደረድርም፣ ሰበብ አይፈጥርም። ቃሉን የሚያጥፍ ወንድ፣ እንደ አየር ሁኔታ የሚቀያየር ነው። ማንም አይተማመንበትም። ክብርህ ያለው ምላስህ ላይ ሳይሆን፣ የተግባር ቃልህ ላይ ነው። 2. ስሜቱን ይገዛል❗️ ህጻን ልጅ ሲርበው ያለቅሳል፣ ሲናደድ ይጮሃል። እውነተኛ ወንድ ግን ሲናደድ ዝም ይላል፤ ሲርበው ይታገሳል። በየቦታው ስሜቱን የሚዘረግፍ፣ በትንሽ ነገር የሚነጫነጭ ወንድ… ያልበሰለ ፍሬ ነው። ረጋ ያለ መንፈስ፣ የንጉስ ባህሪ ነው። 3. አላማ አለው (Purpose Driven)❗️ ጠዋት የምትነሳው ለምንድነው? እንጀራ ለመብላት ብቻ ከሆነ… ከእንስሳ ምን ለየህ? እውነተኛ ወንድ ከሆዱ በላይ የሆነ፣ ከራሱ በላይ የሆነ “ራዕይ” አለው። ለቤተሰቡ፣ ለሀገሩ፣ ለትውልዱ የሚጠቅም አሻራ ለማኖር ይተጋል። ሴትን ሳይሆን፣ ስኬትን ያሳድዳል። 4. ኃላፊነት ይወስዳል (Accountability)❗️ ሲሳሳት “ይቅርታ፣ የኔ ጥፋት ነው” ይላል። ደካማ ወንድ ግን “እሷ ናት፣ መንግስት ነው፣ ጓደኞቼ ናቸው” ብሎ ጣቱን ወደ ሌላ ይቀስራል። ጥፋትን አምኖ መቀበል፣ የመፍትሄ የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ኃላፊነት የሚሰማው ወንድ፣ የቤቱ ምሰሶ ነው። 5. ድንበር (Boundaries) አለው❗️ ማንንም በቤቱ፣ በህይወቱ፣ በክብሩ ላይ እንዲረማመድ አይፈቅድም። “NO” ማለትን አይፈራም። ሰዎች እንዲወዱት ብሎ አይሽቆጠቆጥም። የራሱ ህግ፣ የራሱ መርህ አለው። ያንን መርህ ማንም እንዲጥስ አይፈቅድም። በሩ ክፍት የሆነ ቤት፣ በባልጌ ውሻ ይወረራል። 6. ተከላካይ ነው (Protector)❗️ እውነተኛ ወንድ በዙሪያው ላሉት (ለሴቶች፣ ለህጻናት፣ ለደካሞች) ጥላ ነው። አደጋ ሲመጣ ይሸሻል ወይስ ይጋፈጣል? ፈሪ ወንድ አደጋ ሲመጣ ሚስቱን ሜዳ ላይ ጥሎ ይሮጣል፤ ጀግና ወንድ ግን ደረቱን ሰጥቶ ይጋፈጣል። ወንድነት ማለት… ለሚወዱት ሰው መስዋዕት መሆን ነው። 7. ዝምታን ይወዳል❗️ ባዶ በርሜል ይጮሃል። ወርቅ የሞላበት ሳጥን ግን ድምፅ የለውም። እውነተኛ ወንድ ብዙ አያወራም፤ ብዙ ይሰራል እንጂ። ወሬ የሴቶች (የአንዳንድ ሴታሴት ወንዶችም) መሳሪያ ነው። ዝምታ እና ስራ ግን የወንድ መሳሪያ ነው። የጭሰኛው መልእክት… ወንድሜ…⚠️ ወንድነት ከባድ ሸክም ነው። ግን ክቡር ሸክም ነው። ዓለም የምትቆመው፣ ቤተሰብ የሚፀናው፣ ሀገር የምታድገው… በእውነተኛ ወንዶች ትከሻ ላይ ነው። ትከሻህ ይጠንክር! ህጻን ሆነህ አትቅር። ሱሪህን ጠበቅ አድርግና… ወደ ሜዳው ግባ! ጭሱ ከኔ፣ እሳቱ ከአንተ! አሁን ካንተ አንድ ነገር እጠብቃለሁ! ይህ ምክር ለራስህ ጠቅሞሃል? ወይስ ዝም ብለህ አነበብከው? ለውጥ ከፈለግክ፣ ወንድነትህን ከተቀበልክ… 👍 LIKE በማድረግ መገኘትህን አሳየኝ። 🔄 SHARE በማድረግ ለተኛው ትውልድ ንቃትን አድርስ። (አትሰስት!) ✅ FOLLOW በማድረግ የጀግኖችን ቤተሰብ ተቀላቀል።
Yhen channel megzat emtfelgu @fidake lay tsafulgn betam bemrt waga
🔥 Aptitude ከ 90 በላይ ማምጣት እጅጉን ቀላል ሊሆን ነው። ✨ አዎ Addis Aptitude ካለ ሁሉም ቀላል ነው። 📘 Aptitude በየአመቱ የተማሪዎቻችንን ውጤት የሚያበላሽ የፈተና አይነት ነው። 🎯 ለዚህም ነው Addis Aptitude ይሄን ታሪክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊቀይር ቆርጦ የተነሳው። 📱 ስለ Addis Aptitude ምንነት ትንሽ እንበላችሁ። 💡 Addis Aptitude የሞባይል አፕ ሲሆን የተዘጋጀውም ተማሪዎችን ለAptitude ፈተና በደንብ ለማዘጋጀት ነው። ምን ምን ይዟል? 📖 ሙሉ የVerbal Aptitude ትምህርቶች 👉 ከዚህ አፕ የሚያገኙት ቀላል የመስሪያ መንገድ እንጅ ሽምደዳ አይደለም። [በ8 ምዕራፍ የሚሰጥ] 🧮 ሙሉ የQuantitative Aptitude ትምህርቶች [በ10 ምዕራፍ የሚሰጥ] 💡 እያንዳንዱን የጥያቄ አይነት በቀላሉ የምንሰራባቸው ትሪኮችና ስትራቴጅዎች 🧠 ከኢንትራንስ ፈተና ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የወጡ 1000+ በላይ የምሳሌ እና የማጠቃለያ ጥያቄዎች እጅግ ከሚያስደምም ማብራሪያ ጋር 🏆 በእያንዳንዱ ትምህርቶች ላይ የሚገኙ ጥያቄዎች በIntermediate እና Advanced Level የወጡ ናቸው። 📆 የብዙ አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን ሁሉንም የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የተፈተኗቸውን ጥያቄዎች እጅግ በጣም ከሚገርም ማብራሪያ ጋር አካቷል። 📝 የእያንዳንዱ ጥያቄ ማብራሪያ ትክክለኛ የሆነውን ምርጫ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ምርጫዎች ለምን መልስ እንደማይሆኑ በደንብ ያሳያችኃል። 📂 የሁሉም አመት የኢንትራንስ ጥያቄዎች በየአይነቱ የተከፋፈሉ ናቸው። 📴 ያለ ምንም ኢንተርኔት ሁሌም ይሰራል። 🎁 ጥሩ ውጤት እንዲያመጣ ለምትመኙለት ውድ ጓደኛችሁ ላኩለት። @addis_aptitude @addis_aptitude
ኧረ ተው አምላኬ : ውሰደኝ በክብር መኖር ያሳቅቃል : ያለ ረብጣ ብር ወይ ደሞ ምናለ : ሚስት ብትሰጠኝ አቃጥላ አቃጥላ : ወዳንተ ምትልከኝ 😁😂
ፍቅር ማለት ... ለተፈቃሪ - DV ለአፍቃሪ - HIV ለተመልካች - DSTV 😂😜❤ Join us➜ @maraki_studio
New curriculum short notes join us for more short notes. የምትፈልጉትን ጠይቁን ግን ቶሎ ቶሎ የምንለቅላችሁ ሼር ካረጋችሁ ብቻ ነው። @Cordoba_acadamy @Cordoba_acadamy
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) አውጥተዋል? የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ሒደትን ይረዳ ዘንድ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሔዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ #የፋይዳ_ቁጥር በመያዝ፤ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋም ወይም ቢሮ በመቅረብ #የግብር_ከፋይ_መለያ_ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች id.gov.et/locations ይመዝገቡ! For more educational news join us https://t.me/EthioSAT_prep
📘Multiple Choice History Questions 1. Who was known as the "Lion of Judah"? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Haile Selassie I 2. Which emperor defeated the Italians at the Battle of Adwa? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Lij Iyasu 3. Who established the first modern school system in Ethiopia? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Ezana 4. Which emperor attempted to modernize Ethiopia through reforms but faced resistance from the nobility? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Dawit III 5. Who expanded the Ethiopian empire to its greatest extent? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Zara Yaqob 6. Which emperor was known for his religious tolerance? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Susenyos I 7. Who defeated the Mahdist forces at the Battle of Gallabat? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Tekle Giyorgis II 8. Which emperor introduced the Gregorian calendar to Ethiopia? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Haile Selassie I 9. Who was the first Ethiopian emperor to visit Europe? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Lij Kassa 10. Which emperor was overthrown by a coup d'état in 1974? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Haile Selassie I 11. Who was known as the "Father of Modern Ethiopia"? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Justinian 12. Which emperor established the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Ezana 13. Who defeated the Egyptians at the Battle of Gura? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Bazen 14. Which emperor was known for his cruelty and paranoia? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Zara Yaqob 15. Who was the first Ethiopian emperor to establish a standing army? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Susenyos I 16. Which emperor introduced the first printing press to Ethiopia? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Yohannes IV 17. Who defeated the Italians at the Battle of Dogali? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Ras Alula 18. Which emperor was known for his diplomatic skills and ability to forge alliances? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Ezana 19. Who was the first Ethiopian emperor to establish a modern postal system? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Haile Selassie I 20. Which emperor was known for his love of poetry and literature? (a) Tewodros II (b) Menelik II (c) Yohannes IV (d) Emperor Zara Yaqob Answer Key: 1. a 2. b 3. b 4. a 5. b 6. c 7. c 8. b 9. b 10. d 11. b 12. d 13. b 14. a 15. b 16. b 17. c 18. b 19. b 20. d
😇#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ #የኦሃዮ_ዩንቨርስቲ_እንዳጠናው_ጥናት_ከሆነ ወንዶች አብዛኛውን ጊዜ የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ/ኘሮፍይል የሚያረጉ ከሆነ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ይላል
ወታደር ወታደርን ሲያፈቅር የሚፅፈዉ ግጥም👇👇 የገላሽ መአዛዉ እንደ ባሩድ ሽታ አይንሽ ስናይፐር ነዉ ከሩቅ የሚመታ እኔን ነጥሎኛል ከምወደዉ ጋንታ አንቺ ነሽ መንስኤ ትጥቄን እንድፈታ😌😂
🤵♂.. ደህና ነሽ? My ex:-- እንዴት ትዝ አልኩህ ባክህ ? 🤵♂..ናሽናል ጂኦግራፊ ላይ ጊንጥ ሳይ ትዝ ብለሺኝ ነው
ከሰፈር ልጅ ጋር ፍቅር መጀመር ምኑ ይደብራል መሰለህ 😏..ማታ ልትገናኙ ቀጥረሀት ከዛ በፊት መንገድ ላይ 3 ጊዜ ታገኛታለህ😝😁
видео или голосовое, без подписи
የሁለት አመት ሕጻን፤ ጠምጥሞ የያዘውን የኮብራ እባብ ነክሶ መግደሉ ተነገረ ከህንድ ቢሀር ግዛት ባንካትዋ መንደር የወጣ አንድ አስደንጋጭ እና የማይታመን ክስተት መነጋገሪያ እየሆነ ሲሆን፤ የሁለት አመት ህፃን እጁን ጠቅልሎ የያዘውን እባብ በደመነፍስ ነክሶ እባቡን እንደገደለው እየተገለጸ ነው፡፡ ህፃኑ በቤቱ ሲጫወት እባቡ ወደ ውስጥ ገብቶ እጁን እንደጠቀለለበት የተነገረ ሲሆን ህፃኑ በደመነፍስ ነክሶ ገዳይ በሆነ መንገድ መርዛማውን እባብ አቁስሎታል ነው የተባለው። ከዛም የአካባቢው ነዋሪዎች በፍጥነት ወደ ስፍራው ሲደርሱ እባቡ ሞቶ የተገኘ ሲሆን ህጻኑ ደግሞ ራሱን ስቶ ነበር ነው የተባለው። ህጻኑ ወደ ሆስፒታል በአስቸኳይ ተወስዶ ዶክተሮች እንዳረጋገጡት ከሆነ ህፃኑ "ደረቅ ንክሻ" (dry bite) ደርሶበታል፤ ይህም ማለት ምንም አይነት መርዝ ወደ ህጻኑ አልተረጨም ማለታቸው የተዘገበ ሲሆን ሕፃኑም ህክምና ተደርጎለት ሙሉ በሙሉ አገግሟል ተብሏል። በመላው ህንድ የእባብ ንክሻዎች እየጨመሩ ባለበት ወቅት፣ ይህ ያልተለመደ የመትረፍ ታሪክ የድፍረት፣ የደመነፍስ እና የተአምር ምልክት ሆኗል ተብሏል። (ምንጭ:-መናኸሪያ ሬዲዮ)
በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱♀k ነኝ 👨🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱♀ለ M 👨🦳ሙሉ ስሙስ 👱♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨🦳እሽ ከየት ነው 👱♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ 👨🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐 🤷♂🤷♂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንቺ ትንሽ ጠጠር ፥ ጫማዬ ውስጥ ያለሽ ሰው መሀል ነውና... ጫማውን አውልቆ ፥ አይጥለኝም ብለሽ ግድ የለም ቆርቁሪኝ ፥ ጊዜው አግዞሻል ቆይ አንቺ ጥናዣም ፥ የማይመሽ መስሎሻል 😂😂😂
ስንት ብር አውጥቼ ጠብቄ ወረፋ የገዛሁት ዘይት አምልጦኝ ተደፋ እቁብ አሰብስቤ አስለምኜ እድር ዘይት እስክገዛ ውጪ ስለማድር ሚስቴ እንዳትደነግጥ ባልሽ አርፏል በሏት ከዘይቲቱ መፍሰስ ሞቴ ነው ሚቀላት
ልጁቷ ከፍቅረኛዋ ጋር እየተጫወቱ ከ ልጅቷ ቤት አመሹ ልጅ እቤት ለመሄድ ሲወጣ ሀይለኛ ዝናብ ይዘንባል ልጅቷ ፦ በቃ እዚ ታድራለክ መኝታ ላዘጋጅ ብላ ገባች. አስተካክላ ስትመለስ ልጅ ፦ ብስብስ ብሎ ታገኘዋለች ልጅቷ ፦ ምን ሆነክ ነዉ የበሰበስከዉ ? | | | | ልጁ ፦ ...ቢጃማ ላመጣ እቤት ሂጄ ነበር 😂😂 😂 የተመቸው👍 Join to lough ☞︎︎︎ @maraki_studio
ለሴት ልጅ ፍቅርን እንዴት ማሳየት ትችላለህ? በነገራችን ላይ ፒያሳ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች ማንኛውንም እቃ በከፍተኛ ዋጋ እንደሚገዙ ታውቃላቹህ? ያው ለጠቅላላ ዕውቀት ብዬ ነው ወደ ዋናው ጉዳይ ልግባ! ለሴት ልጅ ፍቅርን እንዴት ማሳየት ትችላለህ? አንድ ቀን surprise አደርግሻለሁ በልና ቅጠራት በዛውም ቆንጆ የእራት ልብስና ሙሉ ጌጣጌጧን አድርጋ እንድትመጣ ንገራት ከዚያም በሚያምር ፈገግታ ተቀብለህ በነጻነት ወደምትጫወቱበት ቦታ ውሰዳትና "ወይን" እዘዝ ወይን እየጠጣችሁ በእጅህ እቅፍ አድርጋት ቀስ ብለህም እጆቿን ጭኖቿን ማሻሸት ጀምር አንገቷን ስትስማት እንዳይቸግርህ ያደረገችውን ሀብል አውልቅና ጠረቤዛ ላይ አስቀምጠው! ወደ ጆሮዋ ጠጋ በልና እንደምትወዳት በሹክሹክታ ንገራት ጆሮዋን ለመሳም እንዲያመቸህም የጆሮ ጌጧን አውልቀህ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ እጆቿንም ለመሳም እንቅፋት እንዳይሆንህ አምባርና ብራስሌቷን አውልቀህ ጠረቤዛው ላይ አኑር ሞባይሏንም እንዲህ እንዲሁ ወደጠረቤዛው ከዚያም ቀስ ብለህ ጆሮዋን ንከሳት (አንተ እኮ ጅል ነህ ንከሳት ስልህ ትገምጣት ይሆናል ቀስ አድርገህ ንከስ! ድጋሚ በስሱ ጡ ቶቿን ድብስ ንክስ ከዛም በትንፈሽህ አሙቃት...አገጯን ከንፈሯንና ግንባሯን ከዚያም አንገቷን ቀስ አርገህ በፍቅር ሳማትና ከዛ ወረድ እያልክ “Surprise" ላደርግሽ ነው ብለህ አይኗን አስጨፍናት ልክ አይኗን እንደጨፈነች ቅድም ጠረቤዛ ላይ ያስቀመጥካቸውን ሞባይል የጆሮ ጌጥ አምባር ብራስሌት የአንገት ሀብል ይዘህ በሩጫ ጥፋ የፒያሳ ነጋዴዎች እየጠበቁህ ነው!😂😂